www.maledatimes.com Addis Admas - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  -  Page 3
Latest

ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ!

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ!

ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻመች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ “ምንም አይነት ብዥታ” እንደሌለው እና በጉዳዩ ላይም “የማመቻመች አቋም” እንደማይከተል አስታወቀ። ፓርቲው ይህን አቋሙን የገለጸው፤ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 28 በአዲስ አበባው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል በነበረው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ነው። የፓርቲውን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ […]

Read More →
Latest

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ። 6 የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው ጉራፈርዳ ወረዳ ውስጥ ትላንት በታጣቂዎች ተገድለዋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገደሉት በወረዳው ስር ባለው ወጀምታ ቀበሌ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ” ቃላቸውን የሰጡት የጉራፈርዳ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ሻሎም ፥ ጥቃት የተፈጸመባቸው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት፤ በወጀምታ ቀበሌ ልዩ […]

Read More →
Latest

የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድኖች አ/አ ገብተዋል።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድኖች አ/አ ገብተዋል።

የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት በደረሰው ጥያቄ መሠረት የአጭር እና የረዥም ጊዜ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድኖችን መላኩን የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት ማስታወቃቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ሰኔ 14 የሚካሄደውን አጠቃላይ ብሄራዊ ምርጫ የሚታዘቡት ከተለያዩ የህብረቱ አባል ሃገሮች የተውጣጡ 8 አባላት የሚገኙበት የረዥም ጊዜ ክትትል ቡድን ሐሙስ እና ረቡዕ አዲስ አበባ መግባቱን የአፍሪካ ህብረት ባወጣው የፕሬስ መግለጫ አመልክቷል። […]

Read More →
Latest

“… በሚቀጥለው ጊዜ ኋይት ሀውስ ‘ስገባ’ በእሱ ጥያቄ ከማርክ ዙከንበርግ እና ባለቤቱ ጋር የእራት ግብዣ ብሎ ነገር አይኖርም” – ዶናልድ ትራምፕ

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on “… በሚቀጥለው ጊዜ ኋይት ሀውስ ‘ስገባ’ በእሱ ጥያቄ ከማርክ ዙከንበርግ እና ባለቤቱ ጋር የእራት ግብዣ ብሎ ነገር አይኖርም” – ዶናልድ ትራምፕ

የቀደሞው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፌስቡክ እና ኢንስታግራም ለሁለት ዓመት መታገዳቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥተዋል። ዶናልድ ትራምፕ ባወጡት መግለጫ “የፌስቡክ ውሳኔ 75 ሚሊዮን ሰዎችን ጨምሮ ለመረጡን ብዙ ሰዎች ስድብ ነው …” “በዚህ ሳንሱር እና ማፈን እንዲቀጥሉ ሊፈቀድላቸው አይገባም። በመጨረሻም እኛ እናሸንፋለን። ሀገራችን ከእንግዲህ ይህን በደል መሸከም አትችልም!” ብለዋል። ትራምፕ በሰጡት መግለጫ በፌስቡክ መስራች ላይ ትችት ሰንዝረዋል። […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

IMG_0509 ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው። መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተናግረዋል። በክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎቻቸው ፈተናዉን የሚወስዱበትን ቀን እንዲያሳውቁ ምክትል ኀላፊው አሳስበዋል። በትምህርት […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

#WorldBank #Ethiopia ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ ኦስማን ዲዮን ማፈራረማቸው ታውቋል

Read More →
Latest

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው። መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25/2013 […]

Read More →
Latest

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ። አገር መከላከያ ሚኒስትሩ ይህን የገለፁት በዛሬ ዕለት የኢፊድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ጉዳይ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው። ዶክተር ቀነዓ ፥ የኤርትራን ጦር ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ከመግለፅ ባለፈ የሕወሓት ኃይል ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጋር መዋጋት በሚያስችለው ቁመና ላይ አይደለም […]

Read More →
Latest

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ከ90 በመቶ በላይ ህዝብ አስቸኳይ የሆነ የምግብ እርዳታ ይፈልጋል ሲል አሳወቀ።

By   /  June 1, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ከ90 በመቶ በላይ ህዝብ አስቸኳይ የሆነ የምግብ እርዳታ ይፈልጋል ሲል አሳወቀ።

#Tigray የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በመጋቢት ወር በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ዞኖች ስርጭት ከጀመረ ጀምሮ ለአንድ ሚሊዮን ሰዎች የአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መስጠቱን ገልጿል። በጥቅምት ወር ላይ በተነሳው ግጭት ሳቢያ በአጠቃላይ 5.2 ሚሊዮን ህዝብ (91 % የትግራይ ህዝብ ማለት ነው) አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው WFP አሳውቋል። ለአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ምላሽ የ203 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar