www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 62
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 62
Latest

ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

አንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በመሆን ብአዴን እና አመራሮቹን በማውገዝ ባለፈው እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 በባህርዳር ያካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴን ውስጥ ትርምስ መፍጠሩን ተከትሎ የብአዴን አባላት፣የመንግስት ሰራተኞች ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችም የአማራ ክልል ም/ዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ ሆኑት አቶ አለምነው መኮንን የተናገሩት ትክክል ነው የሚል ፔቲሽን እያስፈረመ እንደሆነ ማንነታቸው እንዳይገለፅ የጠየቁ የብአዴን የዞን አመራር የአንድነት […]

Read More →
Latest

መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? ከበላይ ገሰሰ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? ከበላይ ገሰሰ

ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን ጥቂት የሻዕቢያ ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት መሪዎች የግንጠላ አጀንዳቸውን ይዘው በረሃ የሸፈቱበት ቀን ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የትግራይ ህዝብ “ደደቢት ሂዳችሁ ታገሉሉኝ” ብሎ ወክሎ የላካቸው ይመስል “እኛ ታግለን ነፃ ስላወጣንህ እንደፈለግን እናደርጋሃለን” በማለት ዓይን አዉጣ […]

Read More →
Latest

አቶ ስዬ አብረሃ በሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስዬ አብረሃ በሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

Seeye-about-ethio_sudanese_border አቶ ስዬ አብረሃበሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

Read More →
Latest

ባህር ዳር የብአዴን አመራሮች አዲስ አበባ ላይ የአማራ ብሄር የጦር መኮንኖች የስብሰባ ውጥረት

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባህር ዳር የብአዴን አመራሮች አዲስ አበባ ላይ የአማራ ብሄር የጦር መኮንኖች የስብሰባ ውጥረት

ባህር ዳር እና አዲስ አበባ የከተመውን ሕወሓት መራሹ የብአዴን ስብሰባ ውጥረት ነግሶበታል።በቅርቡ ከፍተኛ የብኣዲን አመራሮች የፖለቲካ ጉዳዮች ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል:: ምንሊክ ሳልሳዊ:- የአቶ አለምነህ መኮንን ንግግር አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው ብኣዴን ለሕወሓት ግን አዳዲስ ታማኝ አሽከሮችን ለመሾም በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶላታል::ከአዲስ አበባ እና ከባህር ዳር የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት የብኣዲን አመራሮች የፖለቲካ ጉዳዮች ሰለባ እንደሚሆኑ እና እነሱንም […]

Read More →
Latest

የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

የወያኔ ሹመትን በመመጻደቅ የተሰጣቸው እና የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር በሚል ስያሜ ስልጣንን የሸመቱት ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ የተሰሳሳይ ጾታዎች ጋብቻን እንደሚደግፉ በትዊተር አካውንታቸው ስሜታቸውን ለመግለጽ ወስነዋል ።በተለይም መነሻ የሆነው የኡጋንዳው ፕረዚዳንት የሆኑት ዩሪ ሞሶቮኒ በሃገራቸው ላይ ያሳለፉት በተመሳሳይ ጾታዎች ላይ የእድሜ ልክ እስራት አስመልክቶ ሚንስትሯ የሰጡት አስተያየት ህዝብን ሊያስቆጣ ችሏል ፣ ይህ ማለት ደግሞ […]

Read More →
Latest

Uganda politicians celebrate passing of anti-gay laws (Amy Fallon in Entebbe and Owen Bowcott)

By   /  February 25, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Uganda politicians celebrate passing of anti-gay laws (Amy Fallon in Entebbe and Owen Bowcott)

President Museveni’s supporters revel in new anti-gay laws passed despite pressure from US, EU, western donors and rights groups Ugandan president Yoweri Museveni has signed off a bill introducing anti-gay laws. Photograph: Carl Court/AP Uganda‘s president hassigned a controversial law allowing those convicted of homosexuality to be imprisoned for life, defying international disapproval from western […]

Read More →
Latest

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አባላት ጋር በወቅታዊና አካባቢያዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሲዳማ ዞን የአንድነት ሰብሳቢ አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል ፡፡ አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ባለፈው ሳምንት በአዋሳ ሌዊ ሪዞርት ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር በአካባቢያዊና ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች […]

Read More →
Latest

ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

ሁለት ጫፍና ጫፍ ያልተገጣጠመ፣ አንደኛው ቀና ሲል፤ ሌላው ያዘመመ፤ አቅጣጫ ሲፈልግ ጫፉ ለመጋጠም፣ ይሄኛው ሲራወጥ ከዚያኛው ሊጣጣም፣ አንዱ በዚህ ሲዞር፤                 ያኛው ወዲያ ሲያከር፣ የሚያለዝብ ጠፍቶ፤                 በየፊናው ሲበር፤ ምኞታቸው ሳይሰምር፤                        ፍላጎት ሳይረካ፣ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ጫፍ ሳይነካካ፤ ይሄን ጫፍ ከዚያኛው ማጋጠም ቢችሉም፣ ሁሉም ቢዳክሩም መፍትሄ አላገኙም።             ጥሞና ሳይሰፍን በመሀከላቸው፣             ፍላጎት ብቻውን ሲነድ በሆዳቸው          ሁለቱም አንድ ሆነው፤ […]

Read More →
Latest

ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

(ዜና ድንቅ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት የጸረ ግብረሰዶም ህጉን ፈረሙበት! የኡጋንዳ ፓርላማ ፣ አንዳንድ ግብረሰዶማዉያንን እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ለመቅጣት ያሳለፈውን ህግ፣ ፕሬዚዳንት እንዳይፈርሙበት፣ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ከአንዳንድ የሰብ አዊ መብቶ ድርጅቶች ግፊት ቢደረግባቸውም፣ ዛሬ ፈርመውበታል።አስቀድሞ ፓርላማው ግብረሰዶማዊ የሆነው ሰው ከህጻናት ጋር ሲፈጽም ከተገኘ ወይም ኤች አይ ቪ እንዳለበት እያወቀ ድርጊቱን ከፈጸመ በሞት ይቀጣ ሲል […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአንድነት ፓርቲ ማስጠንቀቂ ምላሽ ሰጠ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአንድነት ፓርቲ ማስጠንቀቂ ምላሽ ሰጠ

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት አንድነት ፓርቲ ለላከለት ማስጠንቀቂ ምላሽ መስጠቱን የአንድነት ዋና ጸሀፊ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት በቅርቡ አንድነትን በ“አሸባሪነት” የሚፈርጅ ዘጋቢ ፊልም ማቅረቡን ተከትሎ አንድነት ፓርቲ ድርጅቱ ምላሽ እንዲሰጥ ጥር 1 ቀን 2006 á‹“.ም ደብዳቤ ጽፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለደብዳቤው ምላሽ ባለመስጠቱም አንድነት በድጋሚ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar