በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ተጨማሪ ኮማንድ ፖስት ሊቋቋመ ነው
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፍትሄ ይሆናል ብሎ መንግሥት ያቀፈ በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ:: የሀገር መከላከያ ሚንስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ለፓርላማው እንደገለፁት በክልሎች ጥያቄ ፀጥታ ወደ ደፈረሰባቸው አካባቢዎች የገባው የመከላከያ ሰራዊት የሕዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙሉ ኃይሉ እየሠራና ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ መሆኑን ገልጸው፣ ኅብረተሰቡም ከመንግሥት ጎን በመቆም […]
Read More →Armed bank robbery suspect shot, killed by Montgomery County police in Silver Spring identified
http://www.fox5dc.com/news/local-news/armed-bank-robbery-suspect-shot-killed-by-montgomery-county-police-in-silver-spring-identified SILVER SPRING, Md. (FOX 5 DC) – Authorities have identified a man who was shot and killed by a Montgomery County police officer after they said he attempted to rob a Silver Spring bank Wednesday morning. DOWNLOAD: The FOX 5 News app for all your local news coverage Tegegne then showed the employee a handgun […]
Read More →የዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ
የስድስተኛው ዓመት ጉዞ ዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ የኢትዮጵያ ዐይን ባንክ፣ ሰዎች በሕይወት ካላፉ በኋላ የዐይን ብሌናቸውን እንዲለግሱ በማድረግ በሕይወት ያሉ ሰዎች ብርሃናቸው እንዲመለስላቸው በሚል የተመሰረተ ነው፡፡ ከመስራቾቹም በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ፕሬዘዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እሳቸውም በሕይወት እያሉ በገቡት ቃል መሠረት ከኅልፈታቸው በኋላ የዐይን ብሌናቸውን ለግሰዋል፡፡የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ ተሳታፊዎችም ይህንኑ በጎ […]
Read More →የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ
የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ እና የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ተፋናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር (8 ሚሊየን ዶላር) እንደሚያስፈልገው ገለጸ።በክልሉ የሚገኙ ተፈናቃዮች እንዴት መረዳት እንዳለባቸው አቅጣጫና ዕቅድ ያስቀመጠው ቢሮው፤ ለተጎጂዎች የምግብ፣ የጤና እና የትምህርት አገልግሎት ለማቅረብ አፋጣኝ ዕርዳታ ያስፈልገኛል ብሏል።ተጎጂዎቹ በጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኽምራ ዞኖች የሚገኙ ሲሆን በአገሪቷ […]
Read More →ተፈናቃዮች በብጥብጥ ምክንያት እርዳታ ሊደርሳቸው አልቻለም
የአለም ምግብ ፕሮግራም አዳማ ከሚገኘው መጋዘኑ ሱማሌ ክልል ዳዋ ዞን፣ ለሚገኙ ተረጂዎች መድረስ የነበረበት 436 ቶን የምግብ ውጤቶች በአካባቢው አለመረጋጋት ምክንያት ማድረስ አለመቻሉን ገለጸ።የምግብ ውጤቶቹን የያዙት 10 ተሸከርካሪዎች ከአዳማ በመነሳት በነገሌ ወረዳ በኩል ቢንቀንሳቀሱም በዳዋ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ባለው ብጥብጥ የተነሳ ወደ ተረጂዎች መድረስ አልቻሉም።በዚህም ተሽከርካሪዎቹ የያዙትን ምግብ ሌሎች በሱማሌ ክልል ወደሚገኙ ተፈናቃዮች ወስዶ ለማራገፍ […]
Read More →የምዕራብ ጎንደሩን ግጭት የሚያጣራ ቡድን በአስቸኳይ እንደሚላክ ተገለጸ
በምዕራብ ጎንደር ኮኪትና ገንዳውኃ አካባቢዎች በአገር መከላከያ ሠራዊትና በአካባቢው ሕዝብ መካከል በተፈጠረው ግጭት የንጹሐን ሕይወት ማለፉን የገለጹት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው በድርጊቱ ማን ምን እንደፈጸመ የሚያጣራ ቡድን በአስቸኳይ እንደሚላክ አስታወቁ፡፡ቡድኑ ከፌደራሉ መንግሥት የሚወከሉ አባላትን እንደሚያካትት የገለጹት ገዱ ባሳለፍነው ሐሙስ አመሻሽ በሰጡት መግለጫ ‹‹በውይይትና በትዕግስት ችግሩን ለመፍታት ጥረት አለመደረጉ በእጅጉ አሳዝኖናል›› ብለዋል፡፡ሱር ኮንስትራክሽን የተባለ […]
Read More →የፌደራል ፍርድቤቱ የእነ ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን የክስ መዝገብ በዝርዝር ገለጠ ።
ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ክስ የተመሰረተባቸው 11 ተጠርጣሪዎች እነማን ናቸው? 1ኛ.ሜ/ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ 2ኛ.ኮ/ል በርሀ ወልደሚካኤል ገብሩ (ያልተያዘ)፣ 3ኛ.ኮ/ል ሙሉ ወ/ገብርኤል ፣ 4ኛ.ብ/ጄኔራል ብርሀ በየነ ፣ 5ኛ. ሌ/ኮሎኔል ስለሺ ቤዛ ሱላ (ያልተያዘ)፣ 6ኛ.ወ/ሮ ሲሳይ ገ/መስቀል ሐረጎት (ያልተያዘች)፣ 7ኛ.ዓለም ፍፁም ገብረሥላሴ ፣ 8ኛ. ሌ/ኮለኔል አስምረት ኪዳነ አብረሃ፣ 9ኛ.ሌ/ኮሎኔል ግርማ መንዘርጊያ ዳምጤ፣ 10ኛ.ሻ/ል አግዘዉ አልታዬ አብሬ […]
Read More →በኬንያ ሆቴል ላይ በደረሰ የተኩስ ጥቃት አስራ አንድ ሰዎች ማለፋቸው ተገለጸ
በናይሮቢ ኬንያ በአንድ መሳሪያ ይዘው በገቡ አሸባሪዎች ጥቃት መፈጸሙን ተገልጿል። እንደ ሃገሪቱ የመንግስት የደህንነት ጥበቃ፡ሚንስትር፡አገላለጽ መሰረት በዋና ከተማዋ ናይሮቢ ሆቴል ላይ በተፈጸመ በዚሁ ጥቃት ላይ አስራ አንድ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ጠቁመዋል። በአሁን ሰአት መረጃዎችን በማሰባሰብ እና ማን ይህንን ጥቃት አደረገው ወይንም ፈጸመው የሚለውን ምርምር እያካሄድን ስለሆነ ይህንን ሁኔታዎች አጣርተን ለህዝባችን የምናሳውቅ መሆኑን ይታወቅልን ሲሉ ተናግረዋል […]
Read More →ኬንያ የአሸባሪ ጥቃት ደረሰባት ከዌስት ጌት ቀጥሎ ሁለተኛው የከፋ ሽብር እንደሆነ ተገልጧል
14 Riverside Drive attack: What we know so far Betty Njeru Posted On: 15th Jan 2019 17:57:05 GMT +0300 3.45 PM: Suspected terrorists arrive at dusitD2 Hotel in Westlands, Nairobi. They were in a car of registration KCN 340E.Attackers then force entry into the hotel premises.3.50PM: An explosion and heavy gunfire fill the air. SEE ALSO :Eight […]
Read More →የጥበብ ላይ ቁማርተኞች | ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ
አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ ያለው ቃል ግን ደስታዋን በመቅጽበት ነጠቀው። “አቆሸሸቻት” የሚል ቃል ነበር ከሕዝቡ አቅጣጫ እንደ እጅ ቦንብ የተወረወረው። ቃሉ የዚህች እህት ልብ ለሁለት ሲከፍለው ከፊትዋ ላይ ይነበባል። በሃሳብ መንገድዋ ተጭና […]
Read More →
