www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 133
Latest

Russell Wilson powers Seahawks past Redskins

By   /  October 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Russell Wilson powers Seahawks past Redskins

Associated Press touchdowns in the Seahawks’ 27-17 victory over the Redskins. VIDEO PLAYLIST Wilson On Seahawks’ Win LANDOVER, Md. — How’s this for a frustrating hat trick: Percy Harvin had three touchdowns called back because of penalties. “Well, the first one I was cool with,” he said. “I was like, ‘OK.’ Then when the second […]

Read More →
Latest

የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ

By   /  October 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች  ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ   በግንቦት 7  የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1 መስከረም 2007 ዓ.ም. የርዕስ ማውጫ መግቢያ. 2 1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና የአመራር እርከኖች፤. 3 2…… የወታደራዊ አመራር የስልጠና እርከኖችና ወደ ወታደራዊ የትምህርት አካዳሚዎች መግቢያ መስፈርቶች.. 3 2.1. ወታደራዊ […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቢሮ ጋዜጠኞቹ ለምሳ በወጡበት በፀጥታ ሀይሎች ታሸገ

By   /  October 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቢሮ ጋዜጠኞቹ ለምሳ በወጡበት በፀጥታ ሀይሎች ታሸገ

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-100514-101214 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www. KRLV1340AM.com ይደመጣል። በስልክ ለማዳመጥ ለሚቀናችሁ በቀጥታ በአዲስ ቁጥር 712 432 8451 ያለ ኮድ በቀላሉ ማዳመጥ ይቻላል። […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …ትኩረት የሚሻው የአረብ ሃገሩ ስደት ጉዳይ !

By   /  October 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …ትኩረት የሚሻው የአረብ ሃገሩ ስደት ጉዳይ !

መስከረም 25, ቀን 2007 ዓ.ም በምሽቱ የ EBC ዜና እወጃ የፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ የኢምሬት ጉብኝት ተከትሎ አንድ ቀልቤን የሳበ መረጃ ሰማሁ ። ፕሬዘደንት ዶር ሙላቲ በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢሜሬት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር መመካከራቸውንና ስለ ተቋረጠው የኮንትራት ሰራተኞች ጉዞ ተጠይቀው የዜጎችን ሰብአዊ መብት ለማስጠበቅ የሚችል ህግና ደንብ እየተሰራበት መሆኑን ጠቁመዋል። መልካም ነው! የ EBC ዘገባ የአምናው […]

Read More →
Latest

Germany: Chained-up refugees resist police eviction from occupied building በዘረኝነት ጥቃት የሚታወቁት ጀርመኖች ስደተኞችን ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ ይዘናል

By   /  October 6, 2014  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Germany: Chained-up refugees resist police eviction from occupied building በዘረኝነት ጥቃት የሚታወቁት ጀርመኖች ስደተኞችን ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ ይዘናል

በአለም በዘረኝነታቸው የሚታወቁት ጀርመኖች የፖሊስ ሰራዊቶቻቸው ስደተኞችን በሰንሰለት በማሰር ሰበአዊ መብታቸውን በመግፈፍ ከፍተኛ ስቃይ የሚያድርሱባቸውን የቪዲዮ ፊልም ከአርቲ መለቀቁ ሁሉንም ሰዎች አስደንግጦአል ። የዚህ አይነቱ ስቃይ በባርነት ዘመን የቀረ የሰዎች አያያዝ ቢሆንም ዛሬም ጀርመኖች ይህንን ይደግሙታል ።ከመላው አለም ወደ አውሮጳ የሚጎርፉትን ስደተኞች ወደ ጀርመን ድንበር ሲገቡ የሚደረግላቸው ሰበአዊ ጥበቃ እንደ ውሻ አስሮ በማሰቃየት መሆኑ ስደተኝነትን […]

Read More →
Latest

ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤ ማዕተባችንን እናጥብቅ!

By   /  October 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤ ማዕተባችንን እናጥብቅ!

ከሥልጠናው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሟቸዋል፤ ከሥራ ባልደረቦቻቸውም ጠንካራ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ‹‹በሴኩላሪዝም ሰበብ ማዕተብኽን በጥስ ማለት ሃይማኖትን ከማስካድና እንደ ሰቃልያነ አምላክ አይሁድ መስቀሉን ለመቅበር ከመሞከር ተለይቶ አይታይም፡፡ ሃይማኖት፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እና ታሪካዊ ትውፊት እንዳይፋለስ የመጠበቅና የማስጠበቅ ሓላፊነት ያለበት ቅዱስ ሲኖዶስ በጥንቃቄ ሊከታተለው ይገባል፡፡›› /የሥልጠናው ተሳታፊዎች/ ‹‹ፈትል አንድነት እየሸረቡ ለክርስትና ሕይወት መግለጫ በክርስትና ጥምቀት ጊዜ አንገት […]

Read More →
Latest

በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

By   /  October 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

    የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት      ‹በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ›                                                                                                     ወ/ሮአልማዝአበራ                              ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007  የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡– ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡– እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡– እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡– ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 […]

Read More →
Latest

Obama’s Fake Pretext: “Going After the Super-Evil Khorasans Who are About to Attack Us”

By   /  October 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Obama’s Fake Pretext: “Going After the Super-Evil Khorasans Who are About to Attack Us”

By Washington’s Blog Global Research, September 27, 2014 Obama is now – after the fact – scrambling to justify bombing the sovereign nation of Syria without the permission of either the Syrian government or even the United States Congress by saying that we were going after the super-evil Khorasans, who were about to attack us. […]

Read More →
Latest

The US’ Unauthorised Air Strikes in Syria: Against or Favouring Wahhabism and the Islamic State?

By   /  October 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on The US’ Unauthorised Air Strikes in Syria: Against or Favouring Wahhabism and the Islamic State?

By Peter Custers Global Research, September 30, 2014 Since the night of September 22/23, US fighter planes have been carrying out strikes with missiles and drones against targets in and around Raqqah, the city in the Northern part of Syria where are located the headquarters of ISIS’ self-proclaimed ‘Islamic state’. Four of the US’s Middle […]

Read More →
Latest

Ethiopian Embassy Staff Fires on Human Right Activists

By   /  October 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Embassy Staff Fires on Human Right Activists

  By Betre Yacob An armed staff of Ethiopian embassy in Washington D.C. fired on human right activists protesting against the deteriorating human right situation of the country within the establishment of the embassy yesterday afternoon. Police reported that nobody had been injured, and it was investigating the case. The fire was first heard at […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar