ቬሮኒካ እና ሰይፉ ፋንታሁን ወንድ ልጅ አገኙ
በኢትዮጵያ ከቴአትር ቤት የመድረክ አስተዋዋቂነት ጀምሮ እስከ ቴአትር መስራት እና ከዚያም የሬዲዮ ፕሮግራም እና ጋዜጦችን እንዲሁም የቴሌቪዥን ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው ፣ሰይፉ ፋንታሁን ባሳለፍነው ሶስት አመት ጋብቻውን ያደረግ መሆኑ ይታወሳል ። ሰይፉ ፋንታሁን በስራው ትልቅ ዝና ቢኖረውም ለትዳሩ ስኬት እረጅም ጊዜ እንደወሰደበት የቅርብ ባልደረቦቹ ይናገራሉ ፣ ዛሬ ግን በትዳር አለም ከተቆራኘበት ጊዜ ጀምሮ የህይወት ስኬት እየተደራረበለት […]
Read More →“እንደዚህ ዓይነት የመክፈቻ ዝግጅት ተደርጎ አያውቅም – የሲያትሉ በጣም ያማረ ነው” አቶ ፋሲል አበበ (የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
ባልደረባችን ከስፍራው እንደዘገበው
Read More →A Libyan ambush, Central Asia’s security wobbles and Mozambique’s loan scandal: The cheat sheet
Irin news The inside story on emergencies Tom Westcott/IRIN GENEVA, 30 June 2017 All eyes on Libya It’s been a rollercoaster few weeks for Libya. A spot of good news first: Libya is pumping oil at its highest rate in four years, an important boon for a country that relies heavily on the petroleum industry. […]
Read More →የነጻ ፕረስን እየገደሉ ፣የፕሬስ ሩብ ምእተ አመት ምጸት በፕሬዚዳንት ሙላቱ እውቅና የሚሰጣቸው የግል ፕረስ እና በእስር ላይ ያሉ ምርጥ ብእረኞች
ይልቅ ወሬ ልንገርህ በፕሬዚዳንት ሙላቱ እውቅና ስለሚሰጣቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን መቼም የሀገራችን የግል ፕሬስ ታሪክ ሩብ ምዕተ ዓመት ማስቆጠሩን ታውቃለህ አይደል? እንዴት አልክ? የኢትዮጵያ ሚዲያ ዘርፍ ከመንግሥት ሙሉ ይዞታና ባለቤትነት ወጥቶ በዜጎችም ተሳትፎ ጭምር መካሄድ ከጀመረ 25 ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ኃሳብን በነፃ የመግለፅና የነፃ ሚዲያ ሥርዓት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የቅድሚያ ምርመራ አዋጅ በሕግ ከተሻረ 26 ዓመታት አልፈዋል፡፡ […]
Read More →የቀኝ ጌታ ዩፍታሔ ንጉሴ አፅም በትውልድ ሀገራቸው ሊሸኝ ነው
ይልቅ ወሬ ልንገርህ የቀኝ ጌታ ዩፍታሔ ንጉሴ አፅም በትውልድ ሀገራቸው ሊሸኝ ስለመሆኑ ታላቁ የኪነጥበብ ሰው እና ለኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ሙያ ፈር ቀዳጅ የነበሩት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ በደብረ ኤልያስ ሙዛ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ተወልደው በወቅቱ በነበሩ እና ታዋቂ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ትምህርታቸውን ከተማሩ በኋላ በ19 ዓመታቸው የቀኝ ጌትነትን ማዕረግ ያገኙ ሰው ነበሩ፡፡ በተጨማሪም ከትውልድ […]
Read More →የወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ
የወገራ ገበሬዎች ከሙሉቀን ተስፋው አገዛዙ በዐማራ ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት ካወጀ አንድ ዓመት ሆነው፡፡ በተለይ ደግሞ የወገራ ገበሬዎች ላይ ከባድ መሣሪያ ሳይተኮስ፣ የገበሬዎች ቤት ሳይቃጠል፣ ሰው ሳይሞት ሳምንት አይደፍንም፡፡ የትግሬው አገዛዝ በከባድ መሣሪያ ቤቶችን ሲያነድ፣ ሕጻናትንና አቅመ ደካሞችን ሲገደል እያየንና እየተመለከትን ምንም እያደረግን አይደለም፡፡ ጉዳዩ ዓለም አቀፍ ትኩረት እንኳ እንዲያገኝ እያደረግን አይደለም፡፡ በወገራ መንግሥትን ይጥላ፣ […]
Read More →Stephen Hawking Predicts Humans Won’t Last Another 1,000 Years On Earth, Stephen Hawking Predicts, “This Pill Will Change Humanity”
By James Gerken Renowned British physicist and author Stephen Hawking has a dire prediction for humanity: We will not survive another millennium unless we colonize another planet. “I don’t think we will survive another 1,000 years without escaping beyond our fragile planet,” Hawking said in remarks delivered at Sydney’s Opera House last weekend. His addresses on […]
Read More →የቦብ ማርሌይ ሃውልት ፈረሰ ፣የወጣው ወጭ ኪሳራ ላይ ወደቀ
ጌጡ ተመስገን #ETHIOPIA | ዛሬ – የቦብ ማርሌይ አደባባይ በትራፊክ መብራት ተተክቷል የዛሬ አሥራ ሁለት ዓመት የቦብ ማርሌ የልደት በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ። የወቅቱ የከተማው ከንቲባ ከኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ያለውን ቦታ ‹‹ቦብ ማርሊ አደባባይ›› ብለው ሰየሙት። አርቲስት ዘለቀ ገሠሠ፣ አዲስ ገሠሠ እና አዋድ አሕመድ ከሌሎች አካላት ጋር በመተባበር የቦብ ማርሊ ሃውልት እንዲቆም አስቻሉ። […]
Read More →ከአሜሪካ ራዲዮ ጋር ተወያይተናል ፣ መደመጥ አለበት :)
” የሳውዲ ምህረት አዋጅ ተስፋና ስጋት ! “ ============================ ከኮከቧ ወጣት አንጋፋ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋዜጠኛ ከጽዮን ግርማ ጋር ነገ በሚጠናቀቀው የሳውዲ የምህረት አዋጅ ተስፋና ስጋት ዙሪያ ያደረግነውን ሞቅ ያለ ውይይት ተጋበዙ 🙂 አድምጡት ፣ ሳንናገረው የቀረ ካለ አስተያየት ስጡበት ፣ የጠፋነው ካለም አርሙት በውይይቱ ላይ ” የምህረት አዋጁ ይራዘማል ወይስ አይራዘ ምም ?” በሚለውና […]
Read More →የሕወሓት የስንብት ዐዋጅ ምሕረት ዘገዬ
ሰሞነኛው ሕወሓታዊ የዕውር ድምብር እንቅስቃሴ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አድርጎኛል፡፡ እውነቱን ለመናገር ይህንን አዲስ አበባን ለኦሮሞ የመስጠት ጉዳይ በዩቲዩብ ስመለከት ከመደንገጥም አልፌ ከሦስት ቀናትም በኋላ አሁን ድረስ ላልተወኝ ራስ ምታት መጋለጤን ልደብቅ አልፈልግም፡፡ የዕብድ ሥራም አንዳንዴ ያስደነግጥና እስኪለቅ ድረስ መቸገር ይኖራል፡፡ የድንጋጤየ ዋና መነሻ የወያኔው ዕብደት የወለደው ይህ ሕዝብን የማተረማመስ ሥልት ከቁም ነገር የሚጣፍ ሆኖ […]
Read More →