የአሜሪካ እርዳታ በግማሽ ቢሊዮን ዶላር ሊቀነስ ነው
2019-01-25Author: ሳምሶን ብርሃኔ አሜሪካ ለሚቀጥሉት 11 ወራት ለኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ፕሮግራሞችን ለማስፈፀም እንዲሁም ለመሠረተ ልማት ዝርጋታ የምትሰጠውን ዕርዳታ በግማሽ ቢሊየን ዶላር (13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር) በላይ ልትቀነስ እንደምትችል ታወቀ። ይህ የአገሪቷን በጀት አምስት በመቶ የሚሸፍን ሲሆን በአሁኑ ወቅት ካለው አለመረጋጋት ጋር ተዳምሮ አገሪቷን ችግር ላይ እንዳይከታት ተሰግቷል።በቅርቡ ይፋ የሆነው የአሜሪካ ኮንግሬሽናል የውጭ ሥራዎች በጀት […]
Read More →በአዲስ አበባ የተበራከቱት የዕርቃን ዳንስ ቤቶች
2019-01-23Author: ሳምሶን ብርሃኔ የወሲብ ንግድ በቀጥታ በሕግ ባይከለከልም፣ የወሲብ ንግድ ሠራተኞችን በድርጅት ደረጃ ማቅረብ ግን በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 634 ተከልክሏል። ይሁን እንጂ ቡና ቤቶች በአስተናጋጅነት ሥም፣ የዕርቃን ዳንስ ቤቶች ደግሞ በዳንሰኝነት ሥም የወሲብ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ሴቶችን ቀጥረው ለደንበኞቻቸው የሚያቀርቡበት አሠራር በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ የተለመደ ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የዕርቃን […]
Read More →የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
የትግራይ ሕዝብ ግዴታ የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ ዜናዊ፥ “ዘር አጥፊዎች” ብሎ ከከሰሳቸው ንጽሓን ውስጥ አንዱ አድርጎኝ […]
Read More →የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ መድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች ግዥ በመፈጸም ላይ ነኝ አለ
የመድኃኒት አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ችግር አለ ተብሏል በአገሪቱ የሚስተዋለውን የመድኃኒትና የሕክምና መሣሪያዎች እጥረት በተወሰነ ደረጃ ለመቅረፍ፣ 6.4 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ ግዥ በመፈጸም ሒደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሚር አማን (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያቀርቡ እንደተናገሩት፣ በአገሪቱ የመድኃኒት አቅርቦትና ሥርጭት፣ እንዲሁም የተራዘመ […]
Read More →ይድረስ ለሰብአ ትግራይ መስፍን ወልደ ማርያም
ታኅሣሥ 2011 በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፡ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ፤) ፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ፤) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ፤) ነች፡፡ በሥራዬ አብዛኛው ዕድሜዬ ያለፈው በአስተማሪነት ነው፤ መጀመሪያ […]
Read More →ኦዴፓና ኦነግ በመሀላቸው የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ተስማሙ
ኦነግ ሠራዊቱ ትጥቁን ለአባ ገዳዎችና ለአገር ሽማግሌዎች ያስረክባል አለ ስምምነቱን ለማስፈጸም 71 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተቋቁሟል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለወራት ሲወዛገቡ የቆዩት የክልሉ ገዥ ፓርቲ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፣ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ባዘጋጀው የዕርቀ ሰላም ውይይት ላይ ችግሮቻቸውን ለመፍታት ከስምምነት ደረሱ፡፡ ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ […]
Read More →አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ተያዙ
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ በረከት ስምኦንና የጥረት ኮርፖሬት ዋና አስፈጻሚና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ)፣ ዛሬ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሁለቱ ነባር የኢሕአዴግ አመራሮች በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በጥረት ኮርፖሬሽን ፈጽመውታል በተባለው የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ የተያዙት አዲስ አበባ […]
Read More →ኮሪያ ሆስፒታል በሕፃን ልጅ ላይ ከባድ የሕክምና ስህተት በመፈጸም የ23.6 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት
የሽንት ቧንቧ ችግር (Hypospedia) ሕክምና ለማግኘት ገብቶ ቀዶ ሕክምና ከተደረገለት በኋላ፣ ሕክምና በተደረገበት ጠረጴዛ ላይ እያለ ወደ ሳንባው የተላከ መተንፈሻን ቱቦ በመንቀል ሕፃኑ ሙሉ ለሙሉ ፓራላይዝድ (መንቀሳቀስ እንዳይችል) አድርጓል የተባለው የኮሪያ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የ23.6 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት፡፡ ጉዳት የደረሰበት ሕፃን እዩኤል ፍሬው የሁለት ዓመት ከአራት ወር ሕፃን መሆኑንና ወደ ሆስፒታሉ ሄዶ የነበረው […]
Read More →
