የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽኑ ከ፳፱ ወደ ፴፩ ክለቦች አድጓል ቀጣይም ሌሎችን ስቴቶች ሊያካልል ይችላል
ከሰላሳ አራት አመታት በፊት የተጀመርው እና ዛሬ ላይ ኢትዮጵያኖችን አሰባስቦ በየአመቱ በድምቀት የሚከበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ማእከል ከዛሬ አመስት አመታት በፊት ፳፱ ክለቦች የነበሩን ሲሆን – በአሁን ሰአት ፴፩ ክለቦች በአሁን ሰአት ይዘን እየተጓዝን ሲሆን በሌሎች ስቴቶች ያልተደራጁ ክለቦችን ለማደራጀት እጥራለን በማለት በፌደረሽኑ ስር ያሉ የቦርድ አመራር አካላቶች ገለጹ በዛሬው እለት ከማለዳ ታይምስ ጋር የስልክ […]
Read More →Ethiopia: Collective Punishment by Internet Clampdown
On June 15, 2017 Last week, for the third time in the past year, the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) unplugged the internet. The reasons are a bit fuzzy. Some T-TPLF officials say the shutdown aims to prevent “student cheating on national exams”. During a similar clampdown last year, T-TPLF spokesman said […]
Read More →The man ‘whose faulty fridge started tower inferno’: Neighbour reveals how Ethiopian taxi driver raised the alarm when deadly blaze started in his fourth-floor kitchen
Behailu Kebede raised the alarm as the Grenfell Tower inferno began to spread, his neighbours have said Father of one, a taxi driver from Ethiopia, discovered the fire in his fourth floor kitchen ahead of blaze Mr Kebede banged on a neighbour’s door and alerted her to the fire, potentially saving many lives Tower block […]
Read More →ይድነቃቸው ከበደ የመከላከያ ምስክሮቹን ዛሬ አስደመጠ
በፍቃዱ ሃይሉ እንደዘገበው (ፍርድ ቤቱ “ጥፋተኛ” ሆኖ ካገኘው “በቀላል እስራት፣ ወይም በመቀጮ፣ ወይም ወንጀሉ ከባድ በሆነ ጊዜ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ይቀጣል”) ነሐሴ 28/2008 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የደረሰውን ቃጠሎ ተከትሎ እስረኞች ወደ ዝዋይ እና ሸዋሮቢት መዘዋወራቸው ተጠቅሶ ጳጉሜ 3/2008 ቀን እስረኞቹ ያሉበትን አድራሻ እንደሚያሳውቁ ከማረሚያ ቤት አስተዳደር ተገልፆ ነበር። በተጠቀሰው ዕለትም [ጳጉሜ 3/2008] የሚፈልጋቸውን […]
Read More →የስድስት ልጆቿ እናት ኢትዮጵያዊት በአውስትራሊያ የአገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ሆኑ
ወ/ሮ ሙሉ ምህረተአብ፤ እንደምን የቪክቶርያ ስቴትና አገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ ለመሆን እንደበቁ ይናገራሉ። የስድስት ልጆች እናትዋ ወ/ሮ ሙሉ፤ ያልተቋረጠ ክብካቤ የሚያሻት ሴት ልጃቸው ሄቨን 24/7 ተከባካቢ ናቸው።
Read More →ማለዳ ወግ የተገፊ ዜጎች ድምጽ ከሳውዲ አረቢያ | መንግስት ሆይ የተገፊ ዜጎችን የምሬት ድምጽ ስማ – ነቢዩ ሲራክ
================================== *የሳውዲ የምህረት አዋጅ ሊጠናቀቅ ቀናት ሲቀሩት * ከአፍታው እረፍት የመለሰኝ እውነት * መንግስት ሆይ የተገፊ ዜጎችን የምሬት ድምጽ ስማ ከአፍታው እረፍት የመለሰኝ እውነት … ======================== ላለፉት ጥቂት ቀናት የአፍታ እረፍት ለማድረግ ከዚህ ገጼ ገለል ብዬ መቆየቴ እውነት ነው ። የሚያነውን እውነት እየሰማሁ እንዳልቆስል በሚል እንጅ እረፍት የአረቡ ሀገር ስደት በግድ ጀሮን ይዘው ደፍነውት እንኳ […]
Read More →በ5ሚሊዮን ትግሬዎች ላይ የዘር ፍጅት ጥሪ ያስተላለፈው የኢሳት ቴ/ ቪዥን ጣቢያ ዕርቃኑ ሲጋለጥ
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) Ethiopian Semay እንደምን ሰነበታችሁ? ሌላ ርዕስ ለመተቸት በዝግጅት ላይ እያለሁ በኢሳት ላይ የተከሰተው የተደበቀ ጉድ ስሰማ ሌለውን አጀንዳ ለሚቀጥለው ሰሞን አስተላለፍኩት። የዛሬው ቀዳሚው ትችቴ በሩዋንዳው የዘር ማጽዳት ዘመቻ ጥሪ በማስተላለፍ የተከሰሰው የራዲዮ ኮሊን የካቡንጋ ዓይነት ልሳን በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ፍጅት እንዲፈጸም በማስተላለፉ በትግሬዎች ጥርስ የተነከሰበት ‘ኢሳት’ የተባለው የግንቦት 7 […]
Read More →ሕወሓት ስብጥር የበረከት ስምዖን እና አዲሱ ለገሰ የባህርዳር ጉዞ
በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ እየገጠመው ያለውን ተቃውሞ ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያሉ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች መካከል በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ የብአዴንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለመከታተል ባህር ዳር ከተማ መክተማቸውን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለትንሳኤ ሬዲዮ ዝግጅት የደረሰው መረጃ አመለከተ። የብአዴን የቀድሞ አመራሮች የነበሩ በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ አለቃቸው መለስ ዜናዊ በህይወት በነበረበት የመጨረሻዎቹ አመታት መተካካት በሚለው የወያኔ […]
Read More →በኢትዮጵያ በድጋሚ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ተከሰተ
በኢትዮጵያ ያለው የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ መሔዱ ተጠቆመ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ መረጃውን ይፋ ያደረገው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ፣ የግንቦር ወር የዋጋ ግሽበት 8 ነጥብ 7 ሆነ መመዝገቡን ገልጿል፡፡ ይህም ካለፈው ሚያዝያ ወር ጋር ሲተያይ፣ በሸቀጦች ላይ የዋጋ ግሽበት መስተዋሉን ያሳያል ብሏል፡፡ የዋጋ ጭማሪው ከየካቲት ወር ጀምሮ እስከ ግንቦት ወር ድረስ በተከታታይ የተከሰተ ሲሆን፣ በሀገሪቱ […]
Read More →
