የኤምባሲው ግርግር ….
Abdi Seid ይህ ዛሬ የተከናወነ ጀብዱ እንዳይመስልህና እርስ በርስ መቧቀስህን እንዳትጀምር ደሞ… የዛሬ 45 ዓመት ገደማ ጥር 25 ቀን 1962 ዓ.ም የተፈፀመ ድርጊት ነው… ‘በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ’ ከሚል መጽሐፍ ነው የቀነጨብኩት… እነሆኝ ዛሬም “የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ” ለማሳየትና ‘የሕዝቦቿን ችግርና ስቃይ’ ለማስረዳት ስንዳክር አለን… እዛው የኃቻምናው ጎዳና ላይ… ተኩሱ – ውዥንብሩ – ትርምሱ – ሁሉ […]
Read More →TPLF sweats before the election.
Is there any one who wants to see the real trick of dictators playing in the name of election? Then paying attention to the Ethiopian current government actions will clearly show the demarcation between freedom and suppression or between democracy and dictatorship. For more than decades the Ethiopian people were under the same dictatorial , […]
Read More →ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ?
ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ? =~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~= ይህ ጉዳይ ተቃውሞ ሊባል የሚችልበትን ልክ ያለፈ ይመስለኛል።ከልክ ያለፈ የተራ ወሮበላ ስራ እየሆነ ነው። የዩስ አሜሪካ መንግስት በሀገሩ የሚገኙ የማንኛውም ሀገር ኢምባሲና ዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጸጥታና ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህ ሀላፊነት የሚነሳው በ፲፱፷፩ የቪየና ዲፕሎማቲክ ግንኙነቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ፳፪ መሰረት የተቀባይ ሀገር ኃላፊነት በመሆኑ ነው። ኮንቬንሽኑ በተጨማሪም የአንድ […]
Read More →<... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>
https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-092814-100515 የህብርሬዲዮ መስከረም 18 ቀን2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳንለብርሃነ መስቀሉ በሰላምአደረሳችሁ! <… በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው…> አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ […]
Read More →ወደ ውስጥ
(አትክልት አሰፋ – ቫንኩቨር) ዝናብይቀጥቅጠኝ፤በረዶውምይውረድፀሀይምያቃጥለኝ፤ሰውነቴንያንድድ፣ናፍቆትያስቃየኝ፤እድሜምይሩጥይለፍ፤ሆዴንይቦርቡረው፤አንጀቴምይንሰፍሰፍ፣ በሩቅ ፍቅር ራብ፤ ልታረዝ ልጠማ፣ ይንከራተት ልቤ፤ በሃሳብ ቁዘማ። ምስክርባልሆንም፤አጠገብሽሆኘ፣ በክፉበመጥፎ፤ስምሽእየናኘ ሃዘንሽበርትቶ፣ ጣርሽተበራክቶ፣ የልጅያለህስትይ፤ጆሮየእየሰማ፣ ፍቅርሽሆዴቀርቷል፤ውስጤንእያደማ። ከጉያሽባልሆንምመከራሽሲበዛ፤ ስቃዩውስጤአለተቅምጧልበዛ። ጉዳትሽ፣ውርደትሽ፤ሀዘን ሆነ ደስታ ይደርሳል፣ ይመጣል፤ ካለሁበት ቦታ። ሰዎች ተገደሉ፣ ልጆችሽ ተራቡ፣ ወጣቶችሽ ሁሉ፤ በርቼሌ ገቡ፣ ሙስናው በረታ፣ መብቶች ተጣሱ ጎሳ ተንሰራፋ፣ ማንነትሽ ጠፋ፤ […]
Read More →ዩ ቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ
ካለማንም ፈቃድ የድምፃዊ ተሾመ አሰግድን ‘የኔ አካል’ ዘፈን አቅርቦ የነበረውና በድምጻዊውም ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶበት የነበረው ጃኪ ጎሲ ፊያሜታ በሚል የሠራው ነጠላ ዜማ ዘፈኑ ከሌላ ድምጻዊ የተሰረቀ በመሆኑና ይህም አቤቱታ ስለደረሰው የቲዩብ ምስሉ እንጂ የቪድዮ ድምፁ እንዳይሰማ መታገዱ ታወቀ። ከጃኪ ጎሲ ኦሺፌሻል ዩቲብ ገጽ ላይ ዘ-ሐበሻ ባገኘችው መረጃ መሠረት ፊያሜታ የሚለው ዘፈን ክሊፑ የሚታይ ሲሆን ድምጹ ግን ታግዷል። […]
Read More →በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ ወ/ሮ አልማዝ አበራ
የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007 የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡- ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡- እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡- እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡- ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 ወርቤትውስጥሲቀመጥምንምአልተቸገርንምነበር፡፡እኔእንዲያውምበጣምነውደስያለኝ፡፡ ቁምነገር፡- ለምን? ወ/ሮአልማዝ፡- ሥራላይበነበረበትጊዜየትአግኝተነውእናውቅናአሁንነውቤትመዋልሲጀምርበደንብቆምብለንማወራትልጆቹንምአንዳንድነገርማሳየትናማዝናናትየጀመረው፡፡ደሞዝየለንምግንየምንበላውአላጣንምነበር፡፡ሰውቤታችንመጥቶሲመለከትይገረመዋል፡፡ይህሁሉ ነገርሆኖ […]
Read More →ማስታወሻ ለኢሣይያስ፣ ለኤልያስ፣ ለብርሃኑና መሰል ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ!!!!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ) ኧኸ …. ዴዴዴዴዴዴዴ …. ነይ ነይ ያገሬ ልጅ፣ ነይ ነይ የወንዜ ልጅ … (2) መለሎ ቁመናሽ ሸምበቆ አንገትሽ (2) ከቶ ወዴት ገባ ያ ሰውነትሽ (2) አይ አንቺ ገራገር አይ አንቺ ሞኝ አድባር (2) በቁመናሽ ፈቱት ያሰርሽውን አምባር (2) እምዬ ቀሚስሽን በጠባቡ አሰፊው (2) ዛሬ በሙሉ አካል […]
Read More →ናይ ፌስቡክ ተፃረፍቲ (የፌስ ቡክ ላይ ተሳዳቢዎች)
በታደሰ ብሩ መንደርደሪያ ፌስ ቡክ ላይ ህወሓትን (ወያኔን) የሚተች ጽሁፍ ሲወጣ ስድቦችን “በብርሃን ፍጥነት” የሚያዥጎደጉዱ ሃያ ያህል ሠራተኞች ሬድዋን ሁሴን ቢሮ ውስጥ መኖራቸውን ሰምቼ ነበር። ይህ ራሱ እየደነቀኝ እያለ ሰሞኑን ሌሎች ዜናዎች ተከታትለው መጡ። በፌስ ቡክና መሰል ማኅበራዊ ሚዲያዎች ለሚቀርቡበት ትችቶች ፈጣን የስድብ ምላሽ የሚሰጡለት 235 “ባለሙያ ተሳዳቢዎችን” ኢህአዴግ አሠልጥኖ ማስመረቁ […]
Read More →ሕዝቡና ተማሪው በአገር ጉዳይ ከኢህአዴግ ጋር መግባባት አልቻልንም በማለት ስልጠናው እንዲቋረጥ ጠየቀ።
የጎንደር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶታቸውን በከፍተኛ ቁጣ ገልጸዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለወያኔ ባለስልጣናት የቀረበው ሪፖርት እንደሚያሳየው ስልጠናው ምንም የስኬት ፍንጭ አላሳየም።… – የሃምሳ አመት እቅድ ለምን አስፈለገ የስልጣን ጥመኝነትን ያሳያል። – ለሶስተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ እየተካሄደ ነው። – በኢሕአዴግ ውስጥ ያሉ አመራሮችም ይሁኑ አባላቶቹ የአስተዳደር ብቃት የላቸውም። – ኢትዮጵያውያን በህግ ፊት እኩል የሚሆኑት እና […]
Read More →
