እጮሃለሁ!! Wosenseged Geberekidan
አንድ “ጣፊ ነኝ” ባይ፤ “ሃናን የደፈሩት ((ሰዎች)) ናቸው ሰዎች ብቻ !!” በሚል ርዕስ በቸከቸከው ነገር የተነሳውን የፌስቡክ መንደር ንትርክ ሳነብ አዘንኩኝ፡፡ ከሃዘኔ የተነሳ ምንም ነገር ላለማለት ፈልጌ ነበር፡፡ ግን አልቻልኩም፡፡ ስለዚህም ጥቂት ነገር ማለት ወደድኩ፡፡ ይኼ “ጣፊ” ነኝ ባይ፤ የኢፌዲሪ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር “በሃና ላላንጎ ላይ የቡድን አስገድዶ መድፈር ጥቃት ያደረሱት ግለሰቦች ‹የሰው […]
Read More →የግርማ ሰይፉን የአፍ ወለምታ ይቅር በሉት፤ የአንድነት አቋም ይኸውና
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ************************************************************ ****** አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም! ************************************************************ ******* አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ ክፍሎች […]
Read More →እውነት እንነጋገር!
በአገራችን ከሚካሄዱ ማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች( ትርምሶች) ገለል ብሎ ከዳር መቃኘት ለሞከረ ብዙ ነገሮችን መታዘብ ይቻለዋል፡፡ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ችግሮች ተባብሰው መቀጠል፤ የተቃዋሚ ድርጅቶች(ሓይሎች) የውስጥ ችግር፤ አንዳንድ ድርጅቶች(ሃይሎች) የመረጡት ቅጡ ያልታወቀ መደዴ የትግል መንገድ፤ የአንዳንዶቹ በተለይም የዲያስፖራው መለያ እየሆነ የማጣው ዓላማው ግልፅ ያልሆነ ጭፍን ግብግብ፤ በቀደምት እንስቃሴያቸው አንቱ የተባሉ አንዳንድ ግለሰቦች ባልተጠበቁበት ቦታ መገኘት፤ […]
Read More →የ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡
ከአንዷለም አስፋው በምስራቅ ሸዋ ሎሚ ወረዳ (ሞጆ) ታህሳስ 19 ቀን 1979 ዓ/ም ተወልዳ በናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ከጀማሪ እስከ 12ተኛ ክፍል የተከታተለች ሲሆን በናዝሬት የጥበቡን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ተፍ ተፍ ከሚሉት ወጣት ገጣሚያን መካከል አንዱዋ ነበረች፡፡ ይሄን እንቅስቃሴዋን ያዩት ኮሜዲያን እንግዳዘር ነጋ እና ገጣሚ ፊርማዬ ዓለሙ ወደ አዲስ አበባ መጥታ ስራዎችዋን እንድትገፋበት ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል፡፡ ልፋታቸውም […]
Read More →የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ
ብሔራዊ አነጋጋሪ የሰቅጣጭ ወንጀል ተጠቂ የሆነችው አሥራ ቤት ሐና ለላንጎ የተደራጁ ወንበዴዎች “ድንግተኛ ሰለባ” ሳትሆን የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች፣በምታውቃቸውና በሚያውቋት ሰዎች አረመኔያዊ እና ለሞት የዳረጋ ወንጀል የተፈፀመባት ‘የአብርሀም በግ’እንደነበረች ድሬ ትዩብ የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ምንጬን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ ታርገው ባልተገለፀ የሚኒባስ ውስጥ ሰንጢ ታጥቀው የመሸጉትና የሕፃናት የሴቶችና የወጣቶች ሚኒስቴር […]
Read More →ሃና ማለት እኛ ነን! “we are Hana” by rahel gebregeziabher
በመንገዳችን ሁሉ ዋስትና የሌለን፣ በኑሯችን ሁሉ ከለላ የሌለን ሃና ማለት እኛ ነን!! ሃና እድለኛ ሆና ስለፍትህ ተዘመረላት ስንት ሃናዎች ግን ያለፍህት ሞቱ፡፡ ስንት ሃናዎች ግን ህዝብ ሣያውቃቸው ተቀበሩ፡፡ ጉድ አንድ ሰሞን ነው ይላል ያገሬ ተረት ሁሌም አንድ አዲስ ነገር ሲፈጠር ጉድ ጉድ ከማለትና የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ከማለፍ የዘለለ የህዝብን ቁጣ ቀስቅሶና አሳምፆ መቀጣጫ የሚሆን […]
Read More →አሰቃቂ የመኪና አደጋን ለማን ይመኛሉ? by alemeneh wasie
በአዲስ አበባ በአሰቃቂ ሁኔታ የ 17 ዓመቷን ወጣት ለአምስት ቀን ያህል አፍነው ሲደፍሩ የቆዩት ተያዙ። ጉዳዩ አሰቃቂ ነበር። ሃና ትባላለች። የ 17 ዓመት ወጣትና ተማሪ ነች። አየር ጤና ከሚባለው ሰፈር ተነስታ በሚኒባስ ተሳፍራ ወደ ጦር ሃይሎች ለመሄድ ስትሞክር ነው፣ ታክሲ ውስጥ በነበሩ አምስት ወንዶች (ጓደኞች ናቸው) ታፍና ለአምስት ቀን ስትደፈር የቆየችው። ለአምስት ከደፈሯት በኋላ በመከራ […]
Read More →የኢትዮጵያ ወመዘክር ቀደምት መጸሃፎች ሽያጭ ኣነጋጋሪ ሆኖኣል
ባሳለፍነው ሳምንት ባገኘነው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ታሪካዊ መጸሃፍትን በመዝገብ ደረጃ ለዘመናት ያቆየው የመጸሃፍት ቤት በኣዲስ አንዲተኩ ትእዛዝ የተላለፈበት ሲሆን ለነዚህ መጽሃፎች ትእዛዝ ያስተላለፉትን የመዛግብቱን ባለስልጣን ለማናገር የሞከርን ሲሆን ለመመለስ ፍቃደኛ ኣለመሆናቸውን እና እናንተ እነማን ናችሕ ይህንን ጥያቄ ልትጠይቁኝ የምትችሉት የሚል ምላ ያስተናገዱ ሲሆን ጉዳይ ሲሉ ቁመዋል :: የአጼ ቴዎድሮስ፤ የአጼ ሚኒሊክ፤ የአጼ ዮሐንስ ደብዳቤዎችን ጨምሮ ሁለት ሺህ ኪሎ […]
Read More →ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣
የማለዳ ወግ … ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣ አልማዝ በኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ቀረች ! የተረፈችው የእህት ብርቱካን ጉዳይ … በሃገረ ሊባኖሰ ቤሩት ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ የተረፈችው እህት ብርቱካን ጤንነት የተስተካከለና ከድካም ህመሟ ሙሉ በሙሉ እያገገመች መሆኑን መረጃዎች ማምሻውን ደርሰውኛል ። የቆንስል ሃላፊዎች አልማዝን ሲያነጋግሯት በሊባኖስ ቆይታ ስራ መስራት እንጅ ወደ ሀገር ቤት መመለስ እንደማትፈልግ እንደገለጸችላቸው […]
Read More →
