www.maledatimes.com በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

By   /   October 4, 2014  /   Comments Off on በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 9 Second

 

 


የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት
     ‹በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ›
                                                                                                    ወ/ሮአልማዝአበራ


                             ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007  የቀረበ ቃለ መጠይቅ)


በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡

ቁምነገር፡– ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ?

ወ/ሮአልማዝ፡– እኔምአመሰግናለሁ፡፡

ቁምነገር፡– እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 ወርቤትውስጥሲቀመጥምንምአልተቸገርንምነበር፡፡እኔእንዲያውምበጣምነውደስያለኝ፡፡

ቁምነገር፡– ለምን?

ወ/ሮአልማዝ፡– ሥራላይበነበረበትጊዜየትአግኝተነውእናውቅናአሁንነውቤትመዋልሲጀምርበደንብቆምብለንማወራትልጆቹንምአንዳንድነገርማሳየትናማዝናናትየጀመረው፡፡ደሞዝየለንምግንየምንበላውአላጣንምነበር፡፡ሰውቤታችንመጥቶሲመለከትይገረመዋል፡፡ይህሁሉ ነገርሆኖ ”አንቺምአታዝኚምእሱምአያዝንም”ይለናል፡፡ ”እግዚአብሔርይመስገን”ነበርየምላቸው፡፡በዓልዬንተለይቼውአላውቅምነበርቤትውስጥሲቀመጥ፡፡እረፍትያለውሰውአልነበረም፤እሱእንደውምየኔንሁኔታእያየ ‹‹ደስአለሽአይደልአልሚቤትውስጥበመዋሌ›› ይለኝነበር፡፡እንደዚህምሆኖቀንቀንቤትአየዋለመሸትሸትሲልይወጣነበር፡፡ተውአትውጣስለውእሱምንምየሚፈራውነገርየለም፤እንደሚከታተሉትቢያውቅምአይፈራቸውምነበር፡፡ባዶእጁንነበርየሚወጣው፡፡ያኔስራላይበነበረበትጊዜእንኳሽጉጥእንኳየሚይዝሰውአልነበረም፤የኢሰፓደብተሩንምእኔጋርአስቀምጦነበር፣  የሚሄደው፡፡ከስራእንዳገዱትነውራሱሄዶየመለሰላቸው፤ ‹‹ምንምነውትንሽብትቆይ? ባትቸኩልሌላነገርእንዳያስቡብህ›› ስለው ”ባክሽተያቸውበቅቶኛል”ይለኝነበር፡፡

ቁምነገር፡– ፅሑፍላይግንእንዴትነበርየሚፅፈው፤ስለበዓሉከሰማኋቸውነገሮችመሀከልአንዱበዓሉማስታወሻሲይዝአይታይም፤ነገርግንአንድመፅሐፍፅፎለመጨረስጊዜአይወስድበትምነበርይባላል?

ወ/ሮአልማዝ፡– ትክክልነው፤በዓሉፅሑፍየሚጀምረውምየሚጨርሰውምጭንቅላቱውስጥነው፡፡ብዙጊዜአንድቦታተቀምጦይመሰጣል፤አትኩሮአንድነገርካየተመዘገበማለትነው፡፡ያንጊዜ”በዓልዬእየፃፍክነውአይደል?”አለዋለሁ፡፡ከዚህውጪወረቀትአያገላብጥምአንድጊዜለመፃፍከተቀመጠግንብዙገፅፅፎነውየሚነሳው፡፡

ቁምነገር፡– ብዙጊዜየሚፀፈውመቼነውምንሰዓትላይነው?

ወ/ሮአልማዝ፡– ከስራመልስነው፤ያውያለውጊዜያብቻነው፡፡መስሪያቤትከባድየሥራውጥረትነውያለበት፡፡ከስራከተመለሰበኋላልጆችበጊዜራታቸውንከበሉበኋላነውለመፃፍቁጭየሚለውልጆቹሲተኙቤቱፀጥይላል፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉምንይወዳል?

ወ/ሮአልማዝ፡– ፀጥታይፈልጋል፤ዝምተኛነው፡፡ሁልጊዜዝምነውየሚለው፤ንፅህናይወዳል፡፡ጥሩቤትመኖርይወዳል፤ለሰውያዝናል፤ሙዚቃያደምጣል፤ገንዘብአይዝም፡፡እንደእሱያለውንገንዘብላገኘውሰውሁሉየሚሰጥሰውየለም፡፡የመፅሐፉንሽያጭእንኳበአግባቡየሚቀበልሰውአልነበረም፡፡አንድጊዜእንደውምምንሆነ መሰለህ? አንድመፅሐፉንእንዲያሳትምለትከአንድሰውጋርይዋዋላል፡፡ሰውየውመፅሐፉንሽጦለማተሚያቤትምመክፈልአልቻለም፡፡በዓሉነበርዋስአድርጎያስመዘገበው፡፡ታዲያማተሚያቤቱሰውየውንይከስናቤተሰቦቹንየሚያስተዳድርበትዳቦቤትነገርነበረው፡፡እናያዳቦቤትይሸጥናገንዘቡንይውሰድተባለ፤ሰውየውትንሽህመምተኛነበረ፡፡ሆዱእያበጠብዙጊዜታክሟል፡፡ከዛበዓሉጋርሰውየውይመጣና ”ይኽውልህእንዲህሆንኩልህበዛላይታምሜያለሁ”ይለዋል፡፡በዛጊዜበዓሉቤቱይሄዳል፡፡ሲሄድሚስቱልጆቿንይዛምሳሲበሉይደርሳል፡፡ ”እንዴትነው?” ብሎሲጠይቃት ”በቃቤታችንምሊሸጥነውመውደቂያየለንም”ትለዋለች፡፡በዛጊዜ ”በቃሀራጁነገነውእኔእመልሰዋለሁ፤ሰውሲሰቃይማየትአልፈልግም፡፡ዝምብላችሁተቀመጡልጆችሽንአሳድጊ፡፡”ብሏትወጣሀራጁንምአስቆመው፡፡ያውእሱዋስስለነበርለስንትዓመትያህልስንትሺህብርስገፈግፍኖርኩ፡፡በዓሉእንደዚህአይነትሰውነበር፡፡የተቸገረሰውአይቶማለፍአይችልም፡፡ስብሃትእራሱተናግሮታል ”የቸገረበዓሉካየቦርሳውይቀድመዋል”ብሏል፡፡ማድረግየፈለገውንየሚያደርገውከራሱተማክሮነው፡፡

ቁምነገር፡– የመጀመሪያልጃችሁመስከረምበዓሉበ1991 ዓ.ምገደማይመስለኛልአዲስአበባዩኒቨርሲቲበተዘጋጀፕሮግራምላይተገኝታአንድየተናገረችውነገርነበር፡፡ ”አባቴከአድማስባሻገርአበራወርቁጋርይመሳሰልብኛል፤በመፅሐፉላይአበራበ5 ዓመትዘጠኝየኪራይቤትቀያይሯልይላልእኛምያደግነውእንደዛነበር”ብላነበር?

ወ/ሮአልማዝ፡– ልክነው፤ቤትእንቀያይራለን፤ዘጠኝቤትቀያይረናል፡፡እቃችንንይዘንመዞርነው፡፡አንዳንድጊዜደግሞእቃችንእዛውትተንለአዲሱቤትየሚሆንሌላዕቃገዝተንነውየምንገባው፡፡ሰፊቤትሲገኝየመጀመሪያስራችንቦታውንበሜትርመለካትነው፡፡ከዛጋርየሚሄድሶፋገዝተንእንገባለን፡፡

ቁምነገር፡– ብዙጊዜየምትከራዩትቪላቤትነውወይስአፓርታማ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ቪላቤትነበርበፊትየምንኖረው፡፡በኋላላይነው፣ እኔወደአፓርታማእንድንገባያደረግሁት

ቁምነገር፡– ለምን ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ቪላቤትየተከራየንጊዜግቢውሰፊነው፡፡ግቢውንየሚጠብቁዘበኛነበሩ፡፡ዘበኛውየተለያዩስራእየሰሩሰውሲመጣበርቶሎአይከፍቱም፡፡እሱምበርላይብዙሰዓትይቆምነበር፡፡ከዛበቃአፓርታማእንግባብዬራሴፈልጌነውይህንንቤትያገኘሁት፡፡እሱምአፓርታማነውየሚወደውድሮስብዬአልነበረምብሎገባን፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉከስራከታገደበኋላቤትውስጥሲውልችግርሊገጥመውእንደሚችልናከሀገርስለመውጣትአያስብምነበር ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ከሀገርስለመውጣትፍፁምአያስብምነበር፤ችግርሊገጥመውእንደሚችልያውቅነበር፡፡ነገርግን ”ከዚህችሀገርንቅንቅአልልም”ነበርየሚለው፡፡ስለልጆቹምቢሆንወደፊትሲያድጉእውነቱንብቻእንዲናገሩአድርጊያቸውነበርየሚለኝ፡፡ከሀገርስለመውጣትአያስብምነበር፡፡

ቁምነገር፡– ግንኢምባሲአካባቢያሉሰዎችጠይቀውትነበርየሚባለውስ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ተጠይቋል፤በሞስኮኤምባሲ፣በአሜሪካኤምባሲአንተንብቻሳይሆንመላቤተሰቦችህንእናውጣችሁተብሏል፡፡ግንእምቢነውመልሱ፡፡ህንድኤምባሲምይሄነገርአጉልነውብትወጣይሻልሃልብለውትነበር፡፡እሱግንምንችግርአለውአስቤያደረኩነገርነው፡፡ ”ከሀገሬየትምአልወጣም!”ነበርመልሱ፡፡ወንድሜምውጭሀገርነበርሊያወጣውይችልነበር፤ግንሀገሩንለቆመውጣትአልፈለገም፤እዚሁመስዋዕትሆነ፡፡

ቁምነገር፡– ብዙጊዜለአለማቸውፅኑየሆኑሰዎችእንደዚህአይነትጥያቄሲቀርብላቸውባለመቀበልእራሳቸውንብቻነውመስዋዕትየሚያደርጉት፡፡ለልጆቻቸውናለቤተሰቦቻቸውግንየተሻለየሚሉትንነገርአድርገውነውያንንመስዋዕትነትየሚቀበሉ፡፡በዓሉለእናንተለልጆቹላይስለሚደርሰውነገርምንነበርሀሳቡ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ልጆቹንበቃአንቺአሳድጊነበርየሚለው፤በመፅሐፉሳቢያየሚመጣውንችግርእዚህሀገርውስጥሆኖመቀበልስለሆነየወሰነውምንምነገርቢመጣልጆቹንእንደምንምብለሽአሳድጊነበርየሚለው፤እኔበሰራሁትስራከሀገርወጥቼልጆቼናሚስቴመቸገርመታሰርየለባቸውምነውየሚለው፡፡እዚምእዚያምተሯሩጬስራመስራትእንደምችልያውቃል፡፡በፊትማስታወቂያሚኒስቴርሰርቻለሁ፤ቴሌቪዥውስጥምሰርቻለሁ:: እኔባልኖርልጆቼንልታሳድጋቸውተትችላለችብሎይተማመንብኝእንደነበርነውየምረዳው፡፡ያለምንምጡረታያለምንምገንዘብባዶቤትነውትቶንበወጣበትየቀረው፡፡ግንእግዚአብሔርይመስገንልጆቼንእንደጓደኛአድርጌነውያሳደግኋቸው፡፡ያኔ ”አንተመፅሐፍስትፅፍእኔእየዞርኩእሸጥልሃለሁ”እለውነበር፡፡ደግሞምአድርጌያለሁ፡፡ያኔማስታወቂያሚኒስቴርስሰራበቀን 80 እና 90 ከአድማስባሻገርመፅሐፍንበየቢሮእያዞርኩእሸጥነበር፡፡ምሳሰዓትላይምሳለመብላትእንገናኛለን፡፡ ”ዛሬይኸውልህይህንያህልመፅሐፍሸጫለሁ”እለውነበር፡፡

ቁምነገር፡–በዓሉየቤትውስጥስራይሠራል ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ይሠራል፤እኔነፍሠጡርስሆንየቤትውስጥስራዎችንይሠራነበር፡፡ምግብያበስላል፣ቤትማፅዳት፣አልጋማንጠፍየልጆችልብስመተኮስይሠራል፤ከስራየወጣጊዜእነዚህንየቤትውስጥስራዎችንይሠራነበር፡፡

ቁምነገር፡– ምግብየሚወደውምንድንነው?

ወ/ሮአልማዝ፡– ምግብየሚወደውሩዝነው፤የተወሰነዶሮወጥይወዳል፤ሱፕስቴክይወዳል፤ግንቀንየበላውንምግብማታቢቀርብለትአይበላም፡፡

ቁምነገር፡– መኪናይቀያይራልወይስ?

ወ/ሮአልማዝ፡– በፊትፔጆመኪናነበረችን፣ከዛእሷንሸጥንናያቺንአዲስቮልስዋገንገዛን፤ለኔምሌላመኪናገዝተንነበር፤ሁለትመኪናአንድቤትምንያደርጋልብለንሸጥናት፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉማስታወቂያሚኒስቴርውስጥትልቅባለስልጣንነበር፤ቤታችሁአንዳንድትልልቅባለስልጣናትተጋብዘውይመጡነበር? እናንተስተጋብዛችሁትሄዱነበር?

ወ/ሮአልማዝ፡– ብዙምአይደለም፤ ግብዣቦታእሱምእንደነገሩነው፤እኔምሲጠሩኝየደርግባለስልጣናትጋርአልሄድምነበር፤ብቻውንሲሄድሚስትህስሲሉትእሷእኮእንደዚህአይነትነገርአይመቻትምነበርየሚላቸው፡፡

ቁምነገር፡– ኦሮማይመፅሐፍከወጣናበገበያላይተሰብስቦከተቃጠለበኋላኮለኔልመንግስቱቤተመንግስትድረስአስጠርተውትእንደተናገሩትለገነትአየለበሰጡትቃለምልልስላይተናግረዋል፤የዛንዕለትምንነበርየተነጋገሩት? ምንነግሮሽነበረበዓሉ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– በእርግጥጠርተውትአነጋግረውታል፤ነገርግንበመፅሐፉላይሰውየውእንደሚሉትአይደለምየተነጋገሩት፤ውሸትነውየሚናገሩት፡፡የዛንዕለትተጠርቶየሄደውብቻውንአልነበረም፤የሸዋረንየተባለውየህንድሰውነበርአብሮት፡፡እንደገባሊቀመንበሩያሉት ‹‹ ምነውበዓሉከዚህበፊትበቀይኮከብጥሪአብዩቱንእንደዛአድርገህሳልከው፤አሁንደግሞበዚህመፅሐፍመንጋጋውስጥነውየከተትከን፤አንተምሁርነህ፤አብዩቱንስወታደሩንስለምንእንደዚህትላለህ?” አሉት፡፡ ”ሲጋራቸውንይዘውወዲያናወዲህይሉነበር”ብሎኛል… ”ለምንአላሳየኸኝምከመውጣቱበፊት”ምብለውትነበር፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉምንአላቸው?

ወ/ሮአልማዝ፡– ምንምአላለ፤እንደዛእየተቆጡሲናገሩዝምብሎሲያዳምጥቆይቶ ”እኔዘመቻላይሆኜያየሁትንነውየፃፍኩት፤ወልደማርያምሀብተማርምብዬየተናገርኩትየጠቀስኩትሰውየለም፤እኔስለሀገሬነውየፃፍኩት፡፡እዛውስጥተጠቅስናልየሚሉሰዎችስራቸውንየሚያውቁትናቸው፡፡ኢትዮጵያየጋራሀገራችንናትብያለሁ፡፡እጅመሰንዘርምዋጋየለውም፤ከዚህውጭያልኩትነገርየለም”ሲላቸው ‹‹ይሄውነውአቋምህ?” አሉት፡፡ ‹‹አዎያሄውነው›› ሲላቸው ‹‹በቃሂድውጣ›› ብሎአስወጣው፡፡ከዛበኋላስራቸውንሰሩ፡፡ከስራየተሰናበተበትንደብዳቤእንኳሚኒስትሩሊሰጡትሲጨነቁ ”ግድየለምፈርሙበትናመጥቼእወስደዋለሁ”ብሎያላቸው ‹‹በዓሉይህነገርመጣእንዴትአድርጌጽፌልስጥህ?›› ብለውትስለነበር ነው፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉየመንግስትከፍተኛባለስልጣንከመሆኑአንጻርየዚህአይነትውሳኔ /እርምጃ/ ላይይደርሳሉየሚልግምትነበረሽ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– በዓሉባለስልጣንቢሆንምእኮበፍልጎትአይደለምየሚያሰሩትስልጣንየማይፈልግየማይወድሰውመሆኑንያውቃሉ፤እሱየሚፈልገውመፃፍብቻነው፤ግንየተማረሰውአጣንብለውነውበግድያስገቡት፡፡ቢሮውእንኳሲያመሽቢሮውመስኮትስርታንካቸውንእያስጠጉነበርየሚያስጠብቁት፤እንደማይወዳቸውያውቁነበር፡፡አንድጊዜእንደውምውጪሀገርእንግሊዝሀገርንግስትኤልሳቤትጋርደርሶሲመለስሊቀመንበሩ ‹‹ምንአለችህ?›› ብለውትበተናገረውነገርተናደውነበር፡፡

ቁምነገር፡– ምንድነው ?

ወ/ሮአልማዝ፡– የዛንጊዜየንጉሳውያንቤተሰቦችየታሰሩበትጊዜስለነበር፤ ”በኢትዮጵያእስረኞችበዝተዋል፤የንጉሳውያንቤተሰቦችንምብትለቋቸውእዚህእኔ ዘንድመጥተውይኖራሉ”ንግስቲቱማለቷንእንደመጣለሊቀመንበሩ  ነግሯቸውተቆጥተውነበር፡፡እንዲያውምበዓሉየንግስቲቱንሀሳብደግፎ”ይፍቀዱናሰዎቹንእንግሊዝሀገርአድርሻቸውልምጣ›› በማለቱ ”እንዴትነውየምትደፍረን?” ብለውታል፡፡በእንዲህእንዲህአይነትአጋጣሚዎችአቋሙንያውቁታል፡፡

ቁምነገር፡– በመፅሐፍድርሰትሥራቤተሰብንመምራትማኖርይቻላልየሚልእምነትነበረው?

ወ/ሮአልማዝ፡– የለውም፤ለስሜትያህልነውየሚፅፈውእንጂየድርሰትገቢያንያህልአይደለም፤ ”ገቢቢኖርምአሳታሚናማተሚያቤትነውየሚወስዱት፤ደራሲየሚያገኘውነገርየለም”ነውየሚለው፡፡

ቁምነገር፡– ከስራከታገደበኋላበሌላመ/ቤትሥራየመጀመርሀሳቡአልነበረውም ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ጀርመኖችጋርስራአግኝቶመንግስትመ/ቤትከሚያገኘውደሞዝበሁለትሶስትእጥፍሊቀጥሩትሲሉነውየወሰዱት፤ከዛምበኋላወረቀትአግኝተናልየሚሉትይህንንየጀርመኖችድርጅትጋርየተፃፃፈውንወረቀትነው፡፡

ቁምነገር፡– ከቤትወጥቶከጠፋበኋላምንአደረግሽ ?

ወ/ሮአልማዝ፡–ምንአደርጋለሁ? ያወቃሉየምላቸውሰዎችጋርሄድኩ፡፡ምንምነገርየለም፤እዚህቦታሲሉኝተነስቼእሄዳለሁ፡፡ሸሚዝከአንድቀንበላይየማያደርገውበዓሉእስርቤትነውያለውሲሉኝየሸሚዝመአትይዤእዞራለሁ፡፡ሁሉምመልሳቸውአንድነው፡፡ከንፈራቸውንመጠውየለምነውየሚሉኝ፡፡ያክፉዘጠኝዓመትያለፈውበመከራነው፡፡በዛላይከቤቴወጥቼወደየትምብቻዬንመሄድአልችምነበር፡፡ 24 ሰዓትይከታተሉኛል፡፡ልጆቼንት/ቤትሳደርስይከተሉኛል፤የሆነገበያስሄድይከተሉኛልወደበኋላላይግንለመድኳቸውናሰውእንደሚከተለኝእንኳረሳኋቸው፤እኔመፃፍስለማልችልነውእንጂያሳለፍኩትህይወትራሱመፅሐፍየሚወጣውነው፡፡

ቁምነገር፡– የበዓሉግርማፋውንዴሽንያቋቋመውማነው?

ወ/ሮአልማዝ፡– መስከረምናዘላለምናቸውእዛውአሜሪካያቋቋሙት፡፡መስከረምበዓሉሲጠፋየ13 ዓመትልጅነበረች፡፡ግንአንዳንድነገሮችታውቅነበር፡፡ዘላለምትንሽልጅይሁንእንጂያውቃል፡፡እሷምእሱምማስተርስድግሪያቸውንከያዙበኋላነውፋውንዴሽኑንያቋቋሙት፡፡መስከረምበልጅነቷአንባቢልጅነበረችማስተርስድግሪዋንየሰራችውምበጋዜጠኝነትነው፡፡

ቁምነገር፡– ፋውንዴሽኑምንምንስራዎችንይሰራል ?

ወ/ሮአልማዝ፡–የተለያዩስራዎችንይሠራል፡፡ልጆቼእየተማሩስለነበረየፋውንዴሽኑስራየሚያንቀሳቅሱትእንደሚፈልጉትአልሠሩበትም፡፡ግንእስካሁንባለውጊዜበበዓሉስምየተለያዩደብተሮችንእስክርቢቶዎችንአሳትመውበሀገርውስጥለተለያዩችግረኛተማሪዎችአከፋፍለዋል:: ወደፊትደግሞቅርንጫፍጽ/ቤትእዚህየመክፈትሀሳብአላቸው፤የበዓሉየተለያዩሥራዎችናፎቶግራፎችአሰባስበውበሙዚየምመልክየማስቀመጥናቀጣዩትውልድእንዲማርበትየማድረግሀሳብመስኪአላት፡፡

ቁምነገር፡– የትውልድሀገሩኢሊባቡርጎሬበስሙት/ቤትተሰይሟልአይደል ?

ወ/ሮአልማዝ፡–የመንግስትት/ቤትነውበስሙየተሰየመለት፤ተጠይቄበደብዳቤአስፈቅደውኝነውየሰየሙትናበትውልድቦታውብዙልጆችየሚማሩበትት/ቤትነው

ቁምነገር፡– እናቱእዛነበርየሚኖሩት ?

ወ/ሮአልማዝ፡–አዎቅርብጊዜ ነውያረፉት፡፡አንድወቅትላይአዲስአበባአስመጥቻቸውነበር፡፡የኔእናትምበጣምተወደውነበርእዬዬእያለችነውየሞተችው፤እናቱየባላባትልጅስለሆኑሀብታምነበሩ፤አርሻናወፍጮቤትነበራቸው፡፡የቡናመፈልፈያምነበራቸው፤ተወርሶባቸውነበርኢህአዴግከገባበኋላነውእኔጠይቄየመለሰላቸው፡፡

ቁምነገር፡– 30 ዓመታትረዥምጊዜነው፤ምንከፉናደግነገርታስታውሻለሽከበዓሉበኋላ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ልጆቼንጥርሴንነክሼአሳድጌለወግማዕረግለማብቃትበመቻሌእግዚአብሔርንአመሠግነዋለሁ፡፡ልጆቼአባታቸውከቤቱወጥቶእንደቀረባቸውሳይሳቀቁየሚፈልጉትንነገርእያሟላሁላቸውየሚፈልጉትቦታበዓሉበነበረጊዜየምንወስዳቸውቦታሶደሬላንጋኖእየወሰድኩሳይሰማቸውነውእንዲያድጉያደረግሁት፡፡ሁለቱአሁንአሜሪካሀገርተምረውተመርቀውትዳርይዘዋልትንሹክብረበዓሉአብሮኝአለ፡፡ለዚህምእግዚአብሔርንአመሠግነዋለሁ፡፡ያነገርሆኗልከዛውጪያለውነገርየሚነሳአይደለምክፉጊዜነበር፡፡

ቁምነገር፡– መንግስትሲቀየርምንታስቢነበር፤በዓሉታስሮምከሆነየሆነ ቦታይገኛልብለሽታስቢነበር?

ወ/ሮአልማዝ፡– እጠብቅነበር፤ተስፋአደርግነበር፡፡ግንያውየዛንጊዜመንግስትእንደተቀየረበሬዲዮአንድነገርሲነገርሰማሁ፤አንድበወቅቱሹፌርነበርኩሊገረፍሲልአመላልሰውነበርያለሰውአውቃለሁየሚለውንሲናገርስሰማራሴንስቼወደቅሁ፡፡ከዛበኋላየማውቀውነገርየለም፡፡በኋላበቤታችንዙሪያእኔምንምሳላውቅ ‹‹ከቤቱእንደወጣየቀረውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ›› ብለውፎቶውንሁሉአባዝተውበየህንፃውላይለጥፈውተመለከትኩ፡፡ ”በዓሉየሚወዳትንሚስቱንትቶ፤የሚወዳቸውንሶስትልጆቹንትቶከቤቱእንደወጣለሀቅየወደቀሰውነው›› ይላልየተለጠፈውበከተማውላይ፡፡ሰዎችይህንንከተማላይየተለጠፈውንአይተውእያለቀሱቤቴድረስመጡ፡፡ እኔግንአሁንምድረስበዓሉይመጣልብዬበርበሩንነውየማየው፤ግንአንዳንድጊዜደግሞበግሌበነፍስካለበእኛላይእንዴትሊጨክንናሊጠፋይችላል? እላለሁግንአሁንምድረስእንዲህነውየሚልሰውአላገኘሁም፡፡

ቁምነገር፡–መንግስትእንደተቀየረየኢህአዴግባለስልጣናቱንአግኝተሸየበዓሉንግድያያውቃሉከሚባሉትሰዎችጠይቃችሁእባካችሁአሳውቁኝአላልሻቸውም ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ብያለሁ፤ወዲያውእኮነውባለስልጣናቱከታሰሩበኋላለተቋቋመውልዩአቃቤህግክስሲመስረትቃሌንሰጥቻለሁ፤ለፍ/ቤቱየሰጠሁትቃልለታሪክተመዝግቦይገኛል፡፡መላየኢትዮጵያህዝብሁሉስለበዓሉመጨረሻየሚያውቁትእንደነግሩኝጠይቄያቸዋለሁ፤ግንአቃቤህጉ፤ ‹‹በዓሉግርማያለ ፍርድየተገደለነው›› ብለውደብዳቤፅፈውሰጥተውናል፡፡ምንያደርጋልበዓሉግርማለህዝብብሎለሀቅብሎየተሰዋደራሲነው፡፡ግንአንዳንድሰዎችያልሆነነገርሲናገሩሲፅፉአያለሁ፡፡ለምሳሌበዓሉግርማገዳምውስጥነውያለውብለውበሬዲዮሁሉቅርብጊዜሲናገሩነበር፡፡እዚህታይቷል፤እዚያነውያለውየሚሉናየሚፅፉመፅሔቶችአሉ፡፡የበዓሉንማንነትተረድተውሀቅቢያወጡነበርየምፈልገው፡፡የቤተሰቡሀዘንከመጨመርውጪዋጋየላቸውም፡፡ስለበዓሉየተፃፉማናቸውምነገሮችአያመልጡኝም፤ግንእውነቱንየሚናገርየለም፡፡የወደቀበትንየሚናገርየለም፡፡

ቁምነገር፡– ኦርማይመፅሐፉእንደወጣነበርየታገደውናከገበያላይየተሰበሰበውሰውእጅገብቶነበርለማለትይቻላል?

ወ/ሮአልማዝ፡–የገዙሰዎችእያከራዩያስነብቡነበር፤ሽያጭም 600 ብርደርሶነበር፡፡

ቁምነገር፡– መታገዱንያወቃችሁትእንዴትነበር ?

ወ/ሮአልማዝ፡–እኔመርካቶለቅሶለመድረስስሄድሰዎችየበዓሉግርማመፅሐፍከገበያላይእየተሰበሰበነውሲሉሰማሁ፡፡ደንግጪቦርሳዬንከነገንዘቡየትቦታእንደጣልኩትአላውቅም፤ስበርቤትስደርስ ‹‹ዳዲመጥቶነበር፤መፅሐፉከገበያላይእየተሰበሰበስለሆነአታስቢ›› ብሎሻልአሉኝልጆቼ፤እሱለካቀድሞአወቋል፡፡

ቁምነገር፡– በወጣበስንተኛውቀንመሆኑነው?

ወ/ሮአልማዝ፡–የተሸጠውለ10 ቀናትብቻነው፡፡ልክበ10ኛውቀንነውየሰበሰቡትናያቃጠሉት

ቁምነገር፡– ቤትውስጥመፅሐፉንአምጥቶትነበር?

ወ/ሮአልማዝ፡– ያውሁሌምእንደሚያደርገውለሰዎችበስጦታመልክየሚሰጠውንየተወሰኑመፅሐፍትአምጥቶነበር፤ልክያንንየሰማሁዕለትአንዷንመፅሐፍወስጄደብቄያትአሁንምድረስአለ፡፡

ቁምነገር፡– በታተመውእናበቀድሞውመፅሐፍመሀከልልዩነትአለየሚሉወገኖችአሉ፤የተቀነስነገርአለእንዴ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ራሱነውየታተመው፤ያውኢህአዲግእንደገባየወቅቱየማስታወቂያውሚኒስትርአቶበረከትነውራሱጠርቶኝልክእንደወረደመፅሐፉይታተምለትብሎትዕዛዝየሰጠልኝ፡፡ያውድጋሚሲታተምለመታሰቢያይሁንብዬየሆነነገርማስታወሻፃፍኩለት፤አብሮ ታተመ፡፡

ቁምነገር፡– ቤቱንልቀቂተብለሽነበር ?

ወ/ሮአልማዝ፡–እነሱማበላዬላይሁሉሊያሽጉመጥተውነበር፡፡በርላይጠብቄዞር በሉአልኳቸው፤በማግስቱየኪቤአድዋናስራአስኪያጅጋርሄጄባለቤቴከቤትእንደወጣአልተመለሰም፡፡ ”ሶስትልጆቼንይዤየትልወድቅነው?” ስለው ”ባለቤትሽማነው?” አለኝ፤ ”አላውቅም”አልኩት፡፡ ”ወታደርነው?” አለአይደለም፡፡ ”ማነው?” ሲለኝ ”አልናገርም”አልኩት፡፡እሺለጊዜውሰውእያነጋገርኩነውከቢሮውጪጠብቂኝአለኝ፤ከቢሮስወጣፀሐፊውአየችኝ፤አወቀችኝከዛገብታነገረችውመሰለኝእንግዶችንከሸኙበኋላ ‹‹የበዓሉግርማባለቤትመሆንሽንለምንአልነገርሽኝም?›› አለኝ፤ ”ለምንእነግርሃለሁ?” አልኩት፡፡ ”የአንቺጉዳይበጣምከባድነው፡፡ለማናቸውምምንልርዳሽ?” ብሎ 100 ብርከኪሱአውጥቶሊሰጠኝእጁንዘረጋ፡፡ ”እኔልመናአልመጣሁም፤ምፅዋትህንቤተክርስትያንሄደህስጥ”አልኩትና ‹‹ባሌወንድነውእኔምየወንድልጅነኝእስኪማነውመጥቶየሚያስወጣኝአያለሁ›› ብየውወጣሁ፡፡ከዛበኋላአልመጡም፤ክትትሉግንእንዳለነበር፡፡

ቁምነገር፡– በመጨረሻያንክፉጊዜከነልጆቸሽስታሳልፊአይዞሽሲሉየነበሩአንቺንምበዓሉንምሳያውቁግንየሚቆረቆሩበብዕራቸውምየሚጠይቁሰዎችይኖራሉናየምታመሰግኚያቸውሰዎችአሉ ?

ወ/ሮአልማዝ፡–በጣምብዙሰዎችአሉ፤ያንጊዜእኮመንገድላይሁሉሰዎችይሸሹኝነበር፤ፊታቸውንሁሉየሚያዞሩነበሩ፡፡ስንትነገርአብረንያሳለፍንሁሉለእግዚአብሔርሰላምታይፈሩነበር፤የሆነሆኖያጊዜአለፈ፡፡በመጀመሪያየኢትዮጵያመፅሐፍትድርጅትባለቤትአቶተስፋዬዳባብዙመፅሐፉንያሳተሙለትባለውለታችንነው፤አቶአማረማሞ፣ደራሲአበራለማ፣አመሰግናቸዋለሁ፡፡ዶ/ርሙለጌታበዛብህየቅርብጓደኛውነውይጠይቀኛል፤የልጆችት/ቤትያግዘኝነበር፤አቶጌታቸውብናልፈውሳይፈራየሚጠይቀኝሰውነው፡፡አቶእስቂያስአገኘውቤተሰብነው፡፡ከኔያልተለየሰውነው፡፡እግዚአብሔርውለታቸውንይክፈላቸው፤ብድራቸውንይመልስላቸውነውየምለው፤ፕሮፊሰርመስፍንወልደማርያምቤተሰብነበር፤አሁንአሁንሲታሰርሁሌሄጄእጠይቀውነበር፤ከበዓሉጋርምይግባቡነበርየወንድሜምጓደኛነው፡፡

ቁምነገር፡– በወቅቱከነበሩመንግስትባለስልጣናትመሀከልአንዳንዶቹበአሁኑወቅትከሎኔልመንግስቱንጨምሮመፅሐፍእየፃፉነው፤ስለበዓሉግርማመጨረሻየሚያውቁትንነገርእንዲናገሩምንመልእክትታስተላልፊያለሽ ?

ወ/ሮአልማዝ፡– እኔየምላቸውነገርየለም፤የሚያውቁትንግንለኢትዮጵያህዝብቢናገሩእውነቱንቢያወጡጥሩነውለህሊናቸውቢሆንሀቁንቢያወጡደስይለኛል፡፡

ቁምነገር፡– ደርግግንይወድቃልብለሽታስቢነበር ?

ወ/ሮአልማዝ፡–ለምንአይወድቅም? ጃንሆይምወርደዋል፤ደግሞየእነሱግፍይበልጣል፣ግፉራሱይጥላቸዋልብዬነበርየማስበው፡፡

ቁምነገር፡– በዓሉከቤትከወጣበኋላመኪናውቃሊትአካባቢቆማነበርተብሏልእንዴትአገኘሻት ?

ወ/ሮአልማዝ፡– ያውበየዕለቱወዲያወዲህእያልኩበየእስርቤቱሁሉእጠይቅነበር፤በ10 ኛውቀንቃሊቲመንገድዳርቆማለችብለውነገሩኝ፤ሄጄጠይቄልወስድብዬአስፈቀድኩ፤መኪናተመድቦአጅበውኝመኪናዋንከቆመችበትአመጣናትናግቢውስጥአቋምኳት፡፡ጠዋትጠዋትባየኋትቁጥርመበሳጨትስላልፈለግሁሸጥኳት፡፡

ቁምነገር፡– አመሠግናለሁ፤

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on October 4, 2014
  • By:
  • Last Modified: October 4, 2014 @ 1:57 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar