የማለዳ ወግ … ከዛሬው የስጋት ማጥ የከተተን መንገድ !
============================== * እመኑኝ …የተጎዱዳነው አረቦች ከፍተውብን አይደለም … * የተጋረጠውን ስጋት በተባበር የመረጃ ቅበላ መመከት ይቻላል * ሁለቱ አንኳር መልዕክቶች … * መረጃየን ከፖለቲካ፤ ከዘርና ከሃይማኖት ጋር አታነካኩት እመኑኝ … ======= እመኑኝ … ነገን ከዛሬ እንማርበት ዘንድ ፤ ስጋት መከራው ይቀልልን ዘንድ የሚያገባን እንናገራለን ፤ እንመካከራለን እመኑኝ … እዚህ ያደረሰ መንገድ የግል ተመክሮየን ላካፍላችሁ !እመኑኝ […]
Read More →የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ
የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የቃል-ኪዳን ሰነድ ሲሆን ዓላማውም በሕዝቦች መፈቃቀድና ፍላጎት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለማጎልበት እንዲቻል በጋራ ያፈሯቸው እሴቶችና ሃብቶች እንዲሁም ትስስሮች እንዳሏቸው በማመን በታሪካቸው ሂደት ውስጥ ያጎለበቷቸውን የጋራ ጉዳዮች ይበልጥ ለማበልፀግና የተዛቡ ግንኙነቶችንም በማረም አንድ […]
Read More →ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን
የብአዴን ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና የብአዴን/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኛ ተስፋይ ሃይሉ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም። ወይን፡- በትግራይ እና በአማራ ህዝቦች የነበረውና ያለው ግንኙነት እንዴት ይገልፁታል? ኣቶ አለምነው፡- አገራችን የብዙ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሃገር ነች። የትግራይና የአማራ ክልል ህዝቦች ደግሞ በኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ውስጥ የየራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ […]
Read More →የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አስደንጋጭ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/
የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን “ነፃ” ነት መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በአማራ ክልል፤ ምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ነበር። ከዚህ በፊት በ1989ዓ.ም‹‹የመአድ አባል በመሆን መንግስት ለመገልበጥ ሞክረሃል››በሚል ከነፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጋር ተከሶ 20 ዓመት ተፈርዶበት፤በአመክሮ 14 ዓመት ከ6 ወር ታስሮ በ2003 ዓ.ም ነበር የተፈታው፡፡ በእስር ሳለም ‹‹ከእስር ቤት ልታመልጥ ሞክረሃል›› ተብሎ በጥይት እግሩን ተመቶ […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!
“ህወሀት በራሱ ጠመንጃ ወደራሱ አነጣጥሮ እንደቆመ 2009 ዓ.ም ጥሎት ሂዷል፡፡”ኢ/ር ይልቃል ጌትነት “ህወሃት ዓመቱን በከንቱ ያሳለፈው ከክህደት በመጀመሩ ነው፡፡” አቶ ወረታው ዋሴ “የኢትዮጵያ ህዝብ ከህወሃት ምንም ሳይጠብቅ እንደሌለ ቆጥሮ ከገባበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት በራሱ መፍትሔ መፈለግ አለበት፡፡”ወ/ሮ መዓዛ መሀመድ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!! (በሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ […]
Read More →ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል !
የማለዳ ወግ…ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል ! ====================================== * በሪያድና ጅዳ የተመላሹ ወገን እልህ አስጨራሽ እንግልት ! * የሪያድ ኢንባሲ ዲፕሎማቶች ተገፊዎችን ጎብኝተዋል * በጅዳ የቆንስል ኃላፊዎች የተገፊዎችን ሮሮ አይሰሙም ተመላሹ ወገን ሪያድ ላይ … ================== ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በጅዳና በሪያድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ መስተጓጎል ስለሚንገላቱ ወገኖች ተደጋጋሚ መረጃ ደረሶኛል ። ወደ ቦታው […]
Read More →የማለዳ ወግ…ተከተሉኝ ፣ የስደተኛውን ድምጽ አብረን እናሰማ !
በርካታ የወዳጅነት ጥያቄ በፊስ ቡክ በኩል ከየተለያዩ ወገኖች የሚደርሰኝ ቢሆን ሁሉንም መቀበልና ማስተናገድ አልቻልኩም ። ይህን ከግምት በማስገባት በአንዛኛው የማሰራጫቸውን ትኩስ መረጃዎችና ሰሞነኛ የማለዳ ወጎች ለሁሉም እንዲዳረስ Public ለማድግ ተገድጃለሁ ! ዋና አላማዬ በአረቡ አለም ያለው ስደተኛ ድምጽ እንዲሰማ የበኩሌን እገዛ ማድረግ ነው ። ከዚህ ባለፈ ስደተኛው ለሁለንተናው መረጃ ቅርብ እንዲሆን ማደረግና በመረጃ ልውውጥ እየታገዘ […]
Read More →ሰበር መረጃ ፣ መካ ካዕባን የማጥቃት ሙከራው ከሸፈ !
* አንድ አሸባሪ ራሱን በራሱ አጥፍቷል * 10 ሰዎች ቆስለዋል * አንድ ሴትን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል የሳውዲ ደህንነት ልዩ ግብረ ኃይል በዛሬው እለት ታላቁን የመካ ካዕባ መስጅድ ለማጥቃት የተደረገ ሙከራን ማክሸፉን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ሜ/ጄኔራል መንሱር አልቱርኪ አስታውቀዋል ። ከደህነት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ጥቃቱን ለመከዎን ሶስት ቡድኖች ሁለቱ ቡድኖች ከመካ […]
Read More →ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው
ቆንጂት ስጦታው – ከጦር ሃይሎች የተገኘው መረጃ እንደተመለከተው በመከላከያ ሰራዊቱ ሁሉም እዞች በወታደሮች ላይ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል::የግምገማው ዋናው ሂደት በሰራዊቱ ውስጥ የተገኘው የኢሕአዴግ ድምጽ አነስተኛ መሆኑ እና ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ከሚል አንጻር ተጠርጣሪ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሲሆን በግምገማው ላይ ሞባይሎች እንደሚፈተሹ እና ተቃዋሚዎችን በተመለከት ውስጥ ለውስጥ ፕሮፓጋንዳ ያራግባሉ እንዲሁም […]
Read More →
