የማለዳ ወግ … ከፈጣሪ በታች ወገን ለወገኑ መድሐኒት !
=================================== * ጉዳቱን ከአንደበቱ .. * የአባወራው ጉዳይና አስተምሮቱ … ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሁሴን ስለሆነው ሁሉ ፋጣሪውን ባያማርርም ዛሬ ብቸኛ አይደለምና ከወራት በፊት ሳውቀው የጨለመ የሚመስል ተስፋው በወገኖቹ አይዞህ ባይነት ብሩህ እየሆነለት መጥቷል ! ከፈጣሪ በታች ወገን ለወገኑ መድሐኒት ስለመሆኑ ምስክር ነኝና የማውቀውን አወጋችኋለሁ …. የመሀመድ ህመም መረጃ በመሰራጨቱ ለስራ ጉዳይ ያመራ ወደ ኩንፊዳ ያመራ […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው ከአሜሪካ አንድነት ድጋፍ ድርጅት የሰላማዊ ትግል ደጋፍ አካል
በቅድሚያ ስለደረሰብህ ሃዘን እግዛብሄር ብርታትና ፅናቱን ያድልህ:: በተደጋግሜ በኢሜል ኮንፊርም አድርግ በማለት ብጠይቅም መልስ ለምስጠት ፈቃደኛ ባለመሆንህ የተሰባሰብልህ ገንዘብ በአቶ አለማየሁ አበበ በኩል እንዲደርስህ ለማድረግ ተገጃለሁ:: የተሰብሰብውን ገንዘብ ከወጭ ቀሪ $29,012.52 ሲሆን wire ማድረጊያው $30.00 ተቀንሶ $28, 892.00 በአቶ አለማየሁ በኩል ልኬልሃለሁ:: የላክሁበት መረጃ ከታች ትያይዞአል:: ከአሁን ቀደም በተመሳሳይ ሁኔታ ክ $20,000.00 በላይ እንዲደርስህ አድርጌአለሁ […]
Read More →The World’s Biggest Airport Will Open in 2019
by Talia Avakian June 26, 2017 Courtesy of Zaha Hadid Architects; Render by Methanoia It was designed by the late architect Zaha Hadid. Beijing‘s new airport is set to be the world’s biggest, according to Reuters. The Beijing New Airport, opening in the southern Daxing district in 2019, will serve as a way to meet the […]
Read More →“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “መሃል” የሚገኝ መሆኑን የሚጠቅሰው “ሁለቱን በሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች” ሊኖሩ እንደሚችሉና በዚህም የክልሉ ልዩ ጥቅም ሊጠበቅለት ስለሚገባ ነው። የሕገ-መንግስቱ ድንጋጌ ታሳቢ ያደረገው አዲስ አበባ የክልሉ “እምብርት” በመሆኗ ላይ አይደለም። በ54ሺህ ሄክታር መሬት […]
Read More →The Ethiopian Soccer Tournament is Coming to Seattle!
Team Ethiopia of the host city, Seattle, at one of their practicing games in George Town Field. Photo by Runta! By Kellen Colman The Ethiopian Soccer Federation in North America (ESFNA) is hosting a soccer tournament in Seattle from July 2nd– 8th. The event is being held at Renton Memorial Stadium. The Seattle organizing committee […]
Read More →“በአፋን ኦሮሞ” አማካኝቶ ማስተር ፕላኑን በጓሮ በር – (ከኤርሚያስ ለገሠ)
ህውሃት ለሁለት የተሰነጠቀ ሰሞን ጐልተው ከታዩ ባህሪያት አንዱ የኦህዴድ ካድሬዎች “የኦሮሞ ብሔርተኝነት ” ካርድ የመዘዙበት ነበር። እነ ኩማ ደመቅሳ እና ግርማ ብሩን ጨምሮ በመዘዙት ካርድ “የትግራይ የበላይነት ሊውጠን ነው” በማለት ወደ ስልጣን ጫፍ ( ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጨምሮ) ለመቆጣጠር የተጉበት ነበር። እናም በእነ ግርማ ብሩ የተመራው ቡድን የኦሮሞ ብሔርተኝነት ይቀሰቅሳል ብሎ ያሰበውን እቅዶች በአጭር ጊዜ […]
Read More →ዜና ጎንደር በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ አሁንም ምስክሮች አልተሰሙም
(ሰኔ 20/2009 ዓ.ም) የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ነበር፡፡ ዳኞች የቀረበ ምስክር መኖር አለመኖሩን አቃቤ ህግን ሲጠይቁ ከችሎት ውስጥ አንድ ሰው ምስክር መሆኑን በመግለፁ ከችሎት እንዲወጣ ተደርጓል፡፡ አቃቤህግ የቀረበው ምስክር 2ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች ላይ የሚመሰክር መሆኑን በመጥቀስ ምስክርነቱ እንዲሰማለት ጠይቋል፡፡ አቃቤ ህግ በተጨማሪም ቀሪዎቹ ምስክሮች በስልክ ጥሪ […]
Read More →አዲስ አበባ(ፊንፊኔ)ሌላ ደውል ?
ንግስት ጣይቱ ስም አውጥተውላት የቆረቆሯትን ዋና ከተማም ስሟ ሲቀየር እያያችሁ ዛሬም የኢትዮጵያ አቅጣጫ አይታየንም ማለት ይከብዳል። አሁን የሆነውን የአዲስ አበባ ጉዳይ በራሱ እንኳን መልስ ካልሰጠን ከዚህ በፊት ከሆኑት ጋረ እና እየሆኑ ካሉት ነገሮች ጋር አብረን በማየት የበለጠ ግልጽ የሆነ መልዕክት ሊሰጠን ይገባል። ወያኔ በኦሮሞ ከንቲባዎችና ባለስልጣኖች እጅ ነው ላለፉት 25ዓመታት ሶሻል ኢንጂነርጋቸውን በአዲስ አበባ ላይ […]
Read More →ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዉያን እኩል ሀገር መሆን እንዲችል:- አዲስ አበባን እንደ ማሳያ
ሸንቁጥ አየለ ————————————– አዲስ አበባ ላይ እራሱ የወሰነዉን ዉሳኔ እና ረቂቅ ህግ እያለ የሚያሰራጨዉን ነገር በማራገብ በኢትዮጵያዉያን መካከል የጥላቻ መርዝ እንዲሰራጭ ወያኔ ደፋ ቀና እያለ ነዉ:: … አዲስ አበባም ላይ ሆነ እሌሎች ጉዳዮች ላይ ወያኔ እየወሰነ ያለዉ ሆን ብሎ ህዝብን በሚያፋጅ እና ጸረ ኢትዮጵያዊነት በሆነ መልኩ ነዉ::ኢትዮጵያን ወያኔ በቅኝ ግዛት ስለያዛት ቅኝ ገዥነቱን በሚያጠናክር መልክ: […]
Read More →የሀይል አሰላለፉ ጎራው ሲፈተሽ [ቬሮኒካ መላኩ] – “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት
[ቬሮኒካ መላኩ] “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት ይሄን ከዚህ በላይ የተፃፈውን የተናገረው የቀድሞው ታጋይ እና የህውሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረው ገብሩ አስራት ነው ። በሌላ በኩል የቀድሞው የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ከሁለት ወር በፊት ከOMN ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ የ OMN ጋዜጠኛ : << ኦነግና አንተም […]
Read More →