www.maledatimes.com የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት

By   /   October 15, 2015  /   Comments Off on የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 10 Second

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰላም የድንበር አስከባሪነት ወደ ሶማሊያ ካቀና ረዘም ያሉ አመታቶችን ማስቆጠሩ ይታወቃል ። ሆኖም ግን እለት ከእለት በድብቅ የሚገደሉት እና የሚጎተቱት ሰራዊቶች ግን የትየለሌ መሆኑን መረጃችን ይጠቁማል ፤፡በተለይም ለበተንችሮ በሚባለው የሶማሊያ ግዛት ውስጥ ዘልቆ የገባው መከላከያ ሰራዊት አባል ሰሞኑን ተገድለው በመንገድ ላይ እየተጎተቱ መሄዳቸውን መረጃዎች አክለው እቁመዋል ።

አሚሶም መድቦ  በላካቸው እና  የቶጵያ ሰራዊት የሆኑት እነዚህ ሶስት መከላከአ ሰራዊት አባላቶች ለአልሸባብ ሰራዊት አባላት እጃቸውን ሰጥተው ከተማረኩ በሁዋላ በግፍ መገደላቸውንም ጠቁመዋል ።እንደመረጃው ዘገባ ከሆነ በኮሎኔል የማነ ገብረ ማርያም የሚመራው ሰራዊት አካላቶች ሲሆኑ ለምርኮ የተዳረጉት በዚሁም ምርኮ ላይ የሁለቱ ሰራዊቶች ግድያም የተፈጸመው አንገታቸውን በሰላ ብረት በመቀላት መሆኑን እና አንደኛውን የ24 ዓመት ወጣት የሆነው መከላከያ ሰራዊት ደግሞ አደባባይ ላይ በመኪና እና በሰው ሃይል እኪሞት ድረስ በመጎተት መሆኑን የገለጹ ሲሆን የሶማሊያ ድንበር በአደባባይ የኢትዮጵያ ሰራዊ በመጎተቱ ከፍተኛ ደስታቸውንም መግለጻቸውን አክለው ጠቁመዋል ።ይህ እንዲሆን የተደረገውም መንግስት በሰዎች አላስፈላጊ የጥቅም ጦርነት በገንዘብ ተገዝቶ የሌሎችን አገር ድንበር ማስጠበቁ የራስን የግልን ጥቅም አለማስከበሩ ነው ሲሉም ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ከዚሁ ከመከላከያ ሰራዊት የተውጣጡት የማለዳ ታይምስ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በተለያዩ አውሬ እና በሽታ ምክንያት ተጠቅተው የሚሞቱት የመከላከያ ሰራዊት በዛቱ ቢያይልም በአልሸባብ ተይዞ መሞታቸው ግን እጅግ የከፋ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአሜሪካ የኔቪ እዝ ስር ከወደቀ እና አሜሪካ ያሰጉኛል የምትላቸው ገሮች ላይ እየተላከ ጥቃት እንደሚሰነዝር የሚትወቅ ሲሆን በአሁን ሰአት ግን የደሃው ህዝብ ልጅ ያለ ድንበሩ እና ያለ ፍላጎቱ የሰው ድንበርን አስከብራለሁ ብሎ መሞቱ በጣም አሰቃቂ ነው ሲሉ ተናግረዋል ለዚህም ህዝባቸን ያውቅልን ዘንድ በመረጃችሁ ላይ እነዚህን ፎቶዎች አስደግፋችሁ አውጡልን በማለት ለማለዳ ታይምስ ገልጸዋል ።12164496_829795573808878_562876988_o12170061_829795797142189_1869222860_o

 

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on October 15, 2015
  • By:
  • Last Modified: October 15, 2015 @ 10:56 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar