ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]
Read More →የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!
በሪዮ ኦሎምፒክ ሀገሩን ወክሎ ለማራቶን ሩጫ ውድድር ሄዶ በሩጫ መጨረሻ ክልል ከመድረሱ 100 ሜትር ርቀት ላይ እጁን በማጣመር ኢትዮጵያ በጭቆና ላይ መሆኗን ለአለም ያሳወቀው አትሌት ፈይሳ ሊሊሳ ወደ ሀገር እንዲመለስ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ወሰነ ። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ አቅርበውለታል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ […]
Read More →
