ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ ልዩ ጥቅም አለው! የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የሕወሓት ሀገር ከፋፋይ ቀጣይ አጀንዳ አካል ነው
(የጉዳያችን ማስታወሻ) ጉዳያችን / Gudayacnhn ሰኔ 21/2009 ዓም (ጁን 28፣2017) ***************************** ዛሬ ሰኔ 20፣2009 ዓም የሕወሓት ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮምያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖራት ጥቅም በሚል ርዕስ ውሳኔ ማሳለፉ እና የሕወሓት ኢህአዴግ 99% አሸነፍኩ ወዳለበት ምክር ቤት እንደሚመራ ተነግሯል። ጉዳዩ ልዩ መብት የሰጠ የመሰለው ካለ እርሱ ከ26 አመታት በኃላም ገና ፖለቲካ ሀ ሁ እያለ እንደሆነ […]
Read More →የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት – * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ
የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት ============================== * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ መረጃን ማቀበሌ ወንጀል ሆኖ ” የነቢዩ ሲራክ ልጆች ከሚማሩበት የጅዳ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት እንዲታገዱ ” የሚለው የካድሬዎች ሀሳብ ያን ሰሞን ቀርቦ እንደነበር በድጋሜ በማረጋገጤ አዝኘ ነበር ያደርኩት ። … ስለ እውነት ለመናገር ፣ […]
Read More →የማለዳ ወግ … ለቀጣዩስ ፈታኝ ወቅት ተዘጋጅተናል ?
================================== * የምህረት አዋጁ የመራዘሙ መረጃ * ሪያድ ጅዳ ላይ ስላለው እውነታ … * ጉድ ያደረገን አንጋፋው አየር መንገዳችን … * “… ፈተናው ውስጥ ሳንገባ ነው የወድቀናል ! “ * ወደ ፈተናው ሳንገባ የመውደቃችን አበሳ ! * እያለፈ ካለው እንግልት ምን ተምረናል ከ90 ቀኑ የምህረት አዋጅ በኋላ …የመራዘሙ መረጃ ================================== 90 ቀኑ የሳውዲ የምህረት አዋጅ […]
Read More →ከቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ለዳንኤል ብርሃኔ
ይድረስ ለዳንኤል ብርሃኔ /ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ/ ልብ ብለህ አንብባት ባለቤት አልባ አገር “እናንተ ዛሬ የአየር ኃይላችንን የጥራት መመዘኛ አሟልታችሁ በውጪ አገር ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትሄዱ ወጣቶች፤ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። በቆይታችሁ ወቅትም ትምህርታችሁን በሚገባ ቀስማችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ለማገልገልና ለህዝባችን ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀት እንደሚኖርባችሁ ለአፍታም መዘንጋት የለባችሁም። ትልቅ አደራም ተሸክማችኋል። ምንም እንኳ የከፋ ድህነት ያለባት […]
Read More →የሃገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በማስመልከት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ መሪዎች ከማረምያ ቤት የላኩት መግለጫ እጃችን ገባ (ይዘነዋል) በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ አይጨመርም!
ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት በህዝባችን ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ፣ የኢኮኖሚ ዘረፋና የፖለቲካ ጭቆና የተፈፀመ ሲሆን በተለይም ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ትዕግስቱ በመሟጠጡ በአገዛዙ ላይ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በማካሄድ ላይ የሚገኝ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ እኛ ይህን ኢፍትሀዊነት የተቃወምን ዜጎች ከተወረወረንበት እስር ቤት ሆነን አሁንም ያገራችን ጉዳይ እንደሚመለከተንና እንደሚያሳስበን በመግለጽ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ለመንግስት ጠቋሚ […]
Read More →የዶባ (ራያ) ነገር
………………………………… ጌኦርግ ሄግል የተባለው ጀርመናዊ ፈላስፋ “ አንዳንድ ሰዎች እና አምባገነን መንግስታት ከታሪክ ምንም ነገር እንዳልተማሩ ወይም ካገኙት ትምህርት ምንም እንዳልተጠቀሙ ተሞክሮና ታሪክ አስተምሮናል” ብሏል። ሄግል ስለ ሕይወት ባለው ፍልስፍና የማይስማሙ ብዙ ሰዎች ይኑሩ እንጂ በዚህ አባባሉ የማይስማሙ ሰዎች ግን እምብዛም አይኖሩም። ሰዎች ከታሪክ ለመማር ያለመቻል ከባድ ችግር ያለባቸው መሆኑ በእጅጉ ያሳዝናል … ሰሞኑን የትግራውያን […]
Read More →የሀብታሙ አያሌው ባለ አራት ምዕራፍ ፖለቲካ፣ – ይገረም አለሙ
አቶ ሀብታሙ አያሌው አቶ ሀብታሙ አያሌው እሱም ብዙ እያለ ስለ አርሱም እየተባለ ነው፡፡ ፖለቲካችንም ማህበራዊ ኑሮአችንም የተቃኘው በእውነት ላይ ሳይሆን በስሜት ላይ ሆነና አፍቅረን ሰንደግፍ ሆነ ጠልተን ስንነቅፍ ምክንያት ብቻ አይደለም ለከትም የለንም፡፡ሜዳው ላይ ልጆች በዙና፣ጨዋነት እየኮሰመነ ዋልጌነት እየገነነ መጣና ትላልቆቹ እድሜ ጠገቦቹ ተግባራቸው ሀገር ሊያድን፣ ረጋ ሰከን ብሎ ነገሮችን ግራ ቀኝ አይቶና መዝኖ የመደገፍም […]
Read More →No one is paying attention to the worst humanitarian crisis since World War II
In this April 5, 2017, photograph, Adel Bol, 20, cradles her 10-month-old daughter Akir Mayen at a food distribution site in Malualkuel, in the Northern Bahr el Ghazal region of South Sudan. (Associated Press) By Jackson Diehl Deputy Editorial Page Editor June 25 The never-ending circus that is Donald Trump’s presidency has sucked attention […]
Read More →የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….
በመስከረም አበራ ሰኔ 19:2009 ዓ ም Meskerem Abera ከዕለት ተዕለት ግላዊ የኑሮ ግብ ግብ አለፍ ብሎ ለህዝብ ነፃነት፣የህይወት ለውጥ፣ መከራ ቅለት ሊታገሉ መነሳት ራመድ ያለ ማንነትን ይጠይቃል፡፡ ታግሎ ማሸነፍ ደግሞ የበለጠ ብርታት ይጠይቃል፡፡ ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ የልጅነት ዘመናቸውን በጫካ የገፉ በመሆናቸው እንዲህ ካሉት ወገን ለመመደብ የሚችሉ ናቸው፡፡ ለህዝብ ነፃነት የልጅነት ጊዜን ሰውቶ በረሃ መገኘት ከበድ […]
Read More →ሌ/ጄነራል ጻድቃን ፣ ህወሃት ፣ ኤርትራ እና ቀይ ባህር
በነጻነት ቡልቶ ክፍል አንድ ጄነራል ጻድቃን፣ “የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፓሊሲ” እና “የፓለቲካ ችግሮች” በግሪክ አቴናና በስፓርታ መካከል የተካሄደውን የጦርነት ታሪክና ከጦርነቱ ጋር የተያያዙ ስትራቴጃካዊ ጽንሰ ሃሳቦች በማፍለቅ ከሚደነቀው ጥንታዊው የታሪክ ጸሃፊ የቱስዳይስ The Peloponnesian war ጀምሮ እስከ የጀርመኑ ካርል ቮን ክልሽዊትዝ On War ፣ የባህር ሃይል ስትራቲጂ አባት አልፌሬድ ማሃን The influence of Sea […]
Read More →
