www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 105
Latest

(“Maede ESAT” ይሻላል ወይንስ “ማዕደ ኢሳት”?) …አጭር መልእክት ለልባም ኢትዮጵያውያን!

By   /  November 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on (“Maede ESAT” ይሻላል ወይንስ “ማዕደ ኢሳት”?) …አጭር መልእክት ለልባም ኢትዮጵያውያን!

ይሄይስ አእምሮ ስለአሁኑም ሆነ ስለመጪው የሀገራችን ዕጣ ፋንታ ያገባናል የምንል ወገኖች ካለአንዳች መሳቀቅና ይሉኝታ የሚሰማንን መናገርና መጻፍ ይዘናል፤ በግዴለሽነት አባዜ ካልተለከፍን በስተቀር ደግሞ ይህ ጉዳይ የግዴታም ያህል ሊሆን ይገባል፡፡ ተደመጥንም አልተደመጥንም፣ መድረክ አገኘንም አላገኘንም እውነት የሆነንና እውነት መስሎ የታየንን እንናገራለን፤ እትብታችን ስለተቀበረባት የወል ሀገራችን ስንል ጩኸታችን ከአድማስ አድማስ ይናኛል፡፡ ለተቀየደ ወይም በቅድመ ሁኔታ ለታጠረ ሃሳብን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…ረሃብ አጠቃን ! ረሃብን ሽሽት ሞት ተደፍሯል !

By   /  November 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…ረሃብ አጠቃን ! ረሃብን ሽሽት ሞት ተደፍሯል !

======================================= * የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት .. * ረሃቡን ሸሽተው ሳውዲ ከገቡት እማኞች ጋር … * ቀናኢው የሳውዲ ነዋሪ ለተጎዳው ወገኑ … *የረሃብ ፖለቲካውን እንተወው … ለወገኖቻችን እንድረስላቸው የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት … ==================== በወርሃ ነሀሴ 2007 የመጀመሪያ ሳምንት በአፋር ረሀብ ስለመግባቱ በጀርመን ራዲዮ ከመስማታችን አስቀድሞ ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት የአህአዴግ መንግስት ለምን ድርቅን ይሸፋፍናል ? ስንል […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች Tamiru Geda

By   /  November 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች Tamiru Geda

በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ ቡደን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ አንደይወዳደር በኢትዮጵያ ባለሰልጣናት ክልከላ እንደተደረገበት ተገለጸ። ጎረቤት ሩዋንዳ ለታዘጋጀው አሰባ በሰተመጨረሻው ከአቋሟ ሸረተት ያለችበት የ 2015 እኤ አ 38ኛው የሲካፋ ሰኔየር እግር ኳስ […]

Read More →
Latest

አርትዖትና ኢሣት (Editing and ESAT)

By   /  November 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርትዖትና ኢሣት (Editing and ESAT)

ይሄይስ አእምሮ የአርትዖት ሥራ በጣም ፈታኝና አሰልቺ መሆኑን የሚያውቅ ያውቀዋል፡፡ በተለይ መሰላቸትና ሥራውን የመጥላት ነገር እንዲሁም ድካምና የአለቆች ንትርክ ከታከለበት እንደ አርትዖት ያለ አስቸጋሪ ሥራ ያለ አይመስለኝም፡፡ “የምታየው”ን የተበላሸ ነገር ትክክል እንደሆነ አድርጎ አእምሮህ ስህተቱን በስህተት ይሞላውና በምታርመው ጽሑፍ ወይ ንግግር ላይ እንከን የለውም ብለህ ታ(ሳ)ልፈዋለህ፡፡ ታትሞ ወይ ተነግሮ ካለቀ በኋላ ግን ብዙ የአርትዖት ችግሮችን […]

Read More →
Latest

Enough has not been said about the hyenas.by Wondemagne Ejigu

By   /  November 7, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Enough has not been said about the hyenas.by Wondemagne Ejigu

I recently published an article on this blogg tiitled ”me, my country and corruption” . Its about corruption. Where by I have tried to discuss the rampant corruption by the Ethiopian dictatorial regim. The article articulated the issue from different perspectives. Aiming to give a general frame work how systematically complicated its together with remedies. […]

Read More →
Latest

South Sudan’s Warring Sides Agree to Interim Security Deal

By   /  November 7, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on South Sudan’s Warring Sides Agree to Interim Security Deal

William Davison,  South Sudan’s government and rebels finalized security arrangements for a transitional administration, paving the way for implementation of a power-sharing deal to end almost two years of civil war in the oil-producing nation. The agreement permits insurgents to deploy 1,410 security forces in the capital, Juba, and the government 3,420 officers for 30 […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በአሜሪካን ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላት

By   /  November 7, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በአሜሪካን ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላት

ባለፉት አምስት አመታት በጨቋኙ መንግስት የጭቆና ቀንበር ላይ ወድቃ በእስር ላይ ስትሰቃይ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በጁላይ 9 2015 አካባቢ ከእስር መለቀቋ ይታወቃል በአሁን ሰአት ላይ ደግሞ በዋሽንግተን ዲሲ washington dulles airport በተለያዩ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያን ወዳጆች ዘንድ ከፍተኛ አቀባበል እየተደረገላት ይገኛል ። ከማለዳው 8፡00 ሰአት ጀመሮ እስከ አረፈችበት ሰአት ድረስ በዲሲ የሚገኙት ኢትዮጵያኖች ስራቸውን በመተው […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት ምስረታ በምሁራንና ጠበብቶች እይታ

By   /  November 3, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የስደት መንግስት ምስረታ በምሁራንና ጠበብቶች እይታ

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት አደራጅ ኮሚቴ መሰረቱ ህዝብ ነውና ህዝባችን ስለምናካሂደው ማንኛውም እንቅስቃሴ በቂ ግንዛቤን መጨበጥ እንዲችል በሰፊው እየሰራን እንገኛለን:: ይህንን በጎ ራዕይ እውን ለማድረግ ከምናከናውናቸው ተግባራት መካከል በአለም ዙሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን በመጋበዝ በእንቅስቃሴዎቻችን ዙሪያ የሚኖራቸውን ምሁራዊ እይታ ለህዝብ እንዲያካፍሉ መድረኮችን ማመቻቸት ይገኝበታል:: በመሆኑም ለዛሬ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የህገ-መንግስት የትምህርት ዘርፍ ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አለማየሁ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …የእኔ ፣ ያንተ ፣ የእናንተ ፣ የእኛ ተጠቂዎች  !

By   /  November 3, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …የእኔ ፣ ያንተ ፣ የእናንተ ፣ የእኛ ተጠቂዎች  !

======================================= * * በጅዳ ቆንስልና በሪያድ ኢንባሲ በር የሚጣሉ ወገኖች … ትናንት ጥሩ አልተሰማኝም ነበርና ወደ ሀኪም ጎራ ብየ ምርምራ ካደረግኩ በኋላ መድሃኒት ተሰጥቶኝ ተመለስኩ ፣ ዛሬ እረፍቱንም ወሰድኩና ከትናንት ዛሬ ተሽሎኛል ።  በጭንቅ በጉዳቴ መልካም ምኞቻችሁን ለገለጻችሁልኝ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው አመሰግናለሁ  ! ከህመሙ አገግሜያለሁና በቀጠሮየ ሰዓት ካልደረስኩላቸው የብላቴናው መሀመድን እናት እርዳታ አድራጊ ወገኖቸ […]

Read More →
Latest

መከራ ሲመጣ አይነገርም ዐዋጅ …

By   /  October 30, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on መከራ ሲመጣ አይነገርም ዐዋጅ …

      ነፃነት ዘለቀ ውድ አንባቢያን ዛሬ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ የልብ የልባችንን ነው የምንጫወተው፡፡ መደባበቅ ብሎ ነገር አይኖርም፡፡ ለምኑ ብለን? ለየትኛው ጊዜስ ብለን እንወሻሽ? “በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ” – መተዛዘብን ለዛሬ እንርሳት፡፡   መጠጥ እወዳለሁ፤ እናም እጠጣለሁ፡፡ አሁን አሁን እያረጀሁ ስመጣና በያውም ላይ መጠጢቱ ዋጋዋ በብርሃን ፍጥነት ሽቅብ እየተወነጨፈ በመምጣቱ አወሳሰዴ ቀነሰ እንጂ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar