www.maledatimes.com ENTERTAINMENT - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  'ENTERTAINMENT'  -  Page 3
Latest

DRUMMER RICKY LAWSON, 59, DIES AFTER ANEURISM

By   /  December 24, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on DRUMMER RICKY LAWSON, 59, DIES AFTER ANEURISM

LONG BEACH, Calif. (AP) — Studio drummer Ricky Lawson, a collaborator with musicians including Michael Jackson, Eric Clapton, Phil Collins and Whitney Houston, has died at a suburban Los Angeles hospital following a brain aneurism. He was 59. Lawson’s uncle, Paul Riser of Detroit, said Tuesday that Lawson was removed from life support 10 days […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ደራስያን ማኀበር ለነባሩ ሥራ አስፈጻሚ አሸኛኘት አደረገ

By   /  December 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ደራስያን ማኀበር ለነባሩ ሥራ አስፈጻሚ አሸኛኘት አደረገ

አዲሱ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነባሩን የሥራ አስፈፃሚ አባላት ባለፈው ሐሙስ በወይን ኢትዮጵያ የባህል ምግብ አዳራሽ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ሸኘ፡፡ አንጋፋና ወጣት ደራስያን እንዲሁም የልዩ ልዩ ሙያ ማህበራት መሪዎች በተገኙበት  የተሰናባቹ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ገጠመኞቻቸውን እያቀረቡ ታዳሚውን ከማዝናናታቸውም በላይ ለስምንት ዓመታት ማህበሩን ሲመሩ፣ የነበራቸው የእርስ በርስ መናበብ ሐላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ብርታት እንደሰጣቸው ተናግረዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

“የወርቃማ ዘመን ትዝታዎቼ በስዕል ሥራዎቼ ላይ ጐልተዋል”

By   /  December 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on “የወርቃማ ዘመን ትዝታዎቼ በስዕል ሥራዎቼ ላይ ጐልተዋል”

  በብርሃኑ ሰሙ ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ “ንግስ” በሚል ርዕስ በብሔራዊ ሙዚየም አዳራሽ ለእይታ ያቀረባቸው ስዕሎች ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ፤ ባለፈው ዐርብ ህዳር 20 ቀን 2006 á‹“.ም በኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በኤግዚቢሽኑ ስላቀረባቸው ስዕሎችና በአሰራር ላይ ስለሚከተለው መንገድ ሰዓሊው በሰጠው ማብራሪያ ነበር ፕሮግራሙ የተጀመረው፡፡ “ንግስ” በሚል ርዕስ ለእይታ የቀረቡትን ስዕሎች የሰራኋቸው […]

Read More →
Latest

አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

By   /  September 8, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

  ስደተኛው ጋዜጠኛ የቋንቋ ትምህርት ቤቱ የደረሰው አምስት ደቂቃ አርፍዶ ነበር። በትምህርት መጀመሪያው  ቀን ማርፈዱ እያሳፈረው ያልተያዘ ወንበር ፈልጎ ተቀመጠ። ክፍት ቦታ ያገኘው አንድ ቻይናዊና አንድ ፓኪስታናዊ የተቀመጡበት ጠረጴዛ ዙርያ ነበር። “ዑመር እባላለሁ” አለው ፓኪስታናዊው። “ጄን” ብሎ እጁን ዘረጋለት ቻይናዊው። “ጌቱ” በማለት ተዋወቃቸው ከደቂቃዎች በኋላ ሌላ ፓኪስታናዊ መጥቶ  አብሯቸው ተቀመጠ። በእረፍት ሰሃት ዞር ዞር እያለ […]

Read More →
Latest

አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

By   /  September 7, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on አሸባሪው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ

  ጋዜጠኛው አቀርቅሯል። ለደቂቃዎች ቀና ይልና መልሶ ያቀረቅራል። ጣቱ መሃል ሰክቶ የያዘው እስክሪብቶ ስራ ያጣ ነው የሚመስለው። ከፊቱ የተዘረጋው የማስታወሻ መፃፊያ ደብተር ቀለም አላረፈበትም። ቶሎ ቶሎ “ኡኡኡፍፍ” እያለ ትኩስ ትንፋሽ ይተነፍሳል። ከብዙ ማቀርቀር በዋላ “ ‘አሸባሪውና ዘረኛው’ ጋዜጠኛ በሰሜን ዋልታ” የሚል ርዕስ ፃፈ። ርዕሱን ደግሞ ሲያነበው አቅለሸለሸው። ሆዱ ተንቦጫቦጨ። የሚፋጅ ትንፋሹን “ኡኡኡፍፍ” ብሎ አየሩ ላይ […]

Read More →
Latest

Football: Ethiopia’s Saint George bid to make history

By   /  May 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Football: Ethiopia’s Saint George bid to make history

Saint George are looking to become the first Ethiopian qualifiers for the group stage of a CAF club competition. PHOTO | STGEORGEFC.COM  Saint George try again this weekend to become the first Ethiopian qualifiers for the group stage of a CAF club competition. The Addis Ababa outfit are away to Egyptian side ENPPI holding a […]

Read More →
Latest

ፈር ቀዳጅ አዳማቂ—- ፈር ቀዳጅ አሽቃባጪ

By   /  May 4, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on ፈር ቀዳጅ አዳማቂ—- ፈር ቀዳጅ አሽቃባጪ

ራስህን አስተዋውቀን — ጥጋቡ ቸርነት ወይም መሃመድ —- እባላለሁ፡፡ ጥጋቡ የቤት ስምህ ነው? á‹‹! ቤተሰቦቼ እኮ ሙስሊሞች ናቸው፡፡ አያቴ መሃመድ ነበር የሚለኝ፡፡ ያው እኔ ተጠምቄ ነው፡፡ አንዳንዶች አሽቃባጭ፣ ፋረኛው ራፐር፣ ይሉኛል፡፡ እኔ ግን ራሴን የምጠራው ‹‹አዳማቂው›› በሚል ነው፡፡ በፆም ወቅት ስንት ስራዎች ሰራህ? አሁን ድምፃውያን ሙሉ ስራ ላይ ብዙም ትኩረት እየሰጡ አይደለም፡፡ ሞያተኛውም ሰርቶ ጥቅም […]

Read More →
Latest

‹‹አዳዲስ ችሎታ ያላቸውን አርቲስቶች ማውጣት እፈልጋለሁ›› የሙዚቃ ባለሙያ አበጋዝ ክብረወርቅ ከሪፖርትር ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አቅርበነዋል።

By   /  May 4, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on ‹‹አዳዲስ ችሎታ ያላቸውን አርቲስቶች ማውጣት እፈልጋለሁ›› የሙዚቃ ባለሙያ አበጋዝ ክብረወርቅ ከሪፖርትር ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አቅርበነዋል።

አበጋዝ ክብረወርቅ  በ  ጥበበስላሴ ጥጋቡ የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንድን ግጥምና ዜማ አቀናብረው፣ ለጆሮ ለየት የሚሉና ልብን የሚማርኩ፣ ሰዎችን በተመስጦ ወደ ሌላ ቦታ የሚወስዱ ዘፈኖችን መፍጠር ይችላሉ፡፡ ለሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ እውነተኛ ሙዚቃ ጆሮን ኮርኩሮ ልብን የሚመስጥ እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሚሆን ነው፡፡ ዘመን ከማይሽራቸው የአስቴር አወቀና የቴዎድሮስ ታደሰ ዜማዎች ጀርባ ያለው አበጋዝ […]

Read More →
Latest

የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ

By   /  March 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ

 የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ በአሜሪካ ታተመ  በፍቅር ለይኩን ጸጋዬ ገብረመድህንን ካጣናቸው ድፍን ሰባት ዓመታት አልፈዋል፡፡ የጸጋዬ ሴት ልጆች የአባታቸውን ሰባተኛ ሙት ለማሰብ ከሁለት ሳምንት በፊት አዲስ አበባ ነበሩ፡፡ ባለፈው ሳምንት ደግሞ ከሀገረ አሜሪካ ጸጋዬን የሚመለከት መልካም ዜና ተበስሯል፡፡ የዜናው ምንጭ ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸውን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መጽሐፍትን ሲያሳትም የቆየው “ፀሐይ […]

Read More →
Latest

የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው

‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚል ስያሜ የሚሠራው ዘጋቢ ፊልም በደቡብ አፍሪካው ‹‹ዲቪ8›› እና በእንግሊዝ ‹‹ቢር ኸርት ሊሚትድ›› የፊልም ኩባንያዎች ትብብር በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ቀረፃው ከተገባደደ በኋላ፣ የዚህ ፊልም ታሪክ እምብርት በሆነችው በኢትዮጵያ የመጨረሻው ቀረፃ ሊደረግ ነው፡፡ ቀረፃውን ለማከናወን የሚያስችለውን የዳሰሳ ጥናት ለማድረግ የፊልሙ ፕሮዳክሽን ማኔጀርና የፕሮዲዩሰሮች ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት፣ ከፖሊስ ኮሚሽን ባለሥልጣናት፣ ከታሪክ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar