ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አውሮጳ አቅንቷል
የአለም አቀፍ የኢኮኖሚክ ፎረም ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ አውሮጳ ማቅናታቸው ይታወቃል ፣ክጥቂት ሰአታት በፊት በጣልያን አየር ማረፊያ በሰላም መድረሳቸው ታውቋል።
Read More →የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ
የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም የሚል ተቃውሞ የተሰነዘረበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ የቀረበው የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ከምክር ቤቱ አባላት ትችቶች የተሰነዘረበት ሲሆን፣ አዋጁን በዝርዝር ተመልክቶ የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ኃላፊነት የተሰጠው የሕግ፣ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልል መንግሥታትን ማወያየት ሲገባው ይኼንን […]
Read More →ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና ስኳር ኮርፖሬሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ
ፖለቲካ የስኳር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት በሞት ተለዩ በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ላለፉት 17 ወራት በእስር ላይ ሆነው ሲከራከሩ የከረሙት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ የተሰጠላቸው […]
Read More →የከተማዋን መሠረተ ልማት የሚመሩ ተቋማት በቦርድ መተዳደራቸው ቀርቶ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር ሊመሩ ነው
በግንባታ ሥራ የሚሳተፉ ተቋራጮች ምዘና ይካሄድባቸዋል ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስካሁን ሲያጋጥሙ የቆዩትን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓተት ለማስቀረት የሚረዳውን አሠራር ይፋ በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም በቦርድ ይመሩ የነበሩ የቤቶች ልማት፣ የመንገድና የግንባታ ተቋማትን በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር እንዲመሩ መወሰኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) አስታወቁ፡፡ በቤቶች፣ በውኃና በመንገድ ግንባታ መስክ ከተሰማሩ ተቋራጮችና አማካሪዎች ጋር በተካሄዱ […]
Read More →የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን በቢሊዮን የሚቆጠር ዕዳ እየከፈሉ አለመሆኑ ተገለጸ
ነዳጅ ድርጅት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጋር እየተነጋገርኩ ነው ብሏል ለዓመታት ነዳጅ በዱቤ እየተረከቡ ሲያከፋፍሉ የቆዩ የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን ነዳጅ ከሸጡ በኋላ ገንዘቡን እየመለሱ ባለመሆኑ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግሥትና የሕዝብ ሀብት ለመሰብሰብ ከፍተኛ ችግር ማጋጠሙ ተመለከተ፡፡ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ድርጅቱ ለግል ነዳጅ አከፋፋይ ኩባያዎች ነዳጅ በዱቤ ሲሸጥ ቆይቷል፡፡ በዚህ መሠረትም በገበያ […]
Read More →በተቀናጀ መንገድ የሚመሩ ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች ለአገራዊ ለውጡ ተግዳሮት እንደሆኑ ኢሕአዴግ አስታወቀ
አሁን በአገሪቱ እየተከናወነ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ ምንም እንኳን ጥልቅ፣ ሰፊና ትልቅ ተስፋን ይዞ የመጣ ቢሆንም በተቃራኒው ሥጋቶች እንዳሉበት ‹‹ሕዝባዊ መሠረት የሌላቸው ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች በተቀናጀ መንገድ እየተመሩ ተግዳሮት ሆነውበታል፤›› ሲል፣ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መገምገሙን የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከተመረጡ ወዲህ ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ […]
Read More →በመንግሥት የታቀደው ፕራይቬታዜሽንና የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚመራበት ፍኖተ ካርታ ፀድቆ ተግባራዊ መሆን ጀመረ
በመንግሥት የተያዙ ግዙፍ ኩባንያዎችን በሙሉና በከፊል ወደ ግል ይዞታ እንዲዘዋወሩ (ፕራይቬታይዝ) ለማድረግና አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማከናወን የተያዘው ዕቅድ የሚመራበት ፍኖተ ካርታ፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታወቀ። አንድ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ፍኖተ ካርታው ፀድቆ ወደ ሥራ ከተገባ ከሁለት ወራት በላይ አስቆጥሯል። ፍኖተ ካርታው መንግሥት በእጁ የሚገኙ ግዙፍ ኩባንያዎች […]
Read More →ከ790 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያስወጣ የስድስት የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ግንባታ ጨረታ ሊወጣ ነው
ለ13 የኃይል ማመንጫዎች ግንባታ ከ5.2 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ አጋርነት (መግአ) ቦርድ አማካይነት እየታዩ ከሚገኙ 16 ሜጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ ስድስት የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ግንባታ በ795 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሊካሄድ፣ የአዋጭነት ጥናቶችና የጨረታ ሥራዎች ዝግጅት መጀመሩን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 250 ሜጋ ዋት የሚያመነጩ የሁለት ፕሮጀክቶች ጨረታ በቅርቡ ይጀመራል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ተሾመ ታፈሰ […]
Read More →በሪል ስቴት ኩባንያዎች ላይ የተጣለው ዕግድ እንዲነሳ መመርያ ተሰጠ
የመሬት ቢሮ ያቆመውን አገልግሎት በድጋሚ መስጠት ጀመረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ለሪል ስቴት ኩባንያዎች መስጠት አቁሞ የነበረውን አገልግሎት በድጋሚ መስጠት እንዲጀምር መመርያ ሰጡ፡፡ ፍርድ ቤት እንጂ የፌዴራል ፖሊስ የማገድ ሥልጣን ስለሌለው፣ የሪል ስቴት ኩባንያዎች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ምክትል ከንቲባው ጨምረው መመርያ ሰጥተዋል፡፡ በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ የተከሰተውን […]
Read More →
