www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 50
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 50
Latest

ሊደመጥ የሚገባው እና ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አብርሃም ያየህ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሊደመጥ የሚገባው እና ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አብርሃም ያየህ

ዳዊት ከበደን አውራምባ ታይምስን ለዚህ ጥልቅ ቃለመጠይቅ ከልብ እናመሰግናለን!

Read More →
Latest

በአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ስም የተጀመረው ቲጂ ቲቪ ውግዘት ቀረበበት !

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ስም የተጀመረው ቲጂ ቲቪ ውግዘት ቀረበበት !

በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንድ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል።   የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው ግን የተከፈተው ቴሌቭዥን ጣቢያ የፕሮግራም ጥንጥኑና ቅንብሩ የሙዚቃውን ንጉስ ገድለ-ጥበብ ከመዘከር ይልቅ ዘረኛውን የወያኔ መንግስት ከተቃዋሚ ወገን ጥቃት ለመከላከል ሲተጋ መገኘቱ ነው።   የጥላሁን […]

Read More →
Latest

ተስፋዬ ገብረአብ ማን ነው ?

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተስፋዬ ገብረአብ ማን ነው ?

ተስፋየ ገብረዕባብ ማነው ?? ለሚለው ባጭሩ የሚያምታታ የሻቢያ ትግሬ ነው ተስፋየ ገብረዕባብ ማነው ?? ለሚለው ባጭሩ እኔ ኤርትራዊ ብሆንም በኢትዮጵያዊነቴ ነው የማምነው እያለ የሚያምታታ የሻቢያ ትግሬ ነው [ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ትግርኛ ነን ብለው የጠራሉ ]። ኤርትራ ነጻነቷን [ባርነት ??] መርጣ ዛሬ በችግር ማቅ ውስጥ ስላለች ሀገር አንድ ዜጋ ለምን መጻፍ አስፈለገኝ ?? ነገሩ እንዲህ ነው ይህ ሰው […]

Read More →
Latest

አቶ ስብሐትና የተንኮል ፖሊቲካ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (መነበብ ያለበት) ጥቅምት 2005

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስብሐትና የተንኮል ፖሊቲካ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (መነበብ ያለበት) ጥቅምት 2005

አቶ ስብሐት ነጋ ሙሉ ነጻነቱን የሚወድ ሰው መሆኑን አደንቅለታለሁ፤ አስቦም ይሁን ሳያስብ አንደልቡ የመናገር ባሕርይ አለው፤ በበኩሌ ይህንን ባሕርዩንና በመብቱ መጠቀሙን አከብርለታለሁ፤ ሀሳቡ የተሳሳተ ይሁንም አይሁንም፣ እኔ የምስማማበት ሆነ አልሆነም፣ እኔ ልቀበለውም አልቀበለው ስብሐት ነጋ በሙሉ ነጻነቱ ተጠቅሞ ሀሳቡን ሁሉ መግለጹን አከብርለታለሁ፤ እሱም የእኔን ሀሳብ የመግለጽ ነጻነት አንደሚያከብርልኝና እንደሚያስከብርልኝ ተስፋ አለኝ፤ ከዚያም በላይ ነጻነት ሁልጊዜም፣ […]

Read More →
Latest

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራር አባሉን ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” ሊመሰርት ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራር አባሉን ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” ሊመሰርት ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

ግንቦት 14 ቀን 2005 á‹“.ም በፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ በፖሊስ አማካኝነት በቁጥጥር ስር የዋለው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራር አባልና የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድን ከእስር ለማስፈታት “አካልን ነፃ የማውጣት ክስ” እንደሚመሰርቱ ጠበቃው አስታወቁ። የወጣቱ ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት ደንበኛቸውን “የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኃላፊዎች እኛ አልያዝነውም” የሚል ምላሽ በመስጠታቸው፣ ደንበኛቸው […]

Read More →
Latest

አስመጪዎች የሦስተኛ ወገን ሰርተፍኬት ሊጠየቁ ነው በፀጋው መላኩ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስመጪዎች የሦስተኛ ወገን ሰርተፍኬት ሊጠየቁ ነው በፀጋው መላኩ

ንግድ ሚኒስቴር አስገዳጅ ደረጃ ያወጣላቸውን ከውጪ የሚገቡ ምርቶች በተገቢው መንገድ ለመቆጣጠር ያመቸው ዘንድ ከሐምሌ 1 ቀን 2005 á‹“.ም ጀምሮ አስመጪዎችን የሦስተኛ ወገን ሰርተፍኬት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቀ። በንግድ ሚኒስቴር የገቢና ወጪ እቃዎች ጥራት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ገኖ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር አንድ አስመጪ የምርቱን የጥራት ደረጃ የሚያስመረምረው ሀገር ውስጥ ገብቶ በጉምሩክ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ያዕቆብ ከመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ በፊት እርቅ እንዲወርድ እየጣሩ ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ያዕቆብ ከመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ በፊት እርቅ እንዲወርድ እየጣሩ ነው በዘሪሁን ሙሉጌታ

የቀድሞ ቅንጅት ከፍተኛ አመራርና የዓለም አቀፍ ምሁር የሆኑት á‹¶/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጠቅላላ ጉባኤ ከመጥራቱ በፊት ሦስት ቦታ የተከፈሉትን የፓርቲውን አመራር አባላት ለማስታረቅ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ። ቀደም ሲል በተመሳሳይ በአመራሮቹ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በእርቅ ለመፍታት ቢሞከርም የእርቅ ሂደቱ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ ቀርቶ ነበር። በአሁኑ ወቅት ደግሞ […]

Read More →
Latest

ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ በጋዜጣው ሪፖርተር

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ በጋዜጣው ሪፖርተር

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪ ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ ከያዘ በኋላ ለኮሚሽኑ የሚደርሰው የሙስና ጥቆማ ቁጥር መጨመሩ ታወቀ። ኮሚሽኑ በድረገፁ ይፋ እንዳደረገው በተለይ ከግንቦት 2 ቀን 2005 á‹“.ም በኋላ ባሉት አስር ቀናት ብቻ ከዚህ ቀደም ከነበረው ጋር ሲነፃፀር የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ በልጦ መመዝገቡን ገልጿል። ኀብረተሰቡ ሙስና አስከፊ […]

Read More →
Latest

የመድረክ ሥራ አስፈፃሚ በአንድነት ፓርቲ ጉዳይ መከረ *በአንድነት ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ሊወስድ ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  May 28, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on የመድረክ ሥራ አስፈፃሚ በአንድነት ፓርቲ ጉዳይ መከረ *በአንድነት ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ሊወስድ ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ

ሰንደቅ  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በቅርቡ በመድረኩ አባል ድርጅት በሆነው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ‘‘የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ’’ በሚል ባዘጋጀው 19 ገፅ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል። የመድረክ ስራ አስፈፃሚ ሰኞ ዕለት ግንቦት 19 ቀን 2005 á‹“.ም ስድስት ኪሎ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ ላይ […]

Read More →
Latest

የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ውስጥ ናት በጋዜጣው ሪፖርተር

By   /  May 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ውስጥ ናት በጋዜጣው ሪፖርተር

ሰንደቅ ጋዜጣ ከህዳሴ ግድብ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የግልገል በለስ ከተማ በመብራት ችግር ምክንያት ሆቴሎች አገልግሎት መስጠት የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ በመባል የሚታወቀው ከተማ ለህዳሴው ግድብ ሙያተኞች፣ ግድቡንም ለመጎብኘት የሚመጡ ሰዎች የሚያርፉበት ከተማ ሲሆን ኤሌክትሪክ ኃይል በተደጋጋሚና በተከታታይ መቋረጥ ጋር በተያያዘ ሆቴሎች አገልግሎት መስጠት መቸገራቸውን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar