“የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)
” ከፈረሱ አፍ ” *★★★* “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ ( በዶ/ር አረጋዊ በርሄ ) ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ” በጥንቃቄ ጊዜ ሰጥተን የምናነበው መረጃ ነው ” ። ይህ መረጃ ብዙ ✔ Share ✔ እና የብዙ ምሁራንን እና የእናት ቤተክርስቲያን ውለታ አለብን የሚሉ የቁርጥ ቀን ልጆቿን ጠንካራ አስተያየት ይፈልጋል ። የሠራነው ኮዲሚንየም ቢቀሙንስ […]
Read More →የከፍተኛው ፍ/ቤት በ7ት ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ ! የስም ዝርዝራቸውን ይዘናል !!
[ ከፍተኛው የቅጣት ውሳኔ 4 ዓመት ከ 6 ወር እስርት ሲሆን፣ዝቅተኛው 4 ዓመት ከ 2 ወር ነው።በሌላ የክስ መዝገብ ይግባኝ የተጠየቀባቸው አቶ አብርሃ ደስታ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ጉዳያቸው በፍ/ቤት የታየ ሲሆን ፤አቶ አብርሃ ደስታ በድጋሚ ፍርድ ቤት ያልቀረበ ሲሆን ፣በእስር ላይ የሚገኘው ዳንኤል ሺበሺ የመከላከያ ምስክሮችን በዛሬው እለት አሰምቶአል] — በባለፈው ሣምንት በእነ መቶ […]
Read More →የማለዳ ወግ…በሳውዲ የኢትዮጵያውያን ተመላሽ ዜጎች ፈተና !
*የሳውዲ ምህረት አዋጅ ሲገባደድ የተባለውና እየሆነ ያለው ! * የታቀደውና የሆነው … * በጅዳ ፣ ሪያድ ፣ መዲናና ጄዛን የበረራ ችግር … * ለሳውዲ ኢትዮጵያ ካርጎ ስራውን ካቆመ ወር ደፍኗል… * የምህረት አዋጁ መገባደድና ተስፋው ስጋቱ … የታቀደውና የሆነው … ============= ከሳውዲን ስደተኛ አልፎ ከሳውዲ ውጭ ያሉ ወገን ወዳድ ዜጎችና ቤተሰብን ሲያሳስብ የነበረው የሳውዲ […]
Read More →የወያኔ ሰላይ በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው ስለራሱ እና ስለ ስለላ ስራው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር!
በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው የወያኔ ሰላይ ስለራሱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር
Read More →በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ለሻዕቢያና ለጂቡቲ መልእክት ላኩ
file photo #የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ሰኔ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. #ርዕሰ ዜና # በአየር ለውጥ ምክንያት የኢትዮጵያ የቡና አብቃይ አካባቢዎች ይጎዳሉ ተባለ #በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል #ተመድ የተምች መንጋ መስፋፋቱን ገልጾ ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ #የግብጹ አይሲሲ ወደ ካምፓላ ሄዱ፤ የአባይ ግድብም በርካታ ችግሮች አሉበት ተባለ […]
Read More →የአማራ ክልል የሰብል ምርት በአንበጣ ተወሯል ፣ መንግስት በገበሬው ላይ ቸልተኝነትንም አሳይቷል !!
by Muluken Tesfaw በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች በአንበጣው መንጋ ተወረዋል፡፡ አንበጣው የሚመርጠው የለም፤ ገበሬዎች ‹‹ሁሉን በይ አንበጣ›› ይሉታል፡፡ የግብርናና […]
Read More →በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ነብዩ ሲራክ ያደረገው ቃለ ምልልስ !
በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ያደረግኩት ቃለ ምልልስ ! ================================= ይህን ቃለ ምልልስ ያደረግኩት ሰኔ 4 ቀን 2009 ዓም ። ሲሆን ዛሬ ይህን መረጃ ወደ እናንተ ከማድረሴ ከቀናት በፊት በምህረት አዋጁ መራዘም ዙሪያ በሳውዲ መንግስት በኩል ምክክር እየተደረገ ስለመሆኑ ሁነኛ መረጃ ደርሶኛል ፤ በቀጣይ ቀናት መረጃው አረጋግጨ የማቀርበው ይሆናል ! የዜጎችን ድምጽ ለማሰማት ስለተጋችሁ የኢትዮጵያ ድምጽ […]
Read More →ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ | የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ
#የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ቀጣይ ፍካሬ ዜና -ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ.ም. (Finote Democracy News/Analysis -20 June 2017) #ርዕሰ ዜና #ወያኔ ከተቃዋሚዎች ጋር ድርድር እያደረገ አለመሆኑ ተገለጸ #ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ #የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ #እምቧጮ የተሰኘው የውሀ ላይ አረምን ማጥፋት እንዳተቻለ ታወቀ […]
Read More →ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን አልጋ ወራሽ ተባሉ ! ነብዩ ሲራክ
ሰበር የመረጃ ግብአት ፣ =============== ሙሉ መረጃ ጥንቅር እና ሪፖርት በዘለአለም ገብሬ ================================ ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የሳውዲ አልጋ ወራሽነቱ ስልጣን ተሰጣቸው ። የንጉሱ ልጅ የሆኑት የ፴፩ አመቱን ጎልማሳው ስልጡን ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የአልጋ ወራሽነት አዲሱን ስልጣን የተሰጣቸው በአባታቸው በወጣ ያልተጠበቀ አዋጅ ነው ! ልዑል መሀመድ የአልጋ ወራሽነት ስልጣኑን ከቀድሞው አልጋ ወራሽ ልዑል መሀመድ […]
Read More →የኢድ አልፈጥር እረፍት ፣ የስደተኛው እንግልትና ተስፋ !
የማለዳ ወግ ፣ ==================================== * ኢድ አልፈጥር እረፍት በንጉሱ አዋጅ ተራዘመ ! * ተስፈኛው ስደተኛ ረመዳን ከመግናቱ አስቀድሞ ተማሪዎች ፈተና ወስደው በረመዳን ትምህርት እንዳይኖር በአዋጅ የደነገጉት የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የዘንድሮው ኢድ አልፈጥር እረፍት ለአንድ ሳምንት እንዲራዘም ትንናት አዋጅ አውጥተዋል ። ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የኢድ አልፈጥር እረፈጥር እረፍት እንዲራዘም በአዋጅ ያዘዙት ትናንት ምሽት […]
Read More →
