www.maledatimes.com news - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  'news'  -  Page 2
Latest

ዩ ቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ

By   /  September 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዩ ቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ

ካለማንም ፈቃድ የድምፃዊ ተሾመ አሰግድን ‘የኔ አካል’ ዘፈን አቅርቦ የነበረውና በድምጻዊውም ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶበት የነበረው ጃኪ ጎሲ ፊያሜታ በሚል የሠራው ነጠላ ዜማ ዘፈኑ ከሌላ ድምጻዊ የተሰረቀ በመሆኑና ይህም አቤቱታ ስለደረሰው  የቲዩብ ምስሉ እንጂ የቪድዮ ድምፁ  እንዳይሰማ መታገዱ ታወቀ። ከጃኪ ጎሲ ኦሺፌሻል ዩቲብ ገጽ ላይ ዘ-ሐበሻ ባገኘችው መረጃ መሠረት ፊያሜታ የሚለው ዘፈን ክሊፑ የሚታይ ሲሆን ድምጹ ግን ታግዷል። […]

Read More →
Latest

በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ ወ/ሮ አልማዝ አበራ

By   /  September 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ ወ/ሮ አልማዝ አበራ

  የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007  የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡- ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡- እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡- እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡- ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 ወርቤትውስጥሲቀመጥምንምአልተቸገርንምነበር፡፡እኔእንዲያውምበጣምነውደስያለኝ፡፡ ቁምነገር፡- ለምን? ወ/ሮአልማዝ፡- ሥራላይበነበረበትጊዜየትአግኝተነውእናውቅናአሁንነውቤትመዋልሲጀምርበደንብቆምብለንማወራትልጆቹንምአንዳንድነገርማሳየትናማዝናናትየጀመረው፡፡ደሞዝየለንምግንየምንበላውአላጣንምነበር፡፡ሰውቤታችንመጥቶሲመለከትይገረመዋል፡፡ይህሁሉ ነገርሆኖ […]

Read More →
Latest

ማስታወሻ ለኢሣይያስ፣ ለኤልያስ፣ ለብርሃኑና መሰል ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ!!!!

By   /  September 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማስታወሻ ለኢሣይያስ፣ ለኤልያስ፣ ለብርሃኑና መሰል ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ!!!!

  ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ) ኧኸ …. ዴዴዴዴዴዴዴ …. ነይ ነይ ያገሬ ልጅ፣ ነይ ነይ የወንዜ ልጅ … (2)   መለሎ ቁመናሽ ሸምበቆ አንገትሽ (2) ከቶ ወዴት ገባ ያ ሰውነትሽ (2)   አይ አንቺ ገራገር አይ አንቺ ሞኝ አድባር (2) በቁመናሽ ፈቱት ያሰርሽውን አምባር (2)   እምዬ ቀሚስሽን በጠባቡ አሰፊው (2) ዛሬ በሙሉ አካል […]

Read More →
Latest

ናይ ፌስቡክ ተፃረፍቲ (የፌስ ቡክ ላይ ተሳዳቢዎች)

By   /  September 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ናይ ፌስቡክ ተፃረፍቲ (የፌስ ቡክ ላይ ተሳዳቢዎች)

  በታደሰ ብሩ   መንደርደሪያ   ፌስ ቡክ ላይ ህወሓትን (ወያኔን) የሚተች ጽሁፍ ሲወጣ ስድቦችን “በብርሃን ፍጥነት” የሚያዥጎደጉዱ ሃያ ያህል ሠራተኞች ሬድዋን ሁሴን ቢሮ ውስጥ መኖራቸውን ሰምቼ ነበር። ይህ ራሱ እየደነቀኝ እያለ ሰሞኑን ሌሎች ዜናዎች ተከታትለው መጡ።   በፌስ ቡክና መሰል ማኅበራዊ ሚዲያዎች ለሚቀርቡበት ትችቶች ፈጣን የስድብ ምላሽ የሚሰጡለት 235 “ባለሙያ ተሳዳቢዎችን” ኢህአዴግ አሠልጥኖ ማስመረቁ […]

Read More →
Latest

ሕዝቡና ተማሪው በአገር ጉዳይ ከኢህአዴግ ጋር መግባባት አልቻልንም በማለት ስልጠናው እንዲቋረጥ ጠየቀ።

By   /  September 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕዝቡና ተማሪው በአገር ጉዳይ ከኢህአዴግ ጋር መግባባት አልቻልንም በማለት ስልጠናው እንዲቋረጥ ጠየቀ።

የጎንደር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶታቸውን በከፍተኛ ቁጣ ገልጸዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለወያኔ ባለስልጣናት የቀረበው ሪፖርት እንደሚያሳየው ስልጠናው ምንም የስኬት ፍንጭ አላሳየም።… – የሃምሳ አመት እቅድ ለምን አስፈለገ የስልጣን ጥመኝነትን ያሳያል። – ለሶስተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ እየተካሄደ ነው። – በኢሕአዴግ ውስጥ ያሉ አመራሮችም ይሁኑ አባላቶቹ የአስተዳደር ብቃት የላቸውም። – ኢትዮጵያውያን በህግ ፊት እኩል የሚሆኑት እና […]

Read More →
Latest

ወጣቶቹ የአንድነት አባላት ጥላዬ ታረቀኝ እና ዳንኤል ፈይሳ ሃገራቸውን ጥለው ተሰደዱ።

By   /  September 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቶቹ የአንድነት አባላት ጥላዬ ታረቀኝ እና ዳንኤል ፈይሳ ሃገራቸውን ጥለው ተሰደዱ።

የአንድነት ፓርቲ አባል የሆነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ምክትል ፀሐፊ ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ መሰደዱ የታወቀ ሲሆን በተያያዘ ሁኔታ የሚለዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል በተደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የእስረኛ ቱታ በመልበስ የገዥው ፓርቲን አምባገነናዊነት ካሳዩ ወጣቶች መካከል ዳንኤል ፈይሳም በተመሳሳይ ሁኔታ ለስደት መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ምክትል ፀሐፊ ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ በተደጋጋሚ ግዜ የደህንነት መታወቂ በሚይዙ […]

Read More →
Latest

የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሁንም በስብሰባ ላይ ሲዋረዱ የሚያሳይ ቪድዮ ይመልከቱ

By   /  September 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሁንም በስብሰባ ላይ ሲዋረዱ የሚያሳይ ቪድዮ ይመልከቱ

 

Read More →
Latest

ኢሕአዴግ ጋዜጠኞችን እና ፀሃፍያንን በገሃድ ማሳደድ ጀምሯል።

By   /  September 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢሕአዴግ ጋዜጠኞችን እና ፀሃፍያንን በገሃድ ማሳደድ ጀምሯል።

በኢትዬ ምህዳር ጋዜጣ እና በጃኖ መፅሄት በሚፅፋቸው ፁሁፎች በመላ ሀገሪቱ ሀገር ወዳድ እና ፀረ ኢህአዴግ አቃሙን ያሳየው ወጣቱ ሰለሞን መንግስ (ሶል ዘባህርዳር) በኢህአዴግ ካድሪዎች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገበት እንደሚገኝ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። ቀድሞ ይሰራበት ከነበረው ባህርዳር ዩንበርስቲ ስራ ለቆ ወደ ወረታ እና አለምበር ከተማ አምርቶ የነበረው ሰለሞን ከባድ የሆነ የካድሪዎች ክትትል ህይወቱን እንዳመሰቃቀለው ለማወቅ ተችላል። የጥረት ኢንበስትመንት […]

Read More →
Latest

የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም

By   /  September 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም

  ይሄይስ አእምሮ   (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡)   “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች ባለቤትና የቤት ሙሉ ልጆች እናት፡፡ በደርግ ጊዜ ነው፤ ወጣት-ሽማግሌ ባሏ ለዳግመኛ ሀገራዊ ወታደራዊ ግዳጅ ተጠርተው ሄደዋል፡፡ “አባታችን ናፈቀን” የሚሉ ብዙ ልጆች አሏት፡፡ […]

Read More →
Latest

ልብ ያለው ልብ ይበል !!! ሐገሬን የሚል ለለውጥ ትግሉን ያቀጣጥል። በአሉባልታ ትግል እና ለውጥ የለም ። ምንሊክ ሳልሳዊ

By   /  September 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ልብ ያለው ልብ ይበል !!! ሐገሬን የሚል ለለውጥ ትግሉን ያቀጣጥል። በአሉባልታ ትግል እና ለውጥ የለም ። ምንሊክ ሳልሳዊ

ደጋግመን ብናወራ፤ብንቋሰል፤ደጋግመን እዬዬ ብንል ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም ! እርግማን ነው !!! ደጋግመን በመሳደብ፣ደጋግመን በማማት ምንም አላፈራን ! መሬት ላይ ያለው ችግር አሁንም መሬት ላይ ነው፡፡ የማይወራ ወሬ፣ የማይሰደብ ስድብ፣ የማይቀርብ ሃሳብ የለም፡፡ ችግሩ ግን ወሬ የትም አያደርሰንም፡፡ እፎይ ያሰኘናል – ከምን ? ከትግል ! በወሬ ወጣልና ! ልክ ልካቸውን ነገራቸው ! ብለን ለጥ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar