ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት
Dawit Solomon የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሴት — ሳሙኤል አሊ እንደዘገበው ሻለቃ አክሊሉ መዘነ የተባለ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባልደረባ ስርዓቱን በመክዳት ወደ ኤርትራ በማምራት በዚያ የሚገኙ የኢህአዴግ ተቃዋሚ ሐይሎችን ተቀላቅሏል፡፡በሻለቃው ድርጊት የተበሳጩት ኢህአዴጎች የሻለቃውን ታናሽ ወንድም ሰይፈ መዘነን በማያውቀው ጉዳይ አስረው አሰቃይተውታል፡፡ በምስሉ የምንመለከታት ጽኑ ኢትዮጵያዊት ሚዛን እጮኛዋ በግፍ ወደታሰረበት ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ጓደኞቿን ሰብስባ […]
Read More →’20 victims’ in California shooting
Police are attending a shooting at a social services facility in California. The San Bernardino Fire Department tweeted that it was responding to a “20 victim shooting incident” and it was working to clear the scene. It is still a “very active scene” and police are trying to secure the building, said a spokeswoman from […]
Read More →በጸረ ሽብር የተከሰሱ የኦሮሚያ ተወላጆች(ተማሪዎች) ፍርድ ተበየነባቸው !
በአዲስ አበባ የከፍተኛው ፌደራል ፍርድ ቤት 19ኛው ምድብ ችሎት ባሳለፈው ችሎት መሰረት 5 የኦሮሚያ ተማሪዎችን በጥፋተኝነት የወሰነ ሲሆን ስድስተኛውን ተከሳሽ የዋስትና ካሳ ክፍያ ከፍሎ እንዲወጣ ወስኖበታል። እንደ ፍርድቤቱ ውስኔ መሰረት የጥፋተኝነት ተከላካይ የነበረው አበበ ኡርጌሳ የጥፋተኝንት ክሱ የተመሰረተበት በሽብር ወንጀል በአንቀጽ 3 ሲሆን ሁለተኛው ተከሳሽ ሶስተኛው እና አራተኛው ተከሳሽ ተማሪዎች መገርሳ ወርቁ ፣አዱኛ ኬሶ እና […]
Read More →1 killed, 2 injured in Cherry Hill Road crash
Source WTOP News Two people were hurt when a tractor-trailer truck landed on an SUV in Montgomery County. (Montgomery County Fire and Rescue Service/Pete Piringer) WASHINGTON — One person was killed and a second seriously injured when an SUV collided with a tractor trailer carrying mail near Orchard Center early Monday morning. Montgomery County police say 24-year-old […]
Read More →የጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ከፊሉ ወደመ
የጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ቃጠሎ መያያዙ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ምንጩ በአልታወቀ ምክንያት የእሳት አደጋው እንደተፈጸመበት ጠእቁሞ ይህ ማረሚያ ቤት አንጋፋ ተብለው ከሚጠሩት የማረሚያ ቤቶች አንዱ የሆነው የጎንደር ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት በእሳት አደጋ ከፊሉ የወደመ ከመሆኑ የተነሳ በቃጠሎው ሳቢያ በውስጡ ይገኙ የነበሩ ታራሚዎች ለማምለጥ ሞክረዋል ቀሪዎቹም በቁጥጥር ስር ውለዋል እንዲሁም ህዝቡ ከታራሚው ጎን በመቆም […]
Read More →የሳውዲው ባለሃብት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ቅሬታ ማሰማት ጀመሩ !
የማለዳ ወግ … ========================================= * “በኢትዮጵያ በደልና ዘረፋ ተፈጸመብን !” ባለሃብቱ! * ” ቅሬታ ውንጀላው መሰረት ቢስ ነው ” የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ህዳር 15 ቀን 2008 ዓም በወጣው ታዋቂው የሳውዲ ጋዜጣ አረብ ኒውስ የኢትዮጵያ መንግስት አንዳንድ ባለስላጣኖች መሬታቸውን እየተቀሙ በደልና ዘረፋ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ሞሀመድ አልሸህሪ የተባሉ ባለሃብት ለአረብ ኒውስ አስታውቀዋል። እኒሁ ባለሃብቶችን መርተው ወደ አፍሪካና ወደ […]
Read More →ስለችጋር መስፍን ወልደ ማርያም
ኅዳር 2008 • ችጋር ምንድን ነው? ሰፊ ቦታንና ብዙ ሕዝብን የሚሸፍን፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ እንስሳት (ሰውንም ጨምሮ) ዕለት በዕለት የራሳቸውን አካል እስኪያልቅ ድረስ ‹‹እየበሉ›› በመጨረሻም የሚሞቱበት ሁኔታ ነው፤ ረሀብ አካል ሲዳከም አካልን ለመገንባት የሚደረግ ጥሪ ነው፡፡ • ችጋር የሚያጠቃው ማንን ነው? ትልቁና ዋናው የችጋር እንቆቅልሽ የዚህ ጥያቄ መልስ ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ […]
Read More →“አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”
ይድረስ ለውዳጅቷ ልዥ ጠጋያ ነሽ፡- ልዥዋ እንደምን፣ እንዴት ሰንብተሻል? ሙሊያው ውብ ነው!?… እንዴት ባጀሽ አከላቴ? መቼም የኔውን ተይው፣ የምታውቂው ነው፡፡ ….ተʼህሉ ይልቅ በቀን ስንትʼዜ፣ ወደ አፌ እምልሽ አንችኑ ነው!? “..እንዲህ ብላ፣ እንዲህ ሁና” እያልሁ በየደብሩ፣ በየዋይታው፣ በየገበያ ስፍራው ሁል አነሳሳሻለሁ፡፡ …ብቻ ምን ምልሽ ነኝ፣ ከጉንጬ ለይቸሽም አላውቅ… እረ ወዲያልሽ!! አልፎ ሃጂ አግዳሚውም ቢሆን ያሳደገሽ መንደርተኛው […]
Read More →” የየጁ ደብተራ…” በኤርሚያስ ለገሰ
ከቅርብ አመታት ወዲህ በአከባበር እየተለወጠ የመጣውን የህውሀት እና ልጆቹን ልደት አጨንቁሮ ለተመለከተ ብዙ ነገሮችን መናገር ይችላል። በልሙጡ ለሚያይ ሰው የብአዴን፣ ኦህዴድ እና ደኢህዴግ የልደት በአላት ” መወድሰ ህወሀት” እየሆኑ መሔዳቸውን በቀላሉ መታዘብ ይችላል። ህውሀቶች የየካቲት 11 እና እሱን ተከትሎ የነበሩት ሳምንታት አልበቃቸው ብሎ ህዳር 11 ( የኦህዴድ እና የሐይለማርያምን ልደት ቀን ረሳሁት) በቤቢ ሻወርነት […]
Read More →ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች((ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት))
ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት (የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት ልፅፍ ስሰናዳ ለፅሁፉ መነሻ የሆኑት ሁለት ጉዳዮች ናቸው፡፡ እነሱም፡- 1ኛ. አቶ አለምነው መኮነን (የአብአዴን የህዝብ ግንኙነት) በ01/02/08 ዓ.ም በአማራ ክልል ቴሊቪዥን ስለ 35ኛው የብአዴን በዓል አከባበር የሰጠው መግለጫ፤ […]
Read More →
