www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 44
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 44
Latest

የለውጥ መንግስት መስራቾችን ውይይት ቪዲዮ ይዘናል !

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የለውጥ መንግስት መስራቾችን ውይይት ቪዲዮ ይዘናል !

part one part 2 ENTC July Conference Transition Part One

Read More →
Latest

የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት

የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዲሁም የጋዜጠኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዴት እንደሚያፍን የሚያሳይ ውይይት ከታዋቂው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉና ከጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ ጋር ክፍል 1  ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3 ተዛማጅ ፅሁፎች: – See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5059#sthash.b1wm7AzC.dpuf

Read More →
Latest

ከ “ድርጅታዊ ምዝበራ መጽሃፍ” ላይ የተወሰደ ማስታወሻ በ ገለታው ዘለቀ

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ “ድርጅታዊ ምዝበራ መጽሃፍ” ላይ የተወሰደ ማስታወሻ በ ገለታው ዘለቀ

በቅርቡ ለንባብ የበቃው “ድርጅታዊ ምዝበራ” የተሰኘው  መጽሃፍ ደራሲ ዶክተር ኣክሎግ ቢራራ ጎንደር ተማሪ በነበሩበት ወቅት በኣንድ ነገር ተመስጠው ነበር። ይህ ምናባቸውን የገዛው ነገር በጎንደር ውስጥ እድሜው የትየለሌ የሆነ የኣንድ የዋርካ ዛፍ ተፈጥሮ ነበር። ይህን ዋርካ ባዩት ቁጥር ምናባቸው ተዛምዶን ይፈጥራል። ግዙፉ ዋርካ ዙሪያውን ያሉትን ቅርንጫፎችና ቅጠሎች ይዞ ዝንት ዓለም ይኖራል። ከምድሪቱ የሚያገኘውን ኣስፈላጊ ነገር እያመላለሰ […]

Read More →
Latest

ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ ታደሰ ብሩ

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ ታደሰ ብሩ

1.    መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው።  ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ ዛሬም ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ። እነዚህ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ከመጠሪያቸው በስተቀር ባህሪያቸው ተመሳሳይ ነው።   በፋሽስት የወረራ ዘመን ተስማምቶ፣ ተመሳሰሎ፣ ተለሳልሶ፣ ተሞዳምዶ መኖር ተበረታታ። በወያኔ የአገዛዝ ዘመን ደግሞ ይህ የአኗኗር ስልት “ልማታዊ” እየተባለ […]

Read More →
Latest

Political Assassination and the Crimes of War: The “Unnatural Death” of Dr. David Kelly Ten Years ago: David Kelly Died in Oxfordshire, 17-18 July 2003 By Dr. David Halpin

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Political Assassination and the Crimes of War: The “Unnatural Death” of Dr. David Kelly Ten Years ago: David Kelly Died in Oxfordshire, 17-18 July 2003 By Dr. David Halpin

A bearded man of avuncular appearance had started early in replying to e-mails on the 17th July 2003.  He was in the office of his pretty cottage, with the scent of roses telling of an English summer.  The little village of Southmoor was stirring. He was to send over 80 via one of five hard […]

Read More →
Latest

From Turkey with Love: Another Israeli attack on Syria? By Mahdi Darius Nazemroaya

By   /  July 23, 2013  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on From Turkey with Love: Another Israeli attack on Syria? By Mahdi Darius Nazemroaya

Prime Minister Erdogan and his AK Party government have a track record of being deceitful, especially in regards to both Israel and Syria. No one should be surprised to hear that Israel and Turkey are collaborating together against the Syrians. With the aim of tightening the front against Syria, President Obama even travelled to Israel […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለክቡር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም በዘውገ ፋንታ

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለክቡር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም በዘውገ ፋንታ

Seattle, U.S.A   በዚህ ሐምሌ ወር (2005 á‹“/ም) የጻፉትን እንደተለመደው በጉጉት ማንበብ ጀምሬ በመንሰፍሰፍ ጨርሻለሁ። መልዕክቶችዎ ብዙ ዘመን የሸፈናቸውን ትዝታዎች እንዳስታውስና ብዙ ትውስቶችን እንዳሰላስል አድርጎኛል። ብዙ ሆድ የሚያባቡ ሃሳቦች ነበሩ። የአብዘኽኘው ሰው ስሜት እንዴት እንደሆነ ባላውቅም፣ ሁላችንም ያለንበት ጀልባ አንድ፣ ያለንበት ባሕር አንድ፣ ጉዞአችንና አቅጣቻችን እንዲሁ አንድ ነው ብየ ስለማምን ያንዱ ስሜት የጋራ ነው ብዬ […]

Read More →
Latest

የኢሳት ወይም የግንቦት ሰባት ሁለገብ ጋዜጠኞች ክሽፈት በኮረኔል ታደሰ እና ሌሎች ጉዳዮች ከያሬድ ኃይለማርያም

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሳት ወይም የግንቦት ሰባት ሁለገብ ጋዜጠኞች ክሽፈት በኮረኔል ታደሰ እና ሌሎች ጉዳዮች ከያሬድ ኃይለማርያም

ሐምሌ 21፣ 2013  ቀደም ሲል በሚያዝያ ወር 2005 á‹“.ም. ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ኢሳትን በማስመልከት በድህረ ገጻቸው ላይ “ደፋርና ፟ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራዲዮ” በሚል ርዕስ ባስነበቡን ተከታታይ ጽሁፍ ክፍል አራት ላይ በመንተራስ የራሴን ትዝብትና ኢሳትን የሚመለከቱ አስተያየቶችን “የወያኔን ስሕተትና ወንጀል ሌላው ኃይል ሲፈጽመው ትክክልና ሕጋዊ ሊሆን አይችልም” በሚል ርዕስ ሰንዝሬ ነበር። በዚያም […]

Read More →
Latest

ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . በነብዩ ሲራክ

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . በነብዩ ሲራክ

 በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . .  አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው አይኑን አፍጦ በማህበራዊ ገጾች እና በተለያዩ     የኢንተር ኔት ድህረ ገጽ ስር ባሉ የመረጃ መረቦች ሲከታትለው የሰነበተው የጁሃር መሃመድ ሃይማኖትና ዘርን ቀላቅሎ የተናገረበት     አሳፋሪ፣ አሳዛኝ እና […]

Read More →
Latest

በዘር እንዳትመነዝሩኝ

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዘር እንዳትመነዝሩኝ

  (ከዘካሪያስ አሳዬ)  የጓደኛችን ቋንቋው፣ ዘሩ፣ ሃይማኖቱና ፖለቲካዊ አመለካከቱ ምን ያደርግልሃል? ደጋ ውስጥ ቢፈጠር ቆላ፣ ወይናደጋ ቢወለድ  ተራራ ጫፍ ላይ፤ አንዴ ተፈጥረናልና ሰው ስለመሆናችን ብቻ ማሰቡ ይበልጣል።   የዘር አድልዎ ፖሊሲ ምልክቶቹን ፣ በሃገራችን ፣ በአንዳንድ በተቃዋሚው አካባቢ ባሉም ምሁራንም ጭምር ፣ በአንዳንድ ድህረ-ገጾችና የፓልቶክ የመወያያ ክፍሎች ሲሰሙና ፣ ሲንጸባረቁ ያየሁትን አደገኛ አዝማሚያ፣ ስጋቴን ለወገኖቼ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar