“ለትምህርት ዕድገት የለፋነው ተማሪዎች የሚያነሱት ጥያቄ እንደሚመጣ ዘንግተነው አይደለም”
ብርሃኑ ሰሙ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኩር የሆነውን የዛሬውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የሚያትተውንና በአክሊሉ ሀብቴ (ዶ/ር) የተጻፈውን “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ፡ የከፍተኛ ትምህርት መቋቋምና መስፋፋት በኢትዮጵያ” የሚል መጽሐፍ ይዘት እንሚከተለው በአጭሩ ያስቃኙናል። በአገርና ሕዝባችን ባሕል፣ ዕውቀት፣ ማንነት… ላይ ሳይመሠረት ማደጉና መስፋፋቱ፣ ዛሬ ላይ በቁጭት ሲያወያይና ሲያነጋገር የሚታየው “ዘመናዊ” ትምህርት፣ የአፄ ምኒልክ ዘመንን መነሻ አድርጎ፣ […]
Read More →የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ወቅት ይመረቃል
በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚቆመው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሌሎች አገሮች መሪዎች በሚገኙበት ተመርቆ ይፋ እንደሚሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ፡፡ ሐውልቱ ተመርቆ ይፋ የሚሆነው ከጥር 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የኅብረቱ የመሪዎች ስብሰባ ወቅት እንደሆነ፣ ቃል አቀባዩ አቶ ነቢያት ጌታቸው አክለው ገልጸዋል፡፡ የሐውልቱ […]
Read More →ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ጋር በተያያዘ 422 ሚሊዮን ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ የሜቴክ ኃላፊዎች ተከሰሱ
ለጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ማምረቻ ፋብሪካ የሚያገለግል የኃይል ማመንጫ (ፓወር ፕላንት) ግንባታ ግዥ ጋር በተያያዘ፣ ከ422 ሚሊዮን ብር ጉዳት በመንግሥት ላይ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የተለያዩ የቀድሞ ኃላፊዎችና አንድ ቻይናዊ በሌለበት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ኃላፊዎቹ ክሱ የተመሠረተባቸው የኃይል ማመንጫውን ለማስገንባት ግዥ ሲፈጽሙ የኮርፖሬሽኑን የግዥ መመርያን መከተልና በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መሆን ሲገባው፣ […]
Read More →በሃገራችን ሰላም እና በአንድነታችን ላይ ሰላምን የሚያድናቅፉ አካላት ላይ የመረረ እርምጃ እንወስዳለን ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ
‹ሰላማችንንና አንድነታችንን በሚያደናቅፉ ላይ የትዕግሥታችንን ያህል የመረረ ዕርምጃ እንደምንወስድ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ›› ‹‹ሰላማችንንና አንድነታችንን በሚያደናቅፉ ላይ የትዕግሥታችንን ያህል የመረረ ዕርምጃ እንደምንወስድ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዓርብ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. በምክር ቤቱ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ አሁን ባለው […]
Read More →አምነስቲ የሲቪል ማኅበረሰብ ረቂቅ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠየቀ
አምነስቲ ኢንተርናሽል አዲሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ረቂቅ አዋጅ በምዝገባ ሒደትና እንዲሁም ጣልቃ ገብነትን በማስፋት የበጎ አድራጎት ድርጅቶችንና ማኅበራትን እንቅስቃሴን ያውካሉ ባላቸው አንቀፆች ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጠየቀ።አምነስቲ ለምክር ቤቱ አባላት ጥር 16 በበይነ መረብ ላይ በጻፈው ግልጽ ደብዳቤና ባወጣው መግለጫ ረቂቅ አዋጁ በሥራ ላይ ካለው አዋጅ ጋር ሲነፃፀር መሠረታዊ መሻሻሎችን ያካተተ ነው […]
Read More →200 ሺህ ቶን ስኳር ሊገዛ ነው
• መንግሥትን ወደ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሊያስወጣ ይችላል የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን 200 ሺሕ ቶን ስኳር ለፋብሪካዎች እና ለተጠቃሚዎች ሊገዛ መሆኑን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ጥር 18 ባወጣው ጨረታ ዓለም ዐቀፍ የስኳር አማካኝ ዋጋ በፓውንድ 0.13 የአሜሪካ ዶላር መሠረት በማድረግ ገዢው ወደ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር አካባቢ ሊያስወጣው ይችላል። ግዢው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት የሚሸፈን ሲሆን […]
Read More →የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝቅተኛ ገቢ አስመዘገበ
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፋብሪካ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ 50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መገኘቱ ታወቀ። የፌደራል ኦዲተር መስሪያ ቤት ከ2007 እስከ 2010 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የክዋኔ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንደገለፀው በ2009 በጀት ዓመት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የውጭ ንግድ ገቢ አፈፃፀም 2 ነጥብ 91 በመቶ መሆኑን […]
Read More →የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በ10 በመቶ ቀነሰ
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ከባለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ10 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለፀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈፃፀሙን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት እንዳስታወቀዉ በተያዘው በጀት ዓመት የወጪ ንግድ መቀዛቀዙን ጠቁሟል። ምንጮች እንደሚያመለክቱት ባለፈው በጀት ዓመት ከነበረው 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በዚህ ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ላይ 10 በመቶ ቀንሶ […]
Read More →Ethiopia doesn’t have Africa’s biggest airport yet—but it will
By Abdi Latif Dahir sourcehttps://qz.com In its pursuit to become Africa’s gateway into the world, Ethiopia this week achieved a new milestone. The Horn of Africa nation finally opened a new passenger terminal that is set to triple the size of the Bole international airport in Addis Ababa. Built to the tune of $363 million, the newly-expanded terminal will […]
Read More →“የተያዝኩበትን ምክንያት አላወኩም“ ያሉት የደህንነት አባል ይግባኝ እንዲጠይቁ ተፈቀደላቸው
ከሰብኣዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በነጎህ አጽብሃ መዝገብ ጉዳየችው እየታየ ከሚገኙ 33 ሰዎች መካከል 14ኛ ተጠርጣሪ የሆኑት ግለሰብ የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳዬን በሚገባ እየተመለከተልኝ አይደለም በሚል ቅሬታቸውን አሰሙ። ሰይፈ በላይ የተባሉት ተጠርጣሪ ቅሬታቸውን ያሰሙት ረቡዕ፣ ጥር 16 በመዝገቡ ከአንድ እስከ ዐሥራ ስድስት የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በታየበት ዕለት ነው። ተጠርጣሪው […]
Read More →
