www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 103
Latest

አቤ ጆቤና ሥጋቱ ይሄይስ አእምሮ

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቤ ጆቤና ሥጋቱ ይሄይስ አእምሮ

     ኢትዮጵያን መቀመቅ ከከተቱ ከሃዲ ልጆቿ መካከል አንዱ የሆነው አበበ ተ/ሃይማኖት የተባለ ፀረ-ዐማራ ወያኔ ሰሞኑን የገባበት ሥጋት ለዬት ይላል፡፡ በዘመነ ዴሞክራሲ መቃብሩን ፈንቅሎ የወጣውና ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ልዩ ጭካኔ ሀገር ምድሩን እያመሰ የሚገኘው የዐፄ ዮሐንስ ሥርወ መንግሥት እየተነቃነቀ ያለ መሆኑን በዚህ ሰውዬ ያልተለመደ የቀቢጸ ተስፋ እንቅስቃሴ መረዳት ይቻላል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን  ከወያኔያዊ የአፓርታይድ አገዛዝ ነፃ […]

Read More →
Latest

የአጥር መፍረስ የሚያስከትለው ጦስ                                                             ማስተዋል በለጠ (አዲስ አበባ)

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአጥር መፍረስ የሚያስከትለው ጦስ                                                             ማስተዋል በለጠ (አዲስ አበባ)

    “ቤት ያለ አጥር፣ ጥርስ ያለ ከንፈር (አያምሩም)” ይላል – ቱባው ኢትዮጵያዊ የሥነ ቃል ትውፊታችን፡፡ ግሩም አባባል ነው፡፡ በተለይ ሁለንተናዊ ዕድገታችን እየጫጫ በሚሄድበት የኛይቷን በመሰሉ ሀገራት ከአንድም ባለፈ ሁለትና ሦስት አጥርም ቢኖር ለደኅንነታችን ዋስትና አስተማማኝ ነው፡፡ ቢያንስ ቢያንስ መንግሥት ከሚባለው ህግ አልባ ወምበዴ ውጪ የሚያጠቁንን ተራ ሌቦች ይከላከልልናል፡፡ አጥርን በፊት ለፊት ትርጉሙ ካየነው ማለቴ […]

Read More →
Latest

      ሲያልቅ አያምርም፤ በሠፈሩትም መሠፈር አይቀርም                                                       ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on       ሲያልቅ አያምርም፤ በሠፈሩትም መሠፈር አይቀርም                                                       ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

      “አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ” የምንለው አሉን የምንላቸው ሁለትና (ከዚያም በላይ) አማራጮች እንከን ገጥሟቸው ስንጨነቅና ስንጠበብ ነው፡፡ የአሁን የኛ ሁኔታስ? በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን አማራጮቻችንን ሁሉ አንድ ባንድ እያጣን አይደለምን? ምን ቀረን? ኢትዮጵያን ወደንና ፈቅደን ለወያኔ አስረክበናል፡፡ መሸሻዎቻችን አሜሪካና አውሮፓም በኢኮኖሚ ድቀትና በአክራሪ ሙስሊሞች እየተንኮታኮቱ ናቸው – ሊለይላቸው አንድ እሁድ ቢቀራቸው ነው፡፡ ጥጋብን […]

Read More →
Latest

ከፍትህና ከዲሞክራሲ እየተጣሉ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ መቆም አይቻልም!

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከፍትህና ከዲሞክራሲ እየተጣሉ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ መቆም አይቻልም!

ግራ የገባው ግንቦት 7 ያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 2008 ዓ.ም “ለትግላችን ብቸኛውን ሚና የሚጫወተውን የኤርትራ ሕዝብና መንግስትን ለማዳከም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያደርገውን ሴራ ለመቃወም ይህንን ፒትሽን ፈርሙ” – ነአምን ዘለቀ (አ. ግንቦት 7) “particular individuals, including officials at the highest levels of State, the ruling party – the People’s Front for Democracy and Justice – and […]

Read More →
Latest

       በጳጳሣት ሹመት ዙሪያ አንዳንድ ነጥቦች ይሄይስ አእምሮ

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on        በጳጳሣት ሹመት ዙሪያ አንዳንድ ነጥቦች ይሄይስ አእምሮ

  ሰሞኑን ዘሃበሻ ድረገፅ በሰበር ዜናነት እንደዘገበችው በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ስድስት ኤጲስ ቆጶሣትን በሙሉ የጵጵስና ማዕረግ ሾሞ በስድስት የዓለም ግዛቶች በሃይማኖታዊ የኃላፊነት ቦታ መድቧል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ይቺ ቅመም የሆነች ዘሃበሻ የምትባል ድረገፅ ዜናውን ተከታትላ በወቅቱ ስላደረሰችን ከፍተኛ ምሥጋና ይገባታል፡፡ ሌሎቹ ድረገፆችም እንዲሁ፡፡ ሁሉም የዘጠኝ ወር ልጆቻችን ናቸውና ምሥጋናየ ለሁሉም […]

Read More →
Latest

“ከሟቹ መለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና መቆም አይገባም ” የ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃ/ማሪያም

By   /  June 23, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ከሟቹ መለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና መቆም አይገባም ” የ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃ/ማሪያም

“የኤርትራ ባለሰልጣናት እንደ ወያኔዎች ዘራፊዎች አይደሉም …ኢሳያስን እንመርጣለን ይላሉ ”አርበኛ ነአምን ዘለቀ “ከሟቹ መለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና መቆም አይገባም ” የ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃ/ማሪያም የአለማቀፉ ማህበረሰብን እንደሚወክል የሚነገርለት የተመድ የሰብ አዊ መብት አጣሪ ቡደን የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የተለያዩ ኢ-ሰብ አዊ የሆኑ ድርጊቶችን የፈጽማል ፣ከ400 ሺህ በላይ የአገሪው ዜጎች ለተለያዩ የመብት ረገጣዎች […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ የኤርትራ ተቃዋሚዎችን እና “ጃሃዲስቶችን “ለማስታጠቅ ፣ ለመደጎም ቃል ገባች

By   /  June 3, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የኤርትራ ተቃዋሚዎችን እና “ጃሃዲስቶችን “ለማስታጠቅ ፣ ለመደጎም ቃል ገባች

ይሔ “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ቅኝት”ከየትኛው መንገድ ያደረሰን ይሆን? መቀመጫውን በፈረንሳይ /ፓሪስ በማድረግ ምስጢራዊ ነክ በሆኑ ዲፕሎማሲያዊ ፣ ወታደራዊ እና የኢንቨስትምነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚያውጠነጥነው “አፍሪካ ኢንተለጀንሲ” የተባለው መጽሄት በቅርቡ እንደዘገበው በአዲስ አበባ እና በአሰመራ ገዢዎች መካከል ቀደም ሲል የተፈጠረው ቅራኔን ተከተሎ የ ኢ ሕ አዲግ መንግስት የኤርትራው አቻው ተቃዋሚዎች ጥምረት የሆነው የኤርትራ ብሔራዊ ካውንስል ለዲሞክራሲ […]

Read More →
Latest

The Ethiopian Current Issue, The Maleda Times Opinion

By   /  June 3, 2016  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The Ethiopian Current Issue, The Maleda Times Opinion

Read More →
Latest

THE TPLF INSTALLMENT OF THE CASE AND THE POLITICAL POWER

By   /  June 3, 2016  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on THE TPLF INSTALLMENT OF THE CASE AND THE POLITICAL POWER

Read More →
Latest

ማለዳ ታይምስን በቅርቡ ብቴሌቭዥን መስኮት ይጠብቁን

By   /  May 12, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማለዳ ታይምስን በቅርቡ ብቴሌቭዥን መስኮት ይጠብቁን

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar