ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለምን ፍርድ ቤት አልቀረበም ?
በፍርሃት ውስጥ የተዋጠው የወያኔው መንግስት በአማራው ህዝብ ላይ ያለውን ጥርጣሬ እንደቀጠለ ውሎአል በዚህም ምክንያት ኮለኔሉን ወደ ፍርድ አልማቅረቡ ብዙዎቹንም አስቆጥቶአል። ለምን አልቀረበም የሚለውን የዜና ትንታኔ ሙሉቀን ተስፋው ከቦታው ያጠናቀረው አጭር ዘገባ ትንሽ ነገር የሚያጭር ሲሆን ፣ ወያኔ የጎንደር ህዝብን ሃያልነት እና አልበገሬነት እንደዚሁም የትግል ጦር ጃንደረባ እንደሆነ ስለሚያውቅ ብቻ ፍራቻውን ከመግለጽ ተቆጥቦ ከርሞአል ፣ ስለዚህ […]
Read More →ታሪካዊው የጎንደር ሰልፍ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ
በሰሞነኛው የአዲስ አቤ ቀልድ ልጀምር። ወጣቱ፣ ሱሪ ለመግዛት ወጥቶ አንድ የልብስ ሱቅ ወስጥ ገባ። ባለ ሱቁ ጠየቀው። “የቻይና ይሁንልህ ወይንስ የአውሮፓ ሱሪ?” ወጣቱም መለሰ። “የለም የለም… የጎንደሩን ሱሪ ነው የምፈልገው።” እስረኞችን የማስፈታቱ ሰላማዊ ጥያቄ የእብሪት መልስ ሲያገኝ፤ ጨዋታውም ተቀየረ። “እንዲያውም አናውቅህም። ከህዝብ ጫንቃ ላይ ወረድ” ሲል ነበር የጎንደር ሕዝብ ብረትን ሰብሮ ዙፋኑን የነቀነቀው። “ወንዱን […]
Read More →ጎንደር በህወሃት የደም መሬት ሆነች ፣ የወያኔ መንግስት ንጹሃንን መግደሉን ጀምሮአል !
ፒያሳ ላይ የትግሬው መከላከያ ሁለት ሰዎችን መግደሉ ተሰማ:: የወልቃይት ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል የሆኑት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት ያለመቅረብ ጉዳይ የፍርድ ቤት ጉዳይ ለመከታተል የወጣው ሕዝብን አስቆጥቶ ለመበተን ይህን ሕዝብ የሕወሓት ሰራዊት በወሰደው እርምጃ እነዚህ ሁለት ንጹሃን መገደላቸው ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል:: የሟቾች ቁጥር ከ3 በላይም ሊሆን እንደሚችል የዘ-ሐበሻ ምንጮች ይናገራሉ:: አንዱ ሰላማዊ ዜጋ በአናቱ […]
Read More →የማለዳ ወግ …የጀግና ልጅ ልደቱ በሀዘንና በመከራ ይከበራል !
* እንኳንም ተወለድሽ ህፃን ኤማንዳ ሐብታሙ ዛሬ የወጣቱ አባዎራ ሐብታሙ የአብራክ ክፋይ ህጻን ኤማንዳ ሐብታሙ 4ኛው ዓመት የልደት ቀን መሆኑን ስሰማ ከልብ የመነጨ መልካም ምኞቴን ለመግለጽ ፣ ብሎም በህግ ሽፋን በአቧቷ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በማውገዝ እንደ ዜጋ ማለት የምለውን ማለት ፈለግኩ ! በሰለጠነው በእኛ 21ኛ ክፍለ ዘመን፣ በእኛ ሀገር ፣ ለሀገራቸው መጻኤ ህይዎት ለፍትህና […]
Read More →ፌዴራሊዝምና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ ሲሚናር
Ethiopians Forum in Europe Den Haag, July 2016 የማንነት ፖለቲካ ጠንቆችና የአብሮነት አኗኗሪ መፍትሔ ፍለጋ ዩሱፍ ያሲን(ደንሓግ) (It is NOT our differences that divide us. Rather it is our INABILITY to recognize, accept and celebrate those DIFFERENCES. ) Audre Lorde ልዩነቶቻችን ውበታችን የሚሆኑት ስናስተናግዳቸው ብቻ ነው፤ አለበለዚያ ያወዛግቡናል። ዩሱፍ ያሲን (አርቲክል 2012) 1. የማንነት ጥያቄዎች […]
Read More →በመለስ ስም የተሰየመው Dreamliner 787 እና መንገድ የሳተው አየር መንገድ (ጥናታዊ ዳሰሳ) ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ከተመሰረተ 70ኛ አመቱን ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ካስገባቸው አስራ አምስት Dreamliner 787 አውሮፕላኖች ውስጥ በመለስ ስም የተሰየመው አውሮፕላን አዲስ አበባ ገብቷል። ከዚህ በፊት የሰሜን ተራሮች፣ የአክሱም እና ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎች ስም የተሰጣቸው Dreamliner አውሮፕላኖች ገብተዋል። ስያሜው የአገርን ቅርስ አመላካች በመሆኑ ብዙ የሚያወዛግብ ጉዳይ አይደለም። ባለፈው ሳምንት ግን ET-ATK የሚል የመዝገብ ቁጥር (Registration Number) ያለው፤ […]
Read More →ታላቁ የጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ በቢቢሲ BBC News እይታ በዘርይሁን ሹመቴ ከ ጀርመን
በሐምሌ 25 2008 (01 08 2016 ) ቢቢሲ BBC NEWS “Ethiopia Protests: What’s behind the trouble in Gondar?” በሚል ርእስ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች በገዢው የወያኔ አገዛዝ ላይ እያሳዩ ያሉትን ህዝባዊ አመጸኝነት በሰፊው ዘግቦታል። በሐምሌ 24 2008 (31 07 2016) በጎንደር ከተማ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ መነሻው የወልቃይት የአማራ ማንንት ጥያቄ ያደደገ እንደሆነ ቢቢሲ በዚሁ ዘገባው ቢያሰፍርም […]
Read More →Obama Says Russia Could Be Behind DNC Leak
CARLOS BARRIA/REUTERS President Barack Obama says he wouldn’t rule out Russia’s involvement in the DNC leak that rattled Hillary Clinton’s campaign and forced the DNC chair out. “Anything is possible,” Obama told NBC in an interview aired Tuesday when asked whether he thought Moscow would try to sway the Nov. 8 presidential election. The leak […]
Read More →ብዟየሁ ደምሴ ደርባባዬ በሚል አዲስ ነጠላ ዜማ መጣ
የዙአየሁ ደምሴ አዲስ ነጠላ ዜማ በቅርቡ በጆሮአችሁ ሊንቆረቆር ዘግጅቱን አጠናቆ አነሆ እናንተም ተዘጋጁልኝ አዲሱን ስራዬን ለእናንተው ዘመድ ወዳጅ ጓደኞቼ ጀባ እላችኃለሁ ይለናል ብዙአየሁ። በሙልቀን መለስ ጥንታዊ መለሰ ዘፈን እውቅናን ያገኘው እና ከዚያም በኃላ ከሁለት አመታት በፊት ሳላይሽ/ ቀዳማዊት እመቤት በሚለው ዜማ አጥንት ሰርስሮ በመግባት እንዲሁም በሙዚቃው ብስለት እና ግጥም አወራረድ ወደር ያልተገኘለት ብዙአየሁ በአሁኑ ሰአት […]
Read More →ዘ-ፀዓት!….ውጣ!
ከክርስቶስ ልደት በፊት በ1500 ዓመተ ዓለም አንድ የነጻነት መሪ ነበር። በዘመናዊ የማኔጅመንት ትምህርት ውስጥ የስራ ክፍፍልን የፈጠረና መሰረት የጣለ ትልቅ ሰው ነው። ይህ ሰው የተወለደው በጭንቅ ሰዓት ነበር። እስራዔላውያን በግብጽ ምድር በባርነት ቀንበር ስር ባሉበት ሰዓት። ንጉስ ፈርዖን የእስራዔላውያንን የጥበብ ስራዎች፣ የሚሰሯቸውን ጡቦች ቢወድም ነገር ግን በቁጥር እየበዙ ከመጡ መንግስቴን ይነጥቁኛል ብሎ ስለፈራ […]
Read More →
