አቶ በረከት ስምዖን የሕግ ባለሙያ ለማቆም መቸገራቸውን ለፍርድ ቤት ተናገሩ
ፖለቲካ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደባቸው በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ወደ አማራ ክልል ተወስደው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ፣ በሕግ ባለሙያ ታግዘው ለመከራከር አለመቻላቸውን ለፍርድ ቤት ተናገሩ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ዓርብ የካቲት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. በባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ለሁለተኛ ጊዜ ቀርበው እንዳስረዱት፣ አሁን ካለው ወቅታዊ […]
Read More →የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት ተመረቀ
በሰሞኑ ከፍተኛ የሆነ ውጥረትን እና ምስላቸውን አይመስልም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ የመታሰቢያ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ መቆሙን እና የምርቃት ስነ ስርአቱ በዛሬው እለት በቅጥር ግቢው መከናወኑን ተገልጧል ። ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ከኢትዮጵያ አልፈው ለአፍሪካ ያደረጉት አስተዋጾ የበረታ ከመሆኑም በላይ ለመላው አፍሪካ ኩራት መሆናቸው ይታወሳል ። ሆኖም ላለፉት ሃያሰባት አመታት በትግራይ ወይንም ህወሃት አገዛዝ […]
Read More →በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ከጥር 24 ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው
በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ከጥር 24 ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት ለበርካታ ሰዎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት መሆኑን የአማራ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ በተለይ የ24ኛ ክፍለ ጦር በ33ኛ ክፍለ ጦር በሚተካበት ወቅት በአካባቢው የተሰማሩ ፅንፈኛ ኃይሎች አጋጣሚውን በመጠቀም ባስነሱት ግጭት ከበርካታ ሰዎች ሞት በተጨማሪ ቤቶችም ተቃጥለዋል ብሏል ክልሉ፡፡በዚም የተነሳ ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው የአካባው ነዋሪ ከቀየው መፈናቀሉን የአማራ […]
Read More →የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ተተከለ
የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ዩኒየን መተከሉን ምንጮቻችን ጠቆሙ ። የአፍሪካ አባት ከሚባሉት ውስጥ መስራቾቹ የግንባር ቀደምትነትን ሚና ከተጫወቱት ውስጥ መካከል ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ፣የጋናው ክዋሜ ንክሩማህ ፣ የኬንያ ጆሞ ኬንያታ ፣የግብጹ ጀማል አብዱል ናስር እና ሌሎችም ታላላቅ የአፍሪካ ህብረት መስራቾች በሙሉ ትልቅ አሉታዊ ተጽእኖ ለአፍሪካ ማሳደራቸው ይታወሳል ፡፤ በተለይም በአፍሪካ የነጻነትን ነጸብራቅ ለመፈንጠቅ ትልቅ ተጋድሎ ያደረጉት […]
Read More →የአምባላጌውጀግናየጦርአበጋዙፊታውራሪ_ገበየሁ (አባ ጎራ)!!!
ዝክረ_አድዋ ይህንንታሪክሳታነቡብታልፉትከስርየምታዩትየፊታውራሪገበየሁአፅምይወቅሳጭኋልይሄለኛ የተከፈለዋጋነው። የአምባላጌውጀግናየጦርአበጋዙፊታውራሪ_ገበየሁ (አባ ጎራ)!!! የአምባላጌው ጀግና የጦር አበጋዙ ፊታውራሪ ገበየሁ (አባ ጎራ) የንጉሰ ነገስቱ የመሀል ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ገበየሁ ከጣልያኖች ጋር በተደረገው በሁሉም ጦርነት የተመሰከረላቸው ጀግና ነበሩ፡፡ የአምባላጌውን ምሽግ በመስበር በጣሊያን ላይ የመጀመሪያውን የድል ደውል ያሰሙት እና ዋናው የድሉ ባለቤት እሳቸው ነበሩ፡፡በዚህም ምክንያት በወቅቱ የፈረንሳይ ጋዜጦች “የአምባላጌው የኢትዮጵያ ጀግና” በማለት እንዳወደሷቸው ተክለፃዲቅ መኩሪያ […]
Read More →የጤፍ ዘር የባለቤትነት ጥያቄ በሄግ ፍርድቤት ታየ
በኢትዮጵያ ለእረጅም ዘመናት ለምግብነት የሚጠቀሙበት የእል ዘር ጤፍ በሆላንዳውያን ባለሃብቶች የባለቤትነት የስም ውርስ ተወርሶ የእኛ ነው በማለት ላለፉት አስራ ስምንት አመታት በጤፍ ዘር ላይ መጠነ ሰፊ እና ከፍተኛ የሆነ የጤፍ ዝርያን በባለቤትነት ሲቆጣጠሩ ቆይተው ብዙ ቢሊዮን ዶላርስ ገንዘብ ያመረቱት እነዚሁ ሆላንዳውያን የባለቤትነቱን ይገባኛል ጥያቄ ኢትዮጵያ ቀድማ ብታቀርብም ሰሚ አልባ በሆነ መንግስት ምንም አይነት ምላሽ ሳያገኝ […]
Read More →ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ቀረቡ
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት መቅረባቸው ታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ያቀረቡት ዶ/ር ግሩም ዘለቀ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴው የእጩነት ጥያቄውን መቀበሉን አረጋግጧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ለሃገራቸው እና ለጎረቤት ሃገራት ሰላም መስፈን ከፍተኛ ተጋድሎ ማድረጋቸውን፣ በኢትዮጵያ ከስጋት ይልቅ ተስፋ እንዲያብብ ማስቻላቸው በእጩነት ማመልከቻው ተጠቅሷል፡፡ ለሁለት […]
Read More →ኢትዮጵያዊው የአለም ባንክ ኃላፊ ዘረኝነትን በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ ተባለ
በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት በዓለም ባንክ ውስጥ ለከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ እንዳይወዳደሩ የተደረጉት ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ዮናስ ብሩ በተቋሙ ውስጥ የሚፈፀመውን ዘረኝነት በመቃወም ከ2 ሳምንት በላይ በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ጣልቃ እንዲገባ እና ድምፁን እንዲያሰማ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ ላለፉት 7 ዓመታት በዓለም ባንክ ውስጥ የአለማቀፍ ንፅፅሮሽ መርሃ ግብርን በምክትል ስራ አስኪያጅነት የመሩት ኢትዮጵያዊው […]
Read More →በ117 ሚሊዮን ብር ወጪ 7 በመቶው የአዲስ አበባ አስፋልት ቀለም ሊቀባ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ 200 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ የመንገድ ላይ ስርዓት ማስያዣ ምልክቶችን ቀለም የመቀባት ሥራ በ117 ሚሊዮን ብር ወጪ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። ይሁንና ኤጀንሲው የመንገድ ቀለሙ አጠቃላይ ከሚያስወጣው ወጪ መንግሥት ያፀደቀው 52 ሚሊዮን ብር መሆኑንም ጨምሮ ገልጿ። ታኅሣሥ 2012 ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገድ መቀባቱ፥ የመንገድ ስርዓት ማስያዣ ሕጎች […]
Read More →Ethiopia’s transitional justice process needs restoration work
Daniel R Mekonnen Given Ethiopia’s fragile and unusual political situation, a restorative rather than retributive approach to transitional justice appears to be appropriate, believes Dr Daniel R. Mekonnen, a human rights lawyer and activist.Since April 2018, Ethiopia has been undergoing a major political transformation, which includes experimentation with a second bout of transitional justice in […]
Read More →
