www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 34
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 34
Latest

  ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!!

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on   ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!!

  Teshome ሰኔ 2009 ዛፍ፣ እጽዋት እና አዝእርት ፍሬ እንደሚያፈሩ ሁሉ ድርጅትም ፍሬን ያፈራል:: የድርጅት መልካም ፍሬዎች የሚባሉትም ማልካም አስተዳደር፣ ዲሞክራሲ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ወዘተ ናቸው:: የዛፍ፣ እጸዋት፣ አዝእርት ፍሬዎች ሁኔታ የሚወሰነው በአፈሩ ንጥረ ነገር ፣ የአየር ንብረቱ ሁኔታ ፣ ሙቀትና የጸሀይ ብርሀን እና በሚያገኘው ውሃ እንደሆነ ሁሉ የአንድ ድርጅት ፍሬ የሚወሰነውም […]

Read More →
Latest

የታፈኑ የስሜት ህዋሳት

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታፈኑ የስሜት ህዋሳት

K. Teshome ሰኔ 6/2009 ዓም ወያኔ በመጻፍ እና በመናገር ለስልጣኑ ፈተና የሁኑበትን ሁሉ በካድሬዎቹ ሲያስፈራራቸው፣ ከዚያም አልፎ ሲያስራቸው እና ሲያሰቃያቸው ይታያል:: ይሄንን በማድርጉ ያልተሳካለት ወያኔ አሁን ደግም አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔ የውሸት ፖለቲካን ከሚያስተላልፉ ሚዲያዎችን ገሸሽ ብሎ አይኑን፣ ጆሮውን፣ መላሱን እና ብእሩን ወድ ውጭ ሚዲያዎች ስላዞረ እና ህዝቡን ሁሉ እስር ቤት ማስገባት እንደማይችል ሲያውቅ የህዝቡን […]

Read More →
Latest

የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ-ሰማይ አዘጋጅ) Ethiopian Semay   የሳምንቱን ትዝብቴን በሌላ ርዕስ ለመዘጋጀት ስዘጋጅ የግንቦት 7 ደጋፊ ሃይላት  በሆኑት በብዙዎቹ የዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረገፆች ላይ የግንቦት 7ን መናፍሕ በመልቀቅ ያጣበበው ከግንቦት 7ቶቹ ጉመቱ ሰዎች አንዱ የሆነው የግንቦት 7ቱ መናፍሕ “መስቀሉ አየለ” በሚል የብዕር ሥም ብዙ ውሸቶችን የሚለቀልቀው ሰውዬ፤“ድውያን አክሊሉን በደፉ ግዜ” በሚል ርዕስ የጻፈው ያነበበ ወዳጄ፤ እኝህ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ

By   /  June 17, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ

ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ፤ የክሡን ሒደትና የፍርድ ሐተታውን ሰነዶች ይመልከቱ “ከሣሾች፤ ፕሬሱን ያለአግባብ በስም ማጥፋት ሲከሡ፣ ላንገላቱበት ተጠያቂዎች እንደሚኾኑ ለማሳየት ነው፤” /ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ/ (አዲስ አድማስ፤ ዓለማየሁ አንበሴ፤ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.) “ስሜን አጥፍቷል” በሚል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ የ100 […]

Read More →
Latest

Ethiopian Law Documents

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on Ethiopian Law Documents

FDRE Constitution Excutive power proclamation Council Of Constitutional Inquiry Ethiopian Human Rights Commission Establishment Proclamation Ethics and Anti corruption Establishment Proclamation Federal Police Establishment Proclamation Institution of the Ombudsman Establishment Broadcast Law Charities and societies Proclamation Anti-Terrorism Proclamation Information Network Security Agency [INSA] Regulation Freedom of Mass Media and Access to Information Proclamation Political Parties […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ የዞን አመራራትን የያዘው የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን ተሰጠ

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ የዞን አመራራትን የያዘው የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን ተሰጠ

በአማራ ክልል (በጎንደር እና በጎጃም) የመኢአድ፣ የአንድነት እና   ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቤተክርስቲያን ኣገልግሎቷን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም:: ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች:: በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ዓይነት የፖለቲካ […]

Read More →
Latest

የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች

ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቢአተክርስቲያን ኣገልግሎቱኣን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች ፥፥ በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ኣይነት የፖለቲካ ሂደት ሊንቀሳቀስ ኣይገባም ማንኛውም ማህበረሰብ ፖለቲካውን በውጭ ማንጸባረቅ […]

Read More →
Latest

በሕወሓት የሚመራው ድርጅት ላልሠራው ሥራ ክፍያ ተፈጸመለት

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሕወሓት የሚመራው ድርጅት ላልሠራው ሥራ ክፍያ ተፈጸመለት

    የህወሓት ባለስልጣናት በንግድ ስም ገንዘብ ለማጭበርበር ያቋቋሙት የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ)፣ ላልሰራው ስራ 3 ነጥብ 4 ቢሊዬን ብር ክፍያ እንዲፈጸምለት መጠየቁ ተነገረ፡፡ በህወሓት ወታደራዊ አዛዦች የሚመራው ይኸው የንግድ ተቋም፣ በሀገሪቱ የሚገኙ የፋብሪካ እና መሰል ፕሮጀክቶችን ያለ ተቀናቃኝ በመውሰድ የሚታወቅ ሲሆን፣ በዚህም የተነሳ የግል ባለሀብቱን ከገበያ ውጪ በማድረግ ብዙዎችን አማርሯል፡፡ ሜቴክ ለስም […]

Read More →
Latest

በ2008 ከሁለት ቢሊዬን ብር በላይ ለመዘበረው መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ጭማሪ ተደረገለት

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ2008 ከሁለት ቢሊዬን ብር በላይ ለመዘበረው መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ጭማሪ ተደረገለት

  (ዜናውን በምስል ለማየት እዚህ ይጫኑ) በህወሓት ጄኔራሎች የሚመራው የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለሚቀጥለው ዓመት የበጀት ጭማሪ ተደረገለት፡፡ ሚኒስቴሩ አንድ ቢሊዬን ብር ጭማሪ የተደረገለት ቢሆንም፣ ጭማሪው የተደረገበ ምክንያት ግን አልታወቀም፤ ወይም በይፋ አልተነገረም፡፡ ለሚቀጥለው ዓመት ከተያዘው አጠቃለይ 321 ቢሊዬን ብር ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ መከላከያ ሚኒስቴር እንዲሁም ሌሎች ጥቂት መስሪያ ቤቶች ይገኙበታል፡፡ የገንዘብና […]

Read More →
Latest

ጡዘት ላይ የደረሰው የብአዴን እና ሕወሓት የጽሁፍ ግብግብ | ከቬሮኒካ መላኩ

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጡዘት ላይ የደረሰው የብአዴን እና ሕወሓት የጽሁፍ ግብግብ | ከቬሮኒካ መላኩ

  ብዙ ጊዜ በህውሃት ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱትን ” Tigray Online” እና ” Aiga Forum ” የተባሉትን ድረ ገፆች እከታተላለሁኝ ። በእንግሊዚኛም ፣ በአማርኛም ፣ በትግሪኛም ይፅፋሉ ። ሁሉንም አነባለሁኝ ። አነባለሁ ከምል መርዝ ጠጥች እወጣለሁ ብል ይሻለኛል ። በነዚህ ድረገፆች የሚሰራጩት ፅሁፍ ሳይሆን መርዝ ነው ማለት ይቻላል ። በአማራ ህዝብ ላይ የሚነዙት የሩዋንዳውን “ሬዲዮ ኮሊንን ” […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar