ኢትዮጵያዊ መáˆáŠ®á‰½ በአሜሪካ
መáˆáŠáŠ áŠ¢á‰µá‹®áŒµá‹« – á¬
ጽዮን áŒáˆáˆ›
tsiongir@gmail.com
ዛሬ á‹°áŒáˆž áŠáŠ’áŠáˆµ – አሪዞና áŠáŠá¡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃá‹áˆ›áŠ–á‰µá£ áŠ¨á‰°áˆáŒ¥áˆ®áŠ“ ከባህሠካáˆáŠáŒˆáŒ¡ ድáˆáŒŠá‰¶á‰½ ለመሸሽና áˆáŒ†á‰»á‰¸á‹áŠ• ከአገራቸዠባህሠጋራ ለማስተሳሰሠበያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመáጠሠá‹áˆžáŠáˆ«áˆ‰á¡á¡ አሪዞና – áŠáŠ’áŠáˆµ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋáˆáŠ¹á‰µ á‹áˆ…ንኑ áŠá‰ áˆá¡á¡
ከመቶ ዓመት በáŠá‰µ የተቆረቆረችዠáŠáŠ’áŠáˆµ እንደ ታላላቆቹ የአሜሪካ áŒá‹›á‰¶á‰½ ሕንጻ በሕንጻ ባትኾንሠበቅáˆá‰¥ ጊዜ ተመሥáˆá‰°á‹ áˆáŒ¥áŠá‹ ካደጉ ከተሞች አንዷ ናትá¡á¡ ሜዳማ መáˆáŠáŠ áˆá‹µáˆ«á‹Š አቀማመጥ ያላት ‹‹በረáˆáˆ›á‹‹ ከተማ›› á‹áˆá‰³áˆá¡á¡ እንደ ሬኖ ያለችá‹áŠ• ከተማ ያላዩ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ‹‹እዚህ የሚኖሩ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• á‰áŒ¥áˆ አáŠáˆµá‰°áŠ› áŠá‹â€ºâ€º á‹áˆ‹áˆ‰á¡á¡
በተጓá‹áŠ¹á‰£á‰¸á‹ á‹¨áŠ áˆœáˆªáŠ« áŒá‹›á‰¶á‰½ ዘመድ ወዳጆቼን መáˆáˆˆáŒáŠ“ ማáŒáŠ˜á‰µ ከቡድኑ አባላት áˆáˆ‰ በተለየ የእኔ አንዱ መታወቂያ áŠá‰ áˆá¡á¡ áŠáŠ’áŠáˆµ በገባሠማáŒáˆ¥á‰µÃ· በዕለተ እሑድ ጠዋት÷ ጓደኛዬ áŠá‚ ደቡባዊ áŠáŠ’áŠáˆµ ወደሚገኘዠደብረ áˆáŒ¥áˆ›á‰… ቅድስት ማáˆá‹«áˆ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• á‹á‹›áŠ áˆˆáˆ˜áˆ„á‹µ ከእኔ ዘንድ ደረሰችá¡á¡ áŠáŒºáŠ• የተመለከቱᤠየቡድኑ አባላት ‹‹እዚህሠባለዘመድ áŠáˆ½?›› ሲሉ áŠá‰ ሠበመገረሠየጠየá‰áŠá¤ አንዳንዶቹሠ‹‹ዘመደ ብዙ በመኾንሽ በእá‹áŠá‰µ አስቀንተሽናáˆâ€ºâ€º ብለá‹áŠ›áˆá¡á¡
áŠáŒº እንደገለጸችáˆáŠá£ ዕለቱ ሰንበት ስለሆአየአሪዞና ጎዳናዎች áŒáˆ ብለዋáˆá¡á¡áŠ¨áŒ¥á‰‚á‰µ ተሽከáˆáŠ«áˆªá‹Žá‰½ በስተቀሠበመንገዱ የሚታዠመኪና የለáˆá¡á¡ በእáŒáˆ© የሚዘዋወሠሰዠማየትማ የሚታሰብ አá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ ጸጥ ረጠብáˆáˆá¡á¡ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ስለ መድረሳችን áˆáŠ•áˆ áŒ á‰‹áˆš áˆáˆáŠá‰µ በሌለበት አንድ ቅጽሠመኪናዋን ሰተት አድáˆáŒ‹ አስገባቻትá¡á¡ ዙሪያá‹áŠ• የቆሙትን በáˆáŠ«á‰³ መኪኖች በማየት ብቻ ቦታዠየቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’á‰± የመኪና ማቆሚያ መኾኑን ጠረጠáˆáйá¡á¡ ከመኪናዠወáˆá‹°áŠ• ትሙአትሙአየሚለá‹áŠ• የáŒá‰¢á‹áŠ• አቧራ እየረገጥን ከቅጽሩ የሚያወጣንን ጎዳና ተያያá‹áŠá‹á¡á¡
ለመኪና ማቆሚያáŠá‰µ የሚያገለáŒáˆˆá‹ ባዶ ቦታና ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ‘ ያለበት áŒá‰¢ ከእአቤቱ በ180 ሺሕ ዶላሠመገዛቱንና áŠáá‹«á‹ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ‘ ባሰባሰቡት አስተዋá…ኦ በáˆáˆˆá‰µ ዓመት ሙሉ ለሙሉ ተከáሎ መጠናቀá‰áŠ• አጫወተችáŠá¡á¡ ‹‹እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ áŠ¨áˆ¨á‹³áŠ• á‹°áŒáˆž ሕንጻ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ‘áŠ• ለመገንባት የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ሥራዎች እየተሠራ ስለሆአቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“á‰½áŠ•áŠ• እንገáŠá‰£áˆˆáŠ•â€ºâ€º አለችአበሚያስተዛá‹áŠ• ድáˆá…á¡á¡
ወደ ዋናዠየቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ‘ ቅጽሠስንጠጋ በáŒá‰¢á‹ á‹áˆµáŒ¥ ሰአድንኳን ተጥáˆáˆá¡á¡ በ29 ዓመቷ በድንገት ያረáˆá‰½ ወጣት የ80 ቀን መታሰቢያ ተá‹áŠ«áˆ áŠ¥áŠ•á‹° ኾአተáŠáŒˆáˆ¨áŠá¡á¡ ከáˆáŒ…áŠá‰· ጀáˆáˆ® ከትáˆáˆ…áˆá‰· ጎን ለጎን ቤተሰቦቿንና ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ‘áŠ• በመáˆá‹³á‰µ ትታወቅ እንደáŠá‰ ሠየተáŠáŒˆáˆ¨áˆ‹á‰µá£ á‹áˆá‹°á‰·áˆ ዕድገቷሠእዚያዠአሜሪካ የáŠá‰ ረዠወጣት ሜሪ አáˆáŠ£á‹«á£ á‹¨áŠ áˆáˆµá‰µ ዓመት áˆáŒ‡áŠ• የት/ቤት áˆáˆ¨á‰ƒ ለማáŠá‰ ሠቤተሰቦቿን አሳáራ áˆáŒ‡ ት/ቤት በሠላዠስትደáˆáˆµ áŠá‰ ሠካቆመችዠመኪና መá‹áˆ¨á‹µ አቅቷት እዛዠሸáˆá‰°á‰µ ብላ ሕá‹á‹ˆá‰· ያለáˆá‹á¡á¡
ዕለቱ የ80 ቀን መታሰቢያ ቢኾንሠቤተሰቦቿ áˆá‹˜áŠ“á‰¸á‹ áŒˆáŠ“ እንዳáˆá‹ˆáŒ£áˆ‹á‰¸á‹ ያስታá‹á‰… áŠá‰ áˆá¡á¡ በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠየሟች ሜሪ አባት ከወራት በáŠá‰µ ከወንድሙ ጋራ በመኪና አደጋ ሕá‹á‹ˆá‰± ያለáˆá‹ የዶቼ ቬሌ ጋዜጠኛ ታደሰ እንáŒá‹³á‹ አጎት ናቸá‹á¡á¡ የáˆáˆˆá‰±áŠ• ወንድማማቾች áˆá‹˜áŠ• ሳá‹áˆ¨áˆ± የáˆáŒƒá‰¸á‹ ተጨመረባቸá‹á¡á¡ በሰዠአገሠáˆá‹˜áŠ• ቢደራረብባቸá‹áˆ ከቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ወዳጆቻቸዠጋራ እየተወጡት እንደኾአያስታá‹á‰ƒáˆá¡á¡ ታሪኩን ከሰማሠበኋላ እኔሠጠጋ ብዬ ‹‹እáŒá‹œáˆ ያጽናችኹ›› ስሠመጽናናትን ተመኘáŠáˆ‹á‰¸á‹á¡á¡ ጋዜጠኛ ታደሰሠወዳጄ እንደáŠá‰ ሠáŠáŒáˆ¬ እንደገና áˆá‹˜áŠ“á‰¸á‹áŠ• ቀሰቀስኹá¡á¡ በአáŠáŒ‹áŒˆáˆ¬ ብጸጸትሠከማዘን ያለሠላደáˆáŒ የቻáˆáŠ©á‰µ áŠáŒˆáˆ አáˆáŠá‰ ረáˆá¡á¡
ከድንኳኑ ወጥቼ ያወለቅኹትን ጫማ መáŒá‰¢á‹« በሩ ላዠከተደረደሩት ጋራ ቀላቅዬ መጠáŠáŠ› የቪላ ቅáˆáŒ½ ወዳለዠሕንጻ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ዘለቅኹá¡á¡ በ13 እና 14 ዓመት ዕድሜ የሚገመቱ አዳጊ ዲያቆናት á‹áˆ›áˆ¬ እያቀረቡ áŠá‰ áˆá¡á¡ ከሕáƒáŠ• እስከ አዛá‹áŠ•á‰µ በá‹á‹áŠ• áŒáˆá‰µ ወደ 250 የሚጠጉ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ• በቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’á‰± ተገáŠá‰°á‹‹áˆá¡á¡ በየሰንበቱ እሑድ የማá‹á‰³áŒŽáˆˆá‹ መንáˆáˆ³á‹Š መáˆáˆ áŒá‰¥áˆ የሚጀመረዠከጠዋቱ አራት ሰዓት ላዠáŠá‹á¡á¡
ዕድሜያቸዠከሦስት እስከ ሰባት ዓመት የሚገመቱ ሕáƒáŠ“á‰µ በቤተ መቅደሱ በተደረደሩት መቀመጫዎች የኋለኛ áŠáሠተቀáˆáŒ ዠበወላጆቻቸዠስáˆáŠ áŒŒáˆ á‹áŒ«á‹ˆá‰³áˆ‰á¡á¡ አንዷን áˆáŒ… ለአራት ከበዠቪዲዮ መሰሠáŠáŒˆáˆ የሚያዩሠáŠá‰ ሩá¡á¡ ሌሎቹ á‹°áŒáˆž በጆሯቸዠማዳመጫ ሰáŠá‰°á‹ ያዳáˆáŒ£áˆ‰á¡á¡ በወላጆቻቸዠእቅá ያሉ ጨቅላ ሕáƒáŠ“á‰µáˆ áŠá‰ ሩá¡á¡ áˆáˆ‰áˆ በሰáˆá ገብተዠáˆáŒ†á‰»á‰¸á‹áŠ• ሲያስቆáˆá‰¡ ተመáˆáŠá‰»áˆˆáйá¡á¡ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ‘ ከአገራቸዠáˆáŠ• ያህሠቢáˆá‰ እáˆáŠá‰³á‰¸á‹áŠ• ለማጽናት ባሉበት እየተሰበሰቡ ሥáˆá‹á‰± በሚያዘዠመሠረት የሚቻለá‹áŠ• áˆáˆ‰ á‹«á‹°áˆáŒ‹áˆ‰á¡á¡ áŠáŒ ላቸá‹áŠ• ተከናንበዠá‹áˆ›áˆ¬ የሚያቀáˆá‰¡á‰µ ዲያቆናት እዚያዠአሜሪካ የተወለዱና ያደጉ ቢኾኑሠáŒáŠ¥á‹áŠ“ አማáˆáŠ› ጠንቅቀዠእንዲያá‹á‰ በቤተሰቦቻቸዠጥብቅ ድጋáና áŠá‰µá‰µáˆ እንደሚደረáŒáˆ‹á‰¸á‹ ተረድቻለኹá¡á¡
ጸሎተ ቅዳሴá‹á£ ትáˆáˆ…áˆá‰° ወንጌሉና á‹áˆ›áˆ¬á‹ እንዳበቃ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ‘ ለመáˆáŠ¥áŠá‰µ እና ማሳሰቢያ á‹áˆ¨á ብለዠእንዲቆዩ ከመድረኩ ተáŠáŒˆáˆ¨á¡á¡ እኔሠአብሬ á‰áŒ አáˆáйá¡á¡ መáˆáŠ¥áŠá‰± ተጀመረᤠ‹‹እገሌ የተባለ ሰዠስለ ታመመ ቤቱ እንዲህ ያለ ቦታ áŠá‹áŠ“ ጠá‹á‰á‰µâ€ºâ€ºá¤ ‹‹እገሌ የተባለ ሰዠáˆáŒáŠ• በዚህ ቀን áŠáˆáˆµá‰µáŠ“ ስለሚያሥáŠáˆ³ እባካችአቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ተገáŠá‰³á‰½áˆ አቋá‰áˆ™áŠ á‰¥áˆá‰½áŠ‹áˆâ€ºâ€ºá¤ ‹‹እገሌ ወንድሙን ስለተረዳ ከቻላችኹ ዛሬ ሄዳችኹ áˆá‰…ሶ እንድትደáˆáˆ±â€ºâ€º የሚሉና የመሳሰሉ የማኅበራዊ ኑሮ áŒá‹´á‰³á‹Žá‰½áŠ• ለመወጣት የሚያተጉ መáˆáŠ¥áŠá‰¶á‰½áŠ“ ማሳሰቢያዎች áŠá‰ ሩá¡á¡
በመጨረሻ መáˆáŠ¥áŠá‰±áŠ• ያስተላለá‰á‰µ የደብሩ አስተዳዳሪ አባ አብáˆáˆƒáˆ ድጋጠቃለ áˆá‹•ዳን የሚባለá‹áŠ• ማሳሰቢያና áˆáŠáˆ አዘሠቃሠሰጡá¡á¡ ‹‹እባካችአáˆáŒ†á‰»á‰½áŠ¹áŠ• ከሕáƒáŠ•áŠá‰³á‰¸á‹ ጀáˆáˆ«á‰½áˆ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• እያመጣችኹ ሥáˆá‹á‰±áŠ• አስተáˆáˆ¯á‰¸á‹á¤ እáˆáˆµ በእáˆáˆµáˆ ከአáˆáŠ‘ እያስተዋወቃችኹ አሳድጓቸá‹á¤â€ºâ€º ሲሉ አበáŠáˆ¨á‹ ተናገሩá¡á¡
የአባ አብáˆáˆƒáˆ ቃለ áˆá‹•ዳን ቀጥáˆáˆá¡- ‹‹áˆáŒ†á‰»á‰½áй ኋላ ከዚህ á‹áŒ ኾáŠá‹ ያድጉና አáˆá‰£áˆŒ áŠáŒˆáˆ á‹áˆˆáˆá‹±á‰£á‰½áŠ‹áˆá¤ ከአáˆáŠ‘ ተዋá‹á‰€á‹ ካላደጉ የትዳሠአጋáˆáˆ ያጣሉᤠአáˆáŠ• የáˆáŠ“á‹«á‰¸á‹á£ የáˆáŠ•áˆ°áˆ›á‰¸á‹ á‰½áŒáˆ®á‰½áˆ á‹á‹°áˆáˆµá‰£á‰¸á‹‹áˆá¤ እንዲህ ባለ ከአገሠáˆá‰€á‹ በሚኖሩበት ቦታ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ከጸሎት ቦታáŠá‰· በተጨማሪ ማኅበራዊ ችáŒáˆ®á‰»á‰½áŠ¹áŠ• እáˆáˆµ በáˆáˆµ ትáˆá‰±á‰ ታላችኹᤠáˆáˆ³á‰¥áˆ ትለዋወጡበታላችኹᤠስለዚህ እስከ አáˆáŠ• á‹«áˆáˆ˜áŒ¡ ወደዚህ እንዲመጡᣠየመጣችáˆáˆ አጠንáŠáˆ«á‰½áй እንድትá‹á‹™á‰µá£ áˆáŒ†á‰»á‰½áˆáˆ እáˆáˆµ በáˆáˆµ እንዲተዋወበአድáˆáŒ‰áŠ“ አሳድጉá¡á¡â€ºâ€º
አባ አብáˆáˆƒáˆ በዕለቱ የተዘጋጀዠጠበሠጸዲቅ በመደበኛ ጊዜ የሚደረገዠተá‹áŠ«áˆ¨ ሰንበት ሳá‹áˆ†áŠ• ቀደሠሲሠበተላለáˆá‹ ጥሪ መሠረት የሟች መታሰቢያ (áŠáስ á‹áˆ›áˆ) መኾኑን ገለጹá¡á¡ ሟችን በደጠአስታá‹áˆ°á‹áŠ“ በጎ áˆáŒá‰£áˆ¯áŠ•áˆ á‹˜áˆá‹áˆ¨á‹ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ‘áŠ• ለጠበሠጸዲበበመጋበዠቃለ ቡራኬያቸá‹áŠ• አስተላáˆáˆá‹ አበá‰á¡á¡
የኢትዮጵያ ኦáˆá‰¶á‹¶áŠáˆµ ተዋሕዶ ሃá‹áˆ›áŠ–á‰µ ተከታዠየኾኑ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ• ተሰባስበዠያየኋቸዠበáŠáŠ’áŠáˆµ ብቻ አáˆáŠá‰ ረáˆá¡á¡ ቨáˆáŒ‚ኒያን በáˆá‰µáŒŽáˆ«á‰ ተዠአáˆáˆŠáŠ•áŒá‰°áŠ• ከተማ በሚገኘዠáኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮáˆáŒŠáˆµ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ወደ 150 የሚጠጉ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ• ከእáŠáˆáŒ†á‰»á‰¸á‹ ተገናáŠá‰°á‹ ሲያስቀድሱ ተመáˆáŠá‰»áˆˆáйá¡á¡ ወደ ቅ/ጊዮáˆáŒŠáˆµ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• á‹á‹žáŠ á‹¨áˆ„á‹°á‹ á‹˜áˆ˜á‹´á£ â€¹â€¹áˆáŒ… ሆኜ አገሠቤት ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• መሄድ አáˆá‹ˆá‹µáˆ áŠá‰ áˆá¤ በማá‹áŒˆá‰£áŠ á‰‹áŠ•á‰‹ ለሰዓታት ጸሎተ ቅዳሴ ሲደረጠመቆሠá‹áŠ¨á‰¥á‹°áŠ áˆµáˆˆáŠá‰ áˆá¡á¡ በቤተሰቦቼ ጉትጎታ እንኳን ብሄድ እáŒáˆ¬áŠ•áŠ“ ወገቤን ስለሚደáŠáˆ˜áŠ áˆ°á‰ á‰¥ áˆáˆáŒŒ እቀሠáŠá‰ áˆá¡á¡ እያደáŒáй ስመጣማ እኔና ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ተለያየን›› አለአየáˆáŒ…áŠá‰µáŠ“ የአዳጊáŠá‰µ ዘመኑን በማስታወስá¡á¡
ከአገሠከራቀና ቤተሰብ ከመሠረተ በኋላ áŒáŠ• ለáˆáŒ†á‰¹ ሲሠቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ማዘá‹á‰°áˆ መጀመሩን áŠáŒˆáˆ¨áŠá¡á¡ á‹áˆ… ዘመዴ áˆáŒ†á‰¹ ወደáŠá‰µ ከሚጠብቃቸዠከባድ áˆá‰°áŠ“ ለመከላከሠብቸኛዠመáትሔ áˆáŒ†á‰½áŠ• በእáˆáŠá‰µ ጥላ ሥሠማሳደáŒáŠ“ ባደጉሠጊዜ ለእáˆáŠá‰³á‰¸á‹ ሥáˆá‹á‰µ ያላቸዠተገዥáŠá‰µ እንዲቀጥሠማድረጠኾኖ አáŒáŠá‰¶á‰³áˆá¡á¡
áˆáŒ†á‰½áŠ• በመንáˆáˆ³á‹Š ሥáˆá‹á‰µ እየኮተኮቱ ማሳደጉ ወላጆች ከሚሰጉላቸዠáŠáŒˆáˆ መቶ በመቶ ያስጥላቸዋሠማለት ባá‹á‰»áˆáˆ ቢያንስ መጥᎠየተባሉ áŠáŒˆáˆ®á‰½áŠ• ከእáˆáŠá‰± ትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ሥáˆá‹á‰µ አንጻሠእያያያዙ ለመáˆáŠ¨áˆ áŠ áˆ˜á‰ºáŠá‰± እንደታመáŠá‰ ት አጫወተáŠá¡á¡ ‹‹አለበለዚያ ትáˆáˆ…áˆá‰³á‰¸á‹áŠ• አቋáˆáŒ ዠጫትና ሺሻ ቤት ሊያዘወትሩᣠሲከá‹áˆ በáˆáˆºáˆ½ ሱስ ተጠáˆá‹°á‹ በወንጀáˆáŠ“ በዕዳ ተዘáቀá‹á£ ከተመሳሳዠá†á‰³ ጋራ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ ጀáˆáˆ¨á‹ áˆá‰³áŒˆáŠ›á‰¸á‹ á‰µá‰½á‹«áˆˆáˆ½á¤ á‹«áŠ• ጊዜ በáˆáŠáˆ ላስጥሠብለሽ ብትáŠáˆº በቀላሉ የሚሳካ አá‹áŠ¾áŠ•áˆâ€ºâ€º አለáŠáŠ“ ጥቂት አሰብ አድáˆáŒŽá£ ‹‹ከቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• á‹áŒ በራሳቸዠመንገድ áˆáŒ†á‰»á‰¸á‹áŠ• የሚያሳድጉ ሰዎች áˆáŒ… አá‹á‹‹áŒ£áˆ‹á‰¸á‹áˆ ማለቴ ሳá‹áŠ¾áŠ• ለእኔ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ማኅበረሰብ በበጎ የሚታáŠá…በት ተመራጩ ማእከሠኾኖ አáŒáŠá‰¸á‹‹áˆˆáˆá¤â€ºâ€º አለáŠá¡á¡
በáˆáŒ…áŠá‰± አገሠቤት ሳለ አáˆáŒˆá‰£ ብሎ የሚያስቸáŒáˆ¨á‹ ጸሎተ ቅዳሴሠአáˆáŠ• ገብቶታáˆá¡á¡ አáˆáˆŠáŠ•áŒá‰°áŠ• በሚገኘዠቅዱስ ጊዮáˆáŒŠáˆµ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ያሉ ካህናት የሚቀድሱት ያዠበáŒáŠ¥á‹ á‰¢áŠ¾áŠ•áˆ áŠ¨á ብሎ በተሰቀለዠá•ሮጀáŠá‰°áˆ በáŒáŠ¥á‹á£ በአማáˆáŠ›áŠ“ በእንáŒáˆŠá‹˜áŠ› የሚጻáˆá‹ ትáˆáŒ‰áˆ የቅዳሴá‹áŠ• á‹á‹˜á‰µ እንዲረዳ አáŒá‹žá‰³áˆá¡á¡
በተለያዩ áŒá‹›á‰¶á‰½ ካገኘኋቸዠኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• አብዛኞቹ በዕለተ ሰንበት እሑድ ከማá‹áˆ°áˆá‹™á‰µ á•ሮáŒáˆ«áˆ›á‰¸á‹ አንዱ ወደ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• መሄድን áŠá‹á¡á¡ የá•ሮቴስታንት እáˆáŠá‰µ ተከታዮችሠእንዲሠየራሳቸዠየአáˆáˆáŠ® ስáራ አላቸá‹á¡á¡ áˆáŠ•áˆ á‹á‹áŠá‰µ የኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• በሌለበት ሬኖ ከተማ ‹‹የኔቫዳ ስቴት ዩኒቨáˆáˆµá‰²â€ºâ€º ቅጽሠá‹áˆµáŒ¥ በሚገኘዠየá•ሮቴስታንት ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• አንድ ቤተሰብና አንድ ወንደላጤ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ላለá‰á‰µ á‹áˆ¥áˆ ዓመታት ከáˆáˆ¨áŠ•áŒ†á‰¹ ጋራ አብረዠእያመለኩ እንደኾአአጫá‹á‰°á‹áŠ›áˆá¡á¡
አቴንስ በተባለች ትንሽ ከተማ ትáˆáˆ…áˆá‰±áŠ• ከሚከታተለዠዳዊት የተባለ ጋዜጠኛ ጓደኛዬ ጋራ ዋሽንáŒá‰°áŠ• ዲሲ ተገናáŠá‰°áŠ• ስለዚሠጉዳዠአንሥተን ስንጫወትᣠዘወትሠእሑድ ከባለቤቱ ጋራ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• እንደሚሄዱ áŠáŒˆáˆ¨áŠá¡á¡ አንድ ኢትዮጵያዊ ሕá‹á‹ˆá‰± አáˆáŽ á‹ˆá‹° ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ለቀብሠበሄደ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ስሠያላቸዠበáˆáŠ«á‰³ የሟቾች መታሰቢያ áˆá‹áˆá‰µ ተመáˆáŠá‰¶ መደንገጡንና ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ሕá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹ ሲያáˆá የáˆáˆ‰áˆ አስከሬን ወደ አገሠቤት á‹áˆ‹áŠ«áˆ á‹¨áˆšáˆˆá‹ áŒáˆá‰± የተሳሳተ እንደáŠá‰ ሠመረዳቱን ገáˆáŒ¾áˆáŠ›áˆá¡á¡ ከአገሠá‹áŒ ያሉ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• áˆáˆ‰ በመካከላቸዠያለá‹áŠ• የብሔáˆáŠ“ የá–ለቲካ áˆá‹©áŠá‰µ አጥብበዠባሉበት መሰባሰብ እንዳለባቸዠለመጀመሪያ ጊዜ ማሰብ የጀመረዠአሜሪካ እንደኾአáŠáŒáˆ®áŠ›áˆá¡á¡
የáŠáŠ’áŠáˆµ ደብረ áˆáŒ¥áˆ›á‰… ቅድስተ ማáˆá‹«áˆ á•ሮáŒáˆ«áˆ ተጠናቆ ከአዳራሹ ስንወጣᣠáˆáˆ‰áˆ ሰዠእáˆáˆµ በáˆáˆµ ሰላáˆá‰³ እየተለዋወጠየ80 ቀን ተá‹áŠ«áˆ© ወደተዘጋጀበት áŠáሠያመራáˆá¡á¡ áŠáŒº ካገኘችዠሰዠጋራ áˆáˆ‰ ታስተዋá‹á‰€áŠ áŒˆá‰£á‰½á¡á¡ የደብሩን አስተዳዳሪ አባ አብáˆáˆƒáˆáŠ• ተዋወቅኋቸá‹á¡á¡ እንáŒá‹³ መኾኔን ብትáŠáŒáˆ«á‰¸á‹áˆ እáˆáˆ³á‰¸á‹ አስቀድመዠያወበá‹áˆ˜áˆµáˆ‹áˆ‰á¡á¡ ‹‹አንድ ሰዠጨመáˆáˆ½áˆáŠ“â€ºâ€º አáˆá‰µ ከትá‹á‹á‰ƒá‰½áŠ• አስቀድሞ አብረዠእንዳዩንá¡á¡ ‹‹ኧረ ተመላሽ ናት አባᤠለሥራ áŠá‹ የመጣችá‹â€ºâ€º አለቻቸá‹á¡á¡ ‹‹ትዳሠመሥáˆá‰°áˆ»áˆ?›› ጠየá‰áŠá¡á¡ ‹‹አዎን አባ ቆá‹á‰»áˆˆáŠ¹â€ºâ€º አáˆáŠ‹á‰¸á‹á¡á¡ ሣቅ አሉና ‹‹እኔ á‹°áŒáˆž ገና ከሩበሳá‹áˆ½ áˆá‹µáˆáˆ½ እያሰብኹ áŠá‰ áˆá¤â€ አሉአáˆáˆ³á‰£á‰¸á‹ ያለመሳካቱ የáˆáŒ ረባቸá‹áŠ• ስሜት በáˆáŒˆáŒá‰³á‰¸á‹ እየሸáˆáŠ‘á¡á¡
‹‹ታዲያ እዚሠቀáˆá‰°áˆ½ ባለቤትሽን ብታመጪዠአá‹áˆ»áˆáˆ?›› ሲሉአወደ አገሬ መመለሱን እንደáˆáˆ˜áˆáŒ¥ áŠáŒˆáˆáŠ‹á‰¸á‹á¡á¡ የትዳሠአጋሠማáŒáŠ˜á‰µ አንዱ ማኅበራዊ ችáŒáˆ«á‰¸á‹ መኾኑን ተረዳኹá¡á¡ ለáŠáŒˆáˆ© ተረዳድተዠካáˆá‰°áŒ“ዙት ኑሮዠከቋጥአየከበደ á‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠ›áˆá¡á¡ የአኗኗሩ áŠá‰¥á‹°á‰µ ሠáˆá‰¶ ችáŒáˆáŠ• መወጣቱ ላዠብቻ ሳá‹áˆ†áŠ• ብቸáŠáŠá‰±áŠ•áˆ á‹áŒ¨áˆáˆ«áˆá¡á¡ áˆáŒˆáŒá‰³ ከáŠá‰· የማá‹áˆˆá‹«á‰µ áŠáŒºá£ ‹‹አባ ለማን እንዳሰቡሽ ባወቅኹ›› አለችáŠá¡á¡ አባ አብáˆáˆƒáˆ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ‘áŠ• ከማስተዳደሠባሻገሠየሰዎች ኑሮ መሠረት እንዲá‹á‹áŠ“ እንዲጸና በተቻላቸዠመጠን እንደሚጣጣሩ áŠáŒˆáˆ¨á‰½áŠá¡á¡
ተá‹áŠ«áˆ© ወደተዘጋጀበት ቤት ገባንá¡á¡ በአገሠቤት ከማá‹á‰€á‹ የተá‹áŠ«áˆ á‹áŒáŒ…ት የሚለዠáŠáŒˆáˆ አላገኘáŠá‰ ትáˆá¡á¡ áŠáŒ ላቸá‹áŠ• አዘቅá‹á‰€á‹ á€áŒ‰áˆ«á‰¸á‹áŠ• በጥá‰áˆ ሻሽ የሸáˆáŠ‘ ሴቶች ቀá‹áŠ“ አáˆáŒ« áትáት የያዙ የወጥ ‹ሰታቴያቸá‹â€ºáŠ• ከáŠá‰³á‰¸á‹ á‹°áˆá‹µáˆ¨á‹ ሰáˆáˆáŠžá‰¹ በሳሕን በያዙት እንጀራ ላዠወጥ á‹áŒ¨áˆá‹áˆ‰á¤ በሰáˆá‰ ተራ á‹°áˆáˆ¶á‰µ ድáˆáˆ»á‹áŠ• ያገኘ áˆáŠ¥áˆ˜áŠ• በአዳራሹ አáŒá‹³áˆš ወንበሮች ላዠበትá‹á‹© ተቀáˆáŒ¦ በለዘብታ እየተጨዋወተ á‹áˆ˜áŒˆá‰£áˆá¡á¡ ድንኳን á‹áˆµáŒ¥ መቀመጥ የáˆáˆˆáŒˆ á‹°áŒáˆž ሳሕኑን እየያዘ á‹á‹ˆáŒ£áˆá¡á¡ ዕለቱ የ80 ቀን መታሰቢያ በመኾኑ መስተንáŒá‹¶á‹ በድንኳን áŒáˆáˆ ኾአእንጂ ሰንበቴ ቤቱን በየሳáˆáŠ•á‰± እንደሚገለገሉበት áŠáŒˆáˆ©áŠá¡á¡á‰ አራት ወሠአንድ ጊዜ በሚደáˆáˆ³á‰¸á‹ ተራ መሠረት አራት አራት áˆáŠ¥áˆ˜áŠ“áŠ• አንድ ላዠእየኾኑ በየሳáˆáŠ•á‰± እሑድ በሰንበቴ ቤቱ ያበላሉá¡á¡ እንደ አገሠቤቱ ጠጅ ባá‹áŒ¥áˆ‰áˆ ጠላ ባá‹áŒ áˆá‰áˆ የታሸገ á‹áŠƒá£ áˆˆáˆµáˆ‹áˆ³áŠ“ ትኵስ መጠጦችንሠያቀáˆá‰£áˆ‰á¡á¡ መብሠመጠጡ ማኅበራዊ ኑሯቸá‹áŠ• á‹á‰ áˆáŒ¥ ስለሚያስተሳስáˆáˆ‹á‰¸á‹ እáŠáˆ±áˆ አጠናáŠáˆ¨á‹ á‹á‹˜á‹á‰³áˆá¡á¡
በሰንበቴ ቤቱ ተቀáˆáŒ ን መáˆáˆ«á‹áŠ• እየተቃመስን ከመáŒá‰£á‰£á‰³á‰½áŠ• የተáŠáˆ³ ባለቤቷንና áˆáŒ‡áŠ• ካስተዋወቀችአመáˆáЍ áŒá‰¡ ወá‹á‹˜áˆ® ጋራ ጨዎታ á‹á‹˜áŠ“áˆá¡á¡ በቅáˆá‰¥ ስለደረሰባት ከባድ áˆá‹˜áŠ• አጫወተችáŠá¡á¡ እáˆáˆ·áŠ“ ወላጅ እናቷ ስደት ከወጡ ዘመናት ተቆጥረዋáˆá¡á¡ እናቷ በሕá‹á‹ˆá‰µ እያሉ አብራቸዠአገሠቤት መጥታ ዘመዶቻቸá‹áŠ• አáˆá‰°á‹‹á‹ˆá‰€á‰½áˆá¡á¡ ከእáˆáˆ· á‹áŒª áˆáŒ… ስላáˆáŠá‰ ራቸዠደáŒáˆž áŠá‰³á‰¸á‹áŠ• ወደ አገሠቤት መመለስ እንዳለባቸዠለደቂቃሠአላሰበችáˆá¡á¡ ከእáˆáˆ·á‹ ጋራ ኖረá‹á£ እáˆáˆ·áŠ‘ ኩለá‹áŠ“ ድረá‹á£ ስትወለድ አáˆáˆ°á‹ áˆáŒ†á‰¿áŠ• አብረዠአሳድገዠቀሪ ዘመናቸá‹áŠ• ብቻቸá‹áŠ• ለመኖሠáˆáˆˆáŒ‰á¡á¡ áˆá‰ƒá‹·áŠ• ከመስጠት በቀሠáˆáŠ•áˆ áˆ›á‹µáˆ¨áŒ áˆµáˆ‹áˆá‰»áˆˆá‰½ ከብዙ áŒá‰…áŒá‰… በኋላ እናቷ ደስተኛ ኾáŠá‹ ብቻቸá‹áŠ• ሲኖሩ ቆዩá¡á¡
እናቷ áˆáŠ• ቢáˆáŒ ሠበሰንበት እሑድ ከዚች ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ቀáˆá‰°á‹ አያá‹á‰áˆá¡á¡ አንድ ዕለት áŒáŠ• á‹á‹áŠ— በሠበሩን ቢያዠሊመጡ አáˆá‰»áˆ‰áˆá¡á¡ ማለዳ ተደዋá‹áˆˆá‹ á‹°áŒáˆž እንደሚመጡ áŠáŒáˆ¨á‹‹á‰³áˆá¡á¡ ጥáˆáŒ£áˆ¬ ስለገባት ሰዠትáˆáŠá‰£á‰¸á‹‹áˆˆá‰½á¡á¡ የáˆáˆ«á‰½á‹ áŠáŒˆáˆ አሟቸዠሊኾን á‹á‰½áˆ‹áˆ የሚሠቢኾንሠእናቷን á‹«áˆáŒˆáˆ˜á‰°á‰½á‹ አጋጥሟቸዋáˆá¡á¡áŠ¨áˆ˜á‰³áŒ á‰¢á‹« ቤት እንደ ወጡ ወድቀዠሕá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹ አáˆááˆá¡á¡
የአሟሟታቸዠáˆá‹˜áŠ•áŠ“ ጸጸት ተደማáˆáˆ¨á‹ áˆá‰§áŠ• ሠበሩትᤠመጽናናትሠአáˆáоáŠáˆ‹á‰µáˆá¡á¡ ወደ ኢትዮጵያ ተመáˆáˆ³ የእናቷን ዘመዶች አáˆáˆ‹áˆáŒ‹ áˆá‹˜áŠ—áŠ• ከእáŠáˆáˆ± ጋራ ለመካáˆáˆ ትወስንና ብድጠብላ ትመጣለችá¡á¡ ያሰበችዠአáˆá‰°áˆ³áŠ«áˆá¡á¡ እáˆáˆ· ኢትዮጵያ በደረሰችበት ጊዜ ገጠሠየሚገኙት የእናቷ ዘመዶች ለጾሠሱባኤ ገብተዋáˆá¡á¡ ‹‹አዲስ አበባ እንደደረስኹ የማá‹á‰€á‹ ዘመድ ስላáˆáŠá‰ ረአያረáኹት የባለቤቶቼ ዘመዶች ዘንድ áŠá‰ áˆá¡á¡ ከእናቴ ዘመዶች እንዲያገናኘአአደራ á‹«áˆáŠ¹á‰µ ሰዠበሱባኤ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ሊያገናኘአእንደማá‹á‰½áˆ ስለáŠáŒˆáˆ¨áŠ á‹áˆ ብሎ ከመጠበቅ á‹áŒ አማራጠአáˆáŠá‰ ረáŠáˆâ€ºâ€º አለችáŠá¤ ወቅቱን በማስታወሷ áˆá‰§ በáˆá‹˜áŠ• ተሠብሯáˆá¡á¡
‹‹አንዳንድ ቀን ከቤት እወጣና መáˆáˆ መንገድ ላዠቆሜ አለቅሳለኹá¡á¡ በደኅና ጊዜ እናቴን á‹á‹¤ ብመጣ ኖሮ እንዲህ ያለ ባá‹á‰°á‹‹áˆáŠá‰µ እንደማá‹áˆ°áˆ›áŠ áŠ áˆµá‰£áˆˆáŠ¹á¡á¡ የእናቴን አሟሟት ሳስበዠደáŒáˆž የባሰ ሆድ ያስብሰኛáˆá¡á¡ ዘመዶቿን ሰብስቤ አብሬያቸዠእሪሪ ብሎ ማáˆá‰€áˆµ á‹«áˆáˆ¨áŠ›áˆá¡á¡ አገሬ ኢትዮጵያ ኾኖ áˆá‰„ ስለከረáˆáй ባá‹á‰°á‹‹áˆáŠá‰µ á‹áˆ°áˆ›áŠ›áˆá¡á¡ ሳለቅስ á‹á‹¬ ሳለቅስ á‹áŠáŒ‹áˆá¡á¡â€ºâ€º áˆá‹˜áŠ—áŠ• ስትáŠáŒáˆ¨áŠ áŠ¥áŠ•á‰£á‹¬ እየተናáŠá‰€áŠ á‰ áŒ†áˆ©á‹¬ ብቻ ሳá‹áŠ¾áŠ• በáˆá‰¤ መስማቴን ቀጠáˆáйá¡á¡
ከሥራ ቦታዋ ያገኘችዠáˆá‰ƒá‹µ ወደ መጠናቀበሲቃረብ የእናቷ ዘመዶች ከሱባኤ እንደ ወጡ ተáŠáŒˆáˆ«á‰µáŠ“ ወደዛዠአመራችá¡á¡ የáŠá‰ ራት ጊዜ አáŒáˆ ቢኾንሠዘመዶቿን ተዋá‹á‰ƒ እáˆáˆŸáŠ• ከእáŠáˆáˆ±áŒ‹ አá‹áŒ¥á‰³ áˆá‹˜áŠ— በጥቂቱ ቀሎላት ጥሩ ጊዜ አሳáˆá‹ ተመለሰችá¡á¡ ወዲያá‹áˆ ለራሷ ቃሠገባች – ‹‹በቅáˆá‰¥ ጊዜ á‹áˆµáŒ¥ áˆáŒ†á‰¼áŠ• á‹á‹¤ ተመáˆáˆ¼ እመጣለኹá¡á¡ áˆáŒ†á‰¼ ሲያድጉ እንደኔ ባá‹á‰°á‹‹áˆ እንዳá‹áˆ†áŠ‘ በተቻለአመጠን እየወሰድኹ ከዘመድ እቀላቅላቸዋለáŠâ€ºâ€º ስትáˆá¡á¡ ለእኔ á‹°áŒáˆž ዕለት በዕለት የáˆáˆ°áˆ›á‹ የማየዠáŠáŒˆáˆ áˆáˆ‰ ተደማáˆáˆ® ከአገሠየመራቅ አበሳዠá‹áŒˆá‹áብአጀመáˆá¡á¡
በዚች ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ‹‹ሰንበቴ ቤት›› አáŒá‹³áˆš ወንበሠላዠተቀáˆáŒ¬áˆ በየከተማዠከገጠመáŠÃ· ‹‹አገሠቤት እንዴት áŠá‹? የኑሮ á‹á‹µáŠá‰±áŠ• እንዴት áŠá‹ የáˆá‰µá‰‹á‰‹áˆ™á‰µ? á–ለቲካá‹áˆµ? ለáˆáŠ• መጣሽ? ትመለሻለሽ? እዚህ ለáˆáŠ• አትቀሪáˆ? አገሠቤት ጥሩ ሥራና ጥሩ ኑሮ ካለሽ áŒáŠ• እዚህ ቅሪ ብዬ አáˆáˆ˜áŠáˆáˆ½áˆâ€ºâ€º ከሚለዠተመሳሳዠጥያቄ አላመለጥኹሠáŠá‰ áˆá¡á¡ መáˆáˆµ ላገኘáŠáˆˆá‰µ ስመáˆáˆµá£ áˆáˆ‹áˆ½ ላጣኹለት á‹°áŒáˆž በá‹áˆá‰³ ሳáˆá ሰንብቼ ተመáˆáˆ»áˆˆáйá¡á¡
እስቲ áŒáŠ• እኔ ስጠየቅ ከከረáˆáŠ‹á‰¸á‹ áŒ¥á‹«á‰„á‹Žá‰½ አንዱን áˆáŒ á‹á‰ƒá‰½áŠ¹Ã· ‹‹የኑሮ á‹á‹µáŠá‰±áŠ• እንዴት áŠá‹ የáˆá‰µá‰‹á‰‹áˆ™á‰µ?›› (á‹á‰€áŒ¥áˆ‹áˆ)
Average Rating