Ethiopia protesters block main highway to the sea
MON JAN 14, 2019 / 12:12 PM EST Aaron Maasho FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed speaks during a media conference at the Elysee Palace in Paris, France, October 29, 2018. Michel Euler/Pool viaREUTERS/FILE PHOTO ADDIS ABABA (Reuters) – Protesters in Ethiopia’s northeastern Afar region have blocked the landlocked country’s main route to the sea […]
Read More →Indonesian jets force Ethiopian cargo plane to land over airspace breach
JAKARTA (REUTERS) – Two Indonesian F-16 fighter jets forced an Ethiopian Airlines cargo plane to land on Monday (Jan 14) at an airport on Batam island after it had flown into Indonesian airspace without permission, an air force spokesman said. Air force spokesman First Marshal Novyan Samyoga said in a statement the Boeing Co 777 […]
Read More →የመይሳው ካሳ የልደት በአል በጎንደር በድምቀት ተከበረ
መይሳው ካሳ! ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱት በጥር 1811 ዓ.ም ነበር። ጎንደር ከተማ የመይሳውን የ200ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በልዩ ልዩ ክንውኖች እያከበረች ነው፡፡ ግርማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጥር 7 ቀን 1811 ዓ.ም ሻርጌ በተባለ ቦታ ቋራ ውስጥ፣ ከጎንደር ከተማ በስተ ምዕራብ ተወለዱ። በትውልድ ስማቸው ካሳ ሃይሉ ሲባሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳ ወይም አንድ […]
Read More →በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል።
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል። ከተዘረፉት መካከል:✔ በቀቤ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ✔ በመቻራ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ✔ በጋባ ሮቢ ከተማ – የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ✔ በጉሊሶ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ፤ ✔ በኢናንጎ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት […]
Read More →ኢዜአ አገራዊ መግባባትንና የአገር ገጽታን ለመገንባት የሚሠራ ሚዲያ ሆኖ እንዲቋቋም ረቂቅ ሕግ ቀረበ
ላለፉት 75 ዓመታት የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የአገሪቱን የልማት፣ የዴሞክራሲና የሕዝቦችን በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ግንኙነትና አንድነት፣ እንዲሁም የአገሪቱን ገጽታ ለመገንባት የሚሠራ ሆኖ በድጋሚ እንዲቋቋም ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ረቂቅ ሕጉ ሐሙስ ጥር 2 ቀን 2011 ዓ.ም. ለምክር ቤቱ የቀረበ ሲሆን፣ አገራዊ የዜና ተቋም ሆኖ ብሔራዊ […]
Read More →የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ኃላፊነት የተሰጠው ቤቶች ኮርፖሬሽን አዲስ አደረጃጀት ሊያዋቅር ነው
በበጀት ዓመቱ የአዳዲስ ቤቶች ግንባታ ባለመጀመሩ አላስፈላጊ ወጪ እየጨመረ ነው በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መስክ ግዙፍ ሥልጣን ተሰጥቶት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ኮርፖሬሽን አዲስ አደረጃጀት ሊያዋቅር ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮና በሥሩ ካሉ ተቋማት የተውጣጣ የባለሙያዎች ቡድን፣ በዚህ ሳምንት አዲስ አደረጃጀት ለማዋቀር የሚያስችሉ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራል ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ እስካሁን […]
Read More →‹‹ዛሬ ነገ እየተባለ የጠፋው ጊዜ ከባድ ጉዳት አድርሷል›› የአገር መከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
በተደረገለት የሰላም ጥሪ መሠረት አገር ቤት ገብቶ በሰላም ለመንቀሳቀስ ከኤርትራ የተመለሰው በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ‹‹ሸኔ›› የተባለው የኦነግ ቡድን፣ ከኤርትራ ይዞት ከመጣው ውጪ ሠራዊቱን ካምፕ ባለማስገባቱና ዛሬ ነገ እየተባለ በባከነው ጊዜ ምክንያት ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ዓርብ ጥር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የአገር መከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹምና […]
Read More →በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው የታሰሩ የደኅንነት ሠራተኞች የሚስጥር ስም ‹‹አቤ ከቤ›› እንደነበር ተገለጸ
በቂሊንጦ ቃጠሎ በወቅቱ የነበሩ የፍትሕ ሚኒስቴር ኃላፊዎችም መጠየቅ አለባቸው ተባለ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሠራተኞች የነበሩ ግለሰቦች የሚስጥር ስም፣ ‹‹አቤ ከቤ›› እንደነበር ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤት ተናገረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 943/2008 ድንጋጌ ሥልጣን እንደተሰጠው በመግለጽና በችሎት ተገኝቶ እንደ መርማሪ ፖሊስ ሆኖ መከራከር […]
Read More →በምዕራብ ጎንደር በተፈጠረው ግጭት የነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ድንበር ላይ ቆመዋል
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ፣ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ነዳጅ የሚያመላልሱ የነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች መተማ ከተማ ለመቆም እንደተገደዱ ተገለጸ፡፡ ማክሰኞ ታኅሳስ 30 ቀን 2011 ዓ.ም. በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት አባላትና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ግጭት ተፈጥሮ የሰው ሕይወት ከጠፋ በኋላ የፀጥታ ሥጋት በመጋረጡ ምክንያት፣ ከሱዳን ቤንዚን ጭነው ወደ […]
Read More →
