ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
በፍቃዱ ገ/ስላሴ አዎን ይኸው እወቁልኝ፣ ምስክር ሁኑኝ ሰማዕታት ለሷ ነው እንባ እሚያስፈልጋት ከጠላቶቼ ጭብጥ ውስጥ፣ ትንፋሼን በእጄ ሰነጥቃት ሞቴን ከመንጋጋቸው ውስጥ፣ መንጭቄ እኔው ስሞታት ለሀገሬ ብድር ልከፍላት የነፈገችኝን ፍቅር፣ በራሴው ሞት ልለግሳት ዳግሞ ከሞቴ ባንኜ፣ በመንፈስ ጣር ስሞግታት ያኔ ነው እንባዋ የሚያጥራት…….››:: ይህንን ግጥም ያገኘሁት ከባለቅኔው ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ‹‹እሳት ወይም አበባ›› ከሚለው የግጥም […]
Read More →በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ
በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የከረሙትና ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አራት ተከሳሾችን፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ በአድራሻቸው አፈላልጎ መጥሪያ እንዲሰጥ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ትዕዛዝ የተሰጠው ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል […]
Read More →በክስ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሹም በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ እስረኞች ተደበደብኩ አሉ
ፍርድ ቤቱ ተጣርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ለማረሚያ ቤቱ ሰጠ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ቀድሞ ማዕከላዊ ተብሎ ይጠራ በነበረው ተቋም ውስጥ ይሠሩ የነበሩት የሽብር ወንጀሎች የቀድሞ ዳይሬክተርና በክስ ላይ የሚገኙት ኮማንደር ዓለማየሁ ኃይሉ፣ በሰኔ 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ ተከሳሾች የድብደባ ጥቃት እንደደረሰባቸው ለፍርድ ቤት አመለከቱ፡፡ ኮማንደሩ እንዴት የድብደባ ጥቃቱ ሊደርስባቸው እንደቻለ ለፌዴራል የመጀመርያ […]
Read More →የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ
መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም እንዳላት በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡ ዓለም አቀፉ […]
Read More →የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ
ዓርብ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የአገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በታላቁ ቤተ መንግሥት በመገኘት እየተከናወኑ ያሉ ግንባታዎችን ጎብኘተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖቹ በቤተ መንግሥቱ ቅጥር ውስጥ ስለሚከናወኑ ግንባታዎች ገለጻ ሲደረግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተገኝተው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በአዲስ አበባ ከተማ የሚከናወነውን የወንዞች መልሶ ማልማትና ከተማዋን ለማስዋብ የሚደረጉ ጥረቶችንና ፋይዳዎችን እንዳብራሩ፣ […]
Read More →On autopilot: ‘Pilots are losing their basic flying skills,’ some fear after Boeing 737 Max crashes
CHRIS WOODYARD | USA TODAY | 16 hours ago The crew on the Ethiopian Airlines plane that crashed in March performed all procedures recommended by manufacturer Boeing.BUZZ60 Automation has made planes safer and more efficient, but the crashes of two Boeing 737 Max jets is leading some to wonder if there is a dangerous flip side. While advanced autopilots […]
Read More →ደገኛው የሰላም አባት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ዐረፉ • ሥርዐተ ቀብሩ ቅ/ሲኖዶስ በሚወስነው ቀን በመካነ ሰማዕት ቅ/ገላውዴዎስ ይፈጸማል፤ • ለ41 ዓመታት፣ ከኤጲስ ቆጶስነት እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነት አገልግለዋል፤ • ከማሕሌት እስከ ዐውደ ምሕረት፣ በሙሉ የአገልግሎት ትጋታቸው ይታወቃሉ፤ • በኹለት ቅዱሳን ፓትርያርኮች ምርጫ በዕጩነት ቀርበዋል፤ *** ከየዋሃትና ከደግነት ጋራ በተሟላ የአገልግሎት ሕይወታቸው የታወቁት፣ አንጋፋው የሰሜን ጎንደር […]
Read More →Ethiopian Airlines urges Boeing to implement safety recommendations
Ethiopian Airlines on Friday accused American plane manufacturer Boeing of attempting to divert the public’s attention away from flaws in the 737 MAX model crafts, rather than implementing recommendations of a preliminary investigation report. Boeing 737 MAX planes were grounded worldwide over safety concerns following the Ethiopian crash in March that killed 157 people. Boeing said on Thursday it […]
Read More →Ethiopian, Egyptian airlines accused of running drug cartels in Nigeria
Johannesburg – The Chairman and Chief Executive Officer of the Nigerians in Diaspora Commission have accused Ethiopian Air and Egypt Air of operating drug cartels in Nigeria, following the framing of several people who were arrested, and subsequently released, on allegations of drug smuggling, Nigeria’s Guardian newspaper reported. “To start with the airlines: I am […]
Read More →
