www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 36
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 36
Latest

የገበያ መናጋት የገጠማቸው የሪል ስቴት ኩባንያዎች ስብሰባ በታከለ ኡማ ተጠርተው እንደነበር ተጠቆመ

By   /  January 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የገበያ መናጋት የገጠማቸው የሪል ስቴት ኩባንያዎች ስብሰባ በታከለ ኡማ ተጠርተው እንደነበር ተጠቆመ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሪል ስቴት ኩባንያዎች ባጋጠሟቸው ወቅታዊ ችግሮች ላይ ለመምከር፣ ለዛሬ ረቡዕ ጥር 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ስብሰባ ጠሩ፡፡ በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ የሪል ስቴት ዘርፍ፣ መሰንበቻውን አዳዲስ ችግሮች ገጥመውታል፡፡ የሪል ስቴት ኩባንያዎች የቤት ሽያጭ ገበያው ብቻ ሳይሆን፣ ተዓማኒነታቸው ጭምር ጥያቄ ውስጥ በመግባቱ፣ ችግሩ […]

Read More →
Latest

ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

By   /  January 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

ፖሊስ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ)፣ ራሕማ መሐመድና ፈርሃን ጣሂር ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ አጠናቅቆ መዝገቡን ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ዛሬ ዓርብ ጥር 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ መዝገቡን እንደተቀበለ ለፍርድ ቤቱ ያስታወቀው ዓቃቤ ሕግ ክስ ለመመሥረት የ15 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም፣ የተጠርጣሪዎቹ ጠበቆች ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም የ13 […]

Read More →
Latest

በመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ በሶማሊያ ጥቃት መፈጸሙን የመካላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

By   /  January 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ በሶማሊያ ጥቃት መፈጸሙን የመካላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተግባር ላይ የነበሩ ወታደሮች ኮንቮይ ላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለጋዜጠኞች በላከው መግለጫ መሰረት እንዳመለከተው፣ ‹‹በሠራዊቱ ላይ ጥቃት የደረሰው ኮንቮዩ ከቡራሃካባ ወደ ባይዶአ በመጓዝ ላይ እያለ ሲሆን፣ ሠራዊታችን ጥቃቱን በጽናት በመመከት ኮንቮዩን ባይዶአ ይዞ ገብቷል፤›› ብሏል፡፡ ሠራዊቱ ካሁን ቀደም በርካታ የአልሸባብ ጥቃቶችን በመመከት አልሸባብን ያዳከመው […]

Read More →
Latest

አዲስ አበባን እየፈተኑ ያሉ ወንጀሎች በስንታየሁ አባተ

By   /  January 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲስ አበባን እየፈተኑ ያሉ ወንጀሎች በስንታየሁ አባተ

ቦታው ፒያሳ ሠዓሊ ግብረክርስቶስ ሰለሞን በላቸው የጥበባት ሱቅ አጠገብ ነው። አንዲት ትነሽ በላሜራ የተሰራችና ቢጫ በጥቁር የተቀባች ክፍል ትታያለች። ወደ ውስጥ ሲገቡም ክፍሏ ኹለት በኹለት ካሬ እንኳን እንደማትሞላ ይረዳሉ። በአንጻሩ ጠባብ የሚለው ቃል የማይገልጻት ክፍል አንድ ወንበርና አሮጌ ጠረጴዛ እንድትይዝ ተፈርዶባታል። ይህ አልበቃ ብሎም ለ12 ሰዎች በቢሮነት እንድታገለግል ኃላፊነት የተጣለባት ክፍል እንድትሆን ተገድዳለች። ዕለቱ ረቡዕ […]

Read More →
Latest

ከቀጣዩ ምርጫ በፊት፥ 5ቱ ዋና ዋና ሥራዎች ታምራት አስታጥቄ

By   /  January 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቀጣዩ ምርጫ በፊት፥ 5ቱ ዋና ዋና ሥራዎች ታምራት አስታጥቄ

የማንኛውም መንግሥት ቅቡልነት ማረጋገጫው በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አብላጫ ድምፅ ማግኘት ነው። ምርጫ ማካሔድ አንዱ የዴሞክራሲ መገለጫ መንገድ እንጂ ብቸኛው እንዳልሆነ ከግንዛቤ እንዲገባ ያስፈልጋል። ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በገዢው ግንባር ውስጥ የፖለቲካ ትግል በመፍጠራቸው፣ እንዲሁም ሌሎች ድምር ገፊ ምክንያቶች በመጋቢት ወር 2010 በኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የሚመራውን መንግሥት ከሥልጣን እንዲወርድ እና በምትኩም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚመራ አዲስ […]

Read More →
Latest

ጌታቸው አሰፋን የመያዝ ፍላጎቱም፣ ተነሳሽነቱም ድፍረቱም የላችሁም!

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጌታቸው አሰፋን የመያዝ ፍላጎቱም፣ ተነሳሽነቱም ድፍረቱም የላችሁም!

የዛሬው ኢህአዴግ ሹማምንቶች ሆይ፡- ድራማችሁ ይብቃ! መርጦ እያሰሩና ፈርቶ እየተው፣ የሕግ የበላይነትን ማስከበር የለም! “ተታኩሱን አንይዝም፤ ክልሉም ጌታቸው አሰፋን አስልፎ ለመስጠት አልተባበረም” የሚል አንድምታ ያለው ምላሽን ጠቅላይ ዐቃቤ አቶ ብርሃኑ ለፓርላማ መናገራቸውን ሰምተናል። …ያው በእነጌታቸው አሰፋ ላይ አቅመ-ቢስ መሆናቸውን በገደምዳሜ ማመናቸው ነው። አንድ ተጠርጣሪ በጸጥታ ሃይሎች ሊያዝ ሲታሰብ፣ ምን አይነት አካሃድ እንደሚደረግ የሚታወቅ ነው፤ ኖረውበታልና […]

Read More →
Latest

የአርቲስቱ ለምንና እንዴት ነፃ ይሆናል? (ጌታቸዉ ታረቀኝ)

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአርቲስቱ ለምንና እንዴት ነፃ ይሆናል? (ጌታቸዉ ታረቀኝ)

ከዚህ ቀደም ሲል “የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ” የሚል ትንሽ ፅሁፍ የላኩላቸዉ ሰዎች፤  “አርቲስቱ ነፃ የሚወጣዉ ሲታመምና ሲቀበር መዋጮ እንዳይለመንለት ከሆነ፤ ዝም ብሎ የተሻለ የደመወዝ ምደባ ተጠይቆለት አሁን ባለበት ስርአት መቀጠል ቢችልስ” የሚልና “ይሄማ ቤቱን ሽጠዉ ይካፈሉት፤ መሬቱንም እየተቀበሉ ይቸብችቡት እንደማለት የሚቆጠር ፅንፈኛ ነገር ነዉ” የሚል ሃሳብ አድምጬ፤ ችግሩ ከኤኮኖሚዉ ጋር ብቻ እንዳይያያዝ እና የአርቲስቱ ከተፅዕኖ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ደብረ ጽዮን የትግራይ ሕዝብ አይረበሽ አሉ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር ደብረ ጽዮን የትግራይ ሕዝብ አይረበሽ አሉ

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል ጥር 1 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የትግራይ ሕዝብ ሕጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ በልማቱ ላይ እንዲያተኩር አሳሰቡ:: የክልሉ ሕዝብ የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሕጋዊና ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያስችል ነው ብለዋል:: ስለሆነም ይህንን በመረዳት ያለ ምንም መረበሽ የልማት ሥራውን እንዲቀጥልና የሕገ መንግሥት ይከበርልን ጥያቄ […]

Read More →
Latest

ለአዲስ አበባ የውሃ ችግር መፍትሄ ተገኘ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአዲስ አበባ የውሃ ችግር መፍትሄ ተገኘ

የአዲስ አበባ የውሃ ችግር የከተማዋን ነዋሪ ለብዙ እንግልት የዳረገ እንደሆነ ይታወቃል:: በመሆኑም መንግሥት ባወጣው መግለጫ በከተማ ያለው የውሃ ሥርጭት በፈረቃ የሚዳረስና ፍላጎቱና አቅርቦቱ ተመጣጣኝ ባለመሆኑ መ/ቤቱ በሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚጠናቀቁ 3 የውሃ ፕሮጀክቶች ነድፎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል:: ይህንንም እውን ለማድረግ በአያት አካባቢ የሚለማና በቀን 68 ሺ ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቆ […]

Read More →
Latest

ብዛት ያለው ሕገወጥ መሣሪያ ተያዘ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብዛት ያለው ሕገወጥ መሣሪያ ተያዘ

በቅርቡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክልሎች ብዙ የፀጥታ መደፍረሶች ይስተዋላሉ:: ከነዚህ ክልሎች ውስጥ አንዱ በነበረው የቤንሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል:: በመሆኑም የእነዚህን አካባቢዎች ሰላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በታጠቁ ኃይሎች ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስረድተዋል:: የታጠቀው ኃይል ለግድያና ሌሎች ጥፋቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ 49 ክላሽንኮቭ ጠበመንጃዎችና 1ሺህ 31 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar