www.maledatimes.com April, 2019 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  April  -  Page 2
Latest

እስክንድር ነጋ የጠ/ሚንስትር አብይን ግብዣ ሰርዞ ለምን ከታከለ ኡማ ጋር ተገናኙ ?

By   /  April 14, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ የጠ/ሚንስትር አብይን ግብዣ ሰርዞ ለምን ከታከለ ኡማ ጋር ተገናኙ ?

Read More →
Latest

Siemens and Ethiopia collaborate to address urgent energy and infrastructure challenges

By   /  April 13, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Siemens and Ethiopia collaborate to address urgent energy and infrastructure challenges

Siemens is currently helping to increase the reliability of energy supply through an interconnector being built between Kenya and Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, April 4, 2019/ — Siemens (www.Siemens.com) today announced it has signed a Memorandum of Understanding (MOU) with the Federal Democratic Republic of Ethiopia to support the government’s objective of becoming a low […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አገር መምራት አልቻሉም!

By   /  April 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አገር መምራት አልቻሉም!

ዶ/ር አብይ መምራት አልቻሉም የውጭ እርዳታን የአመራር ድጋፍን ይሻሉ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና በፓርቲያቸው ላይ አለማቀፍ ታላላቅ ሚዲያወች ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባልበት ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገሪቱን መምራት እንዳልቻሉ በከባድ ነቁፋ ጠቅሰዋል። ከዛም አልፈው ኢትዮጵያ ወደከባድ መንገድ እያመራች በመሆኑ የውጭ አገራት ጣልቃ ገብነት እርዳታን አስፈላጊ ወደመሆን ደረጃ እንደደረሰ አሳስበዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገቡት ቃል መሰረት አገሪቱ እየተመራች አይደለም […]

Read More →
Latest

የኤሌክትሮኒክ ታክስ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው ! ታክስ ማጭበርበር ይቀራል

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤሌክትሮኒክ ታክስ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው ! ታክስ ማጭበርበር ይቀራል

ሲፒኦ በመጠቀም ግብርን መክፈል ተከለከለ የገቢዎች ሚኒስቴር በአዲስ አበባ በአራቱም ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ ኢ-ታክስን ተግባራዊ ማድረጉን ተከትሎ ሲፒኦን በመጠቀም ግብር መክፈልን ከልክሏል። የሐሰተኛ ሰነዶችን ለመከላከልና የሚገኘውን ገንዘብ ቀጥታ ወደ መንግሥት ካዝና ለማስገባት በማሰብ ደንበኞች ግብር ለማሳወቅ ሲፒኦን መጠቀም እንደማይችሉ ሚኒስቴሩ ከልክሏል። ከሚንስቴሩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ከመጋቢት 2011 መጀመሪያ አንስቶ የኢ-ታክስ ወይም በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ግብር የመክፈልን […]

Read More →
Latest

የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን መመሪያ ሊወጣለት ነው

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን መመሪያ ሊወጣለት ነው

ታክስ ይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ የሚራዘምበትና ይግባኙን ዘግይቶ ማቅረብ የሚቻልበት አካሔድን ለመፍጠር በታክስ አስተዳደር አዋጅ መሰረት አዲስ መመሪያ ሊወጣ ነው። ከገቢዎች ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በመመሪያው ውስጥ የይግባኝ ባዩ ወይም ወኪሉ የይግባኝ መቅረቢያው ጊዜ ከማለፉ በፊት እንዲራዘምለት በጽሁፍ ለኮሚሽኑ ሊያመለክት የሚችልበት አሰራር ይኖረዋል። ከዚህ ቀደም አዲስ ማለዳ በቁጥር 17 ዕትሟ የ30 ቀናት የመክፈያ ጊዜ የተሰጣቸው ግብር […]

Read More →
Latest

በፓርኮች ላይ የሚከሰት ሰደድ እሳት ለማጥፋት የሚረዱ አውሮፕላኖች እንዲገዙ ጥያቄ ቀረበ

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በፓርኮች ላይ የሚከሰት ሰደድ እሳት ለማጥፋት የሚረዱ አውሮፕላኖች እንዲገዙ ጥያቄ ቀረበ

ባለፉት አራት ወራት በአራት ብሔራዊ ፓርኮች የእሳት አደጋ ተከስቷል ባለፉት አራት ወራት በአራት ብሔራዊ ፓርኮች ድንገተኛ ሰደድ እሳት በመከሰቱ ከፍተኛ ሽፋን ያለው ደን መውደሙን ተከትሎ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለድንገተኛ አደጋዎች የሚያገለግሉ አውሮፕላኖች እንዲገዙ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ጥያቄ ማቅረቡ ምንጮች ገለፁ። እንደኬንያ ባሉ የጎረቤት አገራት እንደዚህ ዓይነት አደጋዎች ሲከሰቱ መከላከል ሥራ ላይ የተሰማሩ 20 አውሮፕላኖች ሲኖሩ፣ […]

Read More →
Latest

በጎፋ ዞን 49 ተጠርጣሪዎች ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለመፈጸሙ እስካሁን አልተፈቱም ተባለ

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎፋ ዞን 49 ተጠርጣሪዎች ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለመፈጸሙ እስካሁን አልተፈቱም ተባለ

የሰብኣዊ መብት ኮሚሽን የተፋጠነ ፍትሕ እንዲያገኙ ተናግሬ ነበር ብሏል በደቡብ ክልል፣ በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ገልማና ገንዳ ቀበሌዎች መካከል ነዋሪ የሆኑ 49 ሰዎች ከትምህርት ቤት ሥያሜ ቅሬታ ጋር በተያያዘ የወረዳው አስተዳደርና አመራር ከወረዳው ፖሊስ ጋር በመሆን ይዟቸው፣ ለስድስት ወራት ያህል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተይዘው ማረፊያ ቤት ይገኙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በፍርድ ቤት በ5ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ […]

Read More →
Latest

በአፋር ከ300 በላይ ሰዎች በወረርሽኝ ምክንያት አደጋ ላይ ወድቀዋል

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፋር ከ300 በላይ ሰዎች በወረርሽኝ ምክንያት አደጋ ላይ ወድቀዋል

በአፋር፣ አዳል ወረዳ ʻኤደስ ኤጂፕታይʼ በተባለ ትንኝ አማካይነት በየቀኑ 20 ሰዎች የችኩንጉኒያ በሽታ እንደሚጠቁና እስካሁንም ከ300 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ምክንያት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ መግባቱ ተነገረ። ወረርሽኙ እንደተከሰተ ከታወቀበት የካቲት 2011 ጀምሮ በአስቸኳይ የሕክምና ቡድን ወደ ሥፍራው እንደተላከ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለአዲስ ማለዳ አሳውቋል። ኢንስቲትዩቱ በሽታው በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ አንስቶ በሽታውን ለመከታተልና ለመቆጣጠር […]

Read More →
Latest

የትግራይ ክልል የቤት እጥረት ለመቅረፍ 100 ሄክታር መሬት ለነዋሪዎች አዘጋጀ

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ክልል የቤት እጥረት ለመቅረፍ 100 ሄክታር መሬት ለነዋሪዎች አዘጋጀ

በትግራይ ክልል የቤት እጥረት ለመቅረፍ ለግለሰቦችና ማኅበራት 100 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን መስተዳደሩ አስታወቀ። በክልሉ ለ500 ማኅበራት የሚሆነ መሬት የተዘጋጀ ሲሆን ለአንድ ሰው 70 ካሬ ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩን ክልሉ ይፋ አድርጓል። የቤት እጥረትን ለመቅረፍ በማኅበር ለተደራጁ ነዋሪዎች መሬት መስጠት የተጀመረው በ2009 የተጀመረ ሲሆን የአሁኑ ምዝገባ ከባለፉት ዓመታት ለየት የሚያደርገው በክልሎ ከአንድ በላይ ይዞታ ያላቸው ሰዎችን አለማካተቱ […]

Read More →
Latest

ይደረስ ለኢትዮጵያ መንግስት (ከታማኝ በየነ)

By   /  April 9, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይደረስ ለኢትዮጵያ መንግስት (ከታማኝ በየነ)

እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት ሊለወጥ ቻለ? የእማራ ክልል መንግስት በእካባቢው የታጠቁ ሃይሎች ሲገቡና ሲወጡ አላየም ነበር? የኦሮሚያ መንግስትስ ከራሱ ሃይል ውጭ የታጠቀ ሃይል ሲያይ ማን ነህ ብሎ አይጠይቅም ወይ? ኦዴፓና አዴፓ በእርግጥ እየተነጋገራችሁ ነው የምትሰሩት? […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar