እንግሊዝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይን “ለንግድ ጥቅሟ ” ስትል እንዳትረሳው ተየቀች
By Tamiru Geda እንግሊዝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይን “ለንግድ ጥቅሟ ” ስትል እንዳትረሳው ተየቀችለእንዳርጋቸው መታፈን ተጠያቂ የተባሉት ዶ/ር ቴዎድሮስን ሎንዶን ላይ መጋበዝ እደጋ አለው ተባለ ካለፈው አመት የፈረንጆቹ ሰኔ ወር መባቻ ላይ ወደ ኤርትራ ሲጓዙ የመን(ሰነኣ ) አለም አቀፍ አወሮፕላን ጣቢያ ላይ ታፈነው ለ አዲስ አበባ መንግስት ተላለፈው የተሰጡት እና ቀደም ሲልም በሌሉበት ኢትዮጵያ ውስጥ […]
Read More →ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀንና ውዝግቡ
ይልቅ ወሬ ልንገርህ ምንጭ >>>ይህ ቁም ነገር መፅሔት 15ኛ ዓመት ቁጥር 217 ጥቅምት 2008 ሳምንታዊ ዕትም ነው፡፡ መ ቼ ም የ ባ ን ዲ ራ ቀን ማክበር የ ተ ጀ መ ረ ው በ 2 0 0 0 ከሚሊኒየም በዓል አከባበር ጋር ተያያይዞ እንደሆነ ታ ስ ታ ው ሳ ለ ህ አ ይ ደ ል […]
Read More →የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰላም የድንበር አስከባሪነት ወደ ሶማሊያ ካቀና ረዘም ያሉ አመታቶችን ማስቆጠሩ ይታወቃል ። ሆኖም ግን እለት ከእለት በድብቅ የሚገደሉት እና የሚጎተቱት ሰራዊቶች ግን የትየለሌ መሆኑን መረጃችን ይጠቁማል ፤፡በተለይም ለበተንችሮ በሚባለው የሶማሊያ ግዛት ውስጥ ዘልቆ የገባው መከላከያ ሰራዊት አባል ሰሞኑን ተገድለው በመንገድ ላይ እየተጎተቱ መሄዳቸውን መረጃዎች አክለው እቁመዋል ። አሚሶም መድቦ በላካቸው እና የቶጵያ […]
Read More →የኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሰቆቃ ዛሬም ከወደ ደ/አፍሪካ ይጣራል
“ይህ አስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሴኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 አመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል በማለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ በጎረቤት ማላዊ በኩል ለማቋረጥ የሞከሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በፖሊስ ተይዘው የተፈረደባቸወን የገንዘብ እና የእስራት ቅጣት ቢጨርሱም በአሳቃቂው የማላዊ እሰር ቤት ወስጥ ፈዳቸውን እያዩ እንደሚገኙ የፈረንሳዩ የዜና ወኪል (አጃንስ […]
Read More →ስለአንዳንድ በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ላይ…ከአንዳንድ የኦሮሞ ጸሐፍት የተሰነዘሩ…ያስቀየሙኝ ክታቦች!!
አማን ነጸረ የታላላቅ ኦሮሞ ወንድሞቼን ቅሬታ የተጫናቸው ጽሑፎች አንብቤ ቅር አለኝ፡፡መነሻ የሆናቸውን ታሪካዊ በደል ለመረዳት አልሰነፍኩም፡፡ያም ሆኖ መስመር ያለፈና ባንድ ቦይ ብቻ የፈሰሰ በመሰለኝ ቅሬታቸው ቅር አለኝ፡፡ቅሬታዬ ቆየ፡፡ፈራሁ፡፡ከዚህ በላይ በሆዴ ከቆየ ቂም ይሆንና ይጎዳኛል ብዬ ፈራሁ፡፡ስፈራ ቅሬታዬን በረጅሙ (በፌስቡክ ስሌት ነው ርዝማኔው መጉላቱ) ጻፍኩት፡፡ሆኖም ስጽፈው ከ3 ችግሮች እንደማልነጻ አምኜ ነው፡፡አንድም በሁለንተናዬ ስላደኩበትና አሁን ድረስ […]
Read More →አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ
አቻምየለህ ታምሩ ታዋቂው ዲፕሎማትና የታሪክ ተመራማሪ አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ! የሀያኛውን መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በአራት ተከታታይ የታሪክ ትውልዶች በመክፈል፤ የየትውልዱን ታሪክ ሰሪዎች የህይወት ታሪክና ትሩፋቶቻቸውን በሚገባ በማሳየትና በመተንተንድ በይዘታቸውም ሆነ በቅርጻቸው ትላልቅ ሊባሉ በሚችሉ ሶስት [አራተኛው በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር] ሰፊ ተቀባይነትን ያገኙ መጽሀፍት በመጻፍ በግራ ፖለቲካ ልክፍት ተተብትቦ ሲዛባ […]
Read More →የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን አነጋግሮ መረጃ አገላብጦ የሕይወት ታሪኩን አዘጋጅቶ ለስርዓተ ቀብሩ አድርሷል።ስለ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ወደፊትም የሚያውቁ ብዙዎች ቀረ የሚሉትን ጨምረው የእውቁን ባለሙያ ግለ ታሪክ ይጽፉ ወይ […]
Read More →የማለዳ ወግ…ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል !
==================================== * ትናንት እኔም በወህኒ ነበርኩ ፣ ከእውነት ጋር ነበርኩና ዛሬ ነጻ ነኝ * የከበደው ወህኒ ስቃይ ጽዋ የዛሬው ተረኛ አንተ ትሆን ዘንድ ግድ ሆኗል የግሩም መታሰር ዜና … =============== በሳውዲ ሚና ጀማራት ስለሞቱና ስለቆሰሉት መረጃ ለመሰብሰብ ካንድ የሳውዲ ጤና ጥበቃ ኃላፊ ጋር ቁጭ ብየ የአንድ ብርቱ ወዳጀ መታሰር መረጃ ደረሰኝ ፣ ደንገጥ አልኩ … […]
Read More →የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል (ጋዜጣዊ መግለጫ)
ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዲረጋገጥ፤ ብሎም ለአዲሱ የፕሬስ ትውልድ ፈር ቀዳጅ የነበረው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ለብዙዎች የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦች መሪር ሃዘን ነው። ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ በአንደበቱ እውነትን የመሰከረ፤ በሰላ ብዕሩ ሃቅን የፈነጠቀ ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ምሳሌ ሆኖ ያለፈ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ በህይወት በነበረበት ወቅት መልካም ነገርን ሰርቶ […]
Read More →የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌት እና የአሜሪካ የሰደት ህይወቷ
ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዪ አትሌት እና አሳዛኙ የአሜሪካ ገጠመኟ “ወደ ኢትዮጵያ ከምመለስ እራሴን እዚሁ ባጠፋ እመርጣለሁ”ሌላኛው አትሌት የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል ትጓዛለች ተብላ ከፍተኛ ተሰፋ የተጣለባት አትሌት ነበረች።ይሁን እና ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ […]
Read More →
