www.maledatimes.com news - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  'news'  -  Page 3
Latest

ethiopian orthodox church new year blessing message

By   /  September 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ethiopian orthodox church new year blessing message

New Year Blessing…

Read More →
Latest

ሞረድ ሲደንዝ በቢለዋ ይሳላል

By   /  September 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሞረድ ሲደንዝ በቢለዋ ይሳላል

ሞረድ ሲደንዝ በቢለዋ ይሳላል (የበዓሉ ግርማ ጉዳይ) – ሲራክ ዮፍታሄ   ዛሬ የምንገኝበት ዲሞክራሲያዊና ቴክኖሎጂካዊ ዘመን ህዝባዊና መንግስታዊ እውቅና ስለነበረው አንድ ሰው የኦሟሟት ምስጢር ጥያቄ ማቅረብ ወንጀል አይደለም። ግርድፍ ማስረጃን አንተርሶ እውነታው እንዲታወቅ መጻፍም አስተዋይ ህሊና ላለው ሰው መጥፎነቱ አይታየውም። ይልቁንም ተጠየቅነቱ ፋይዳ የሚኖረው ለምን የአንድ ሰው አሟሟት ብቻ የሌሎች ወገኖቻችን አሟሟትም ይታወቅ የሚል መሰረታዊ […]

Read More →
Latest

በአሉ ግርማና አስፋው ዳምጤ

By   /  September 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሉ ግርማና አስፋው ዳምጤ

anbesawyibra@gmail.com ባለፉት ወራት የአገር ቤቶቹንም ሆነ ውጪ ያሉትን የሚዲያ አውታሮች በተለያየ መልክ ያነጋገረው የበአሉ ግርማ አሟሟት ላለፉት 30 አመታት ሲያነታርክ ቆይቶአል ። እስከደርግ መጨረሻ ድረስ በድብቅ ፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ በግልፅ አነታርኳል ። ይህም የሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው ። አንደኛው ምክንያት በአሉ ግርማ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ስነ-ፅሁፍ አቻ የማይገኝለት ደራሲ በመሆኑና በብዙ አንባቢዎቹ ልብ ውስጥ ልዩ […]

Read More →
Latest

ቴዎድሮስ ካሳሁን ገና ብዙ ይጓዛል፤ የስራውም ጥልቀት ይልቃል!

By   /  September 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዎድሮስ ካሳሁን ገና ብዙ ይጓዛል፤ የስራውም ጥልቀት ይልቃል!

  (በዘላለም ገብሬ)  ስለ ቴዎድሮስ አፍሮ አንስተን ጥለን ብናወሳ ብዙ ነገሮችን መነጋገር አንችላለን:፡ ይህንን ጽሁፍ በJANUARY 11, 2012 AFROADDIS ብሎግ ላይም ሆነ በሌሎች ዌብሳይቶች ላይ ለአንባብያን አቅርበነው ነበር አሁንም ቴዲ አፍሮ በሰራቸው አዳዲስ ሰራዎች ዙሪያ ለመነጋገር እንችላለን ሆኖም ግን ቁጥብ በሆኑ ነገሮች ላይ ብቻ ሃሳባችንን መሰንዘር ወደድን እና ስራዎቹን ከምን እይታ ወደ መድረክ አመጣው የሚለውን መቃኘት ወደድን […]

Read More →
Latest

የወያኔኢሕአዴግ ተላላኪው የዳላሱ ወጣት ኢብራሂም ሲራጅ ማን ነው?

By   /  September 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔኢሕአዴግ ተላላኪው የዳላሱ ወጣት ኢብራሂም ሲራጅ ማን ነው?

“ጉድ በል ጎጃም አለ ያገሬ ሰው!” በሚሊዮን ኢትዮጵያ(ከዳላስ) ወያኔ/ኢሕአዴግ በውጭ ሃገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያንን ለማደራጀት የሚያስችላቸውን የጥፋት ውጥን በመወጠን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ተወልደውያደጉ ለሆዳቸው ያደሩ አደርባዮችን በመመልመል የቤት ስራውን እየሰራ ይገኛል። አያሌ ኢትዮጵያውያን የስርአቱን አስከፊነት በመገንዘብ ሳይወዱ በግድ የሚወዱት ሃደራቸውና ሕዝባቸውን ትተው ቢሰደዱም እንኳን እስካሉበት የስደት ሃገር በመከተል የከፋፍለህ ግዛ መሰሪ ፖሊሲያቸውን ለማስፈጸም በፖሊሲ ደረጃ በመንደፍ […]

Read More →
Latest

ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል

By   /  September 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል

ሰላም እንደምን አላችው ይህን ጹሁፍ ልኬያለው ዌብሳይታችው ላይ ብታወጡት ደስ ይለኛል ከምስጋና ጋር        ገዛኸኝ ነኝ Gezahegn Abebe (ገዛኸኝ አበበበ ከኖርዌ ሌና) ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና […]

Read More →
Latest

የተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል

By   /  August 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል

ጌታቸው ሺፈራውባለፉት አራት ወራት ብቻ 17 ጋዜጠኞች አገር ጥለው የተሰደዱ ሲሆን 12 ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከአገር መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንትም ውስጥም ተጨማሪ ሶስት ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰደዋል፡፡ በመሆኑም አገር ጥለው የተሰደዱት ጋዜጠኞች ቁጥር 20 ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዥው ፓርቲ ከሚወስደው አፈና፣ የማተሚያ ቤትና ሌሎችም ችግሮች ተዳምረው የስደተኛ ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህም እንደሚያሻቅብ ይጠበቃል፡፡ በቅርብ የተሰደዱት […]

Read More →
Latest

መራር ናፍቆት!!

By   /  August 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መራር ናፍቆት!!

ሙንትሃ ሸረፋ _________________ በጣም ነው የምወዳት ከህይወቴ አስበልጬ!! የእኔ እስትንፋስ መኖሮና እንደሰው ቆሞ መንቀሳቀስ የእሷ ታላቅ አስተዋፅኦ አለበት። ያለሷ ህይወቴ ባዶ ነበር የሚሆነው ። የመኖርን ትርጉም ያወቅሁት በሷ ነው። አንድ ጊዜ በትንታ ከመሞት አድናኛለች። ስቆሽሽ አጥባ አፅዳታኛለች። የደረቀ ከንፈሬን አለስልሳልኛለች። ከፈጣሪ ቀጥሎ የእሷ መኖር ለእኔ ግድ ነው። ህይወቴ ላይ የመወሰን ሙሉ መብት አላት!! አሁን ግን […]

Read More →
Latest

መገናሳ ጎረቤቴ! ሙንትሃ ሸረፋ

By   /  August 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መገናሳ ጎረቤቴ! ሙንትሃ ሸረፋ

ሙንትሃ ሸረፋ ___________________ መገናሳ ጎረቤቴ ነው። የሀብታም ልጅና በእውቀት የታጨቀ አህምሮ ነበረው። የዚያ እውቀቱ የመጨረሻ ውጤት ግን አሳበደውና መገኛው አማኑኤል ሆስፒታል ሆነ። መገናሳ አንድ ጊዜ ጥርሱን እስኪደክመው ጫት ቃመ። ሳንባው እስኪነካ ድረስ ሲጋራ አጨሰ ። አስካሪ መጠጥ ቂጡን ደፍኖ ጠጣ(ሞልቶ እንዳይፈስ)። ግን አንድ ቀን ሰክሮ ተወላግዶና ወድቆ አያውቅም። መገናሳ ከቤተሰቡ ጋር ነው የሚኖረው። ታዲያ ሁል […]

Read More →
Latest

አሳዛኝ ዜና ከሚስቴ አንደበት!!

By   /  August 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አሳዛኝ ዜና ከሚስቴ አንደበት!!

ሙንትሃ ሸረፋ  አሳዛኝ ዜና ከሚስቴ አንደበት!! (ሁላችሁም ልታነቡት የሚገባ) _____________________ ሩቂያን እወዳታለሁ!! የልጅነት ፍቅረኛዬ ነች። ሳቋን መስማቴ ብቻ እድሜዬን ይጨምርልኛል። ነብሴን ያለመልምልኛል። የፊቷን ገፅታ ስመለከት ድህነቴን እረሳለሁ። በለስላሳ እጇ ስትዳብሰኝ ክፉ ህመሜ ይፈወስልኛል። ጫወታዋ ኑሮን ያደምቃል። ቀልዷ አመት ያስቃል። ትዳር መስርተናል። ትዳር ከመሰረትን የሚቀጥለው ወር ድፍን አንድ አመታችን ነው። “በህይወትህ ስንቴ እድለኛ ሆነሃል?” ተብዬ ብጠየቅ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar