www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 132
Latest

አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል

By   /  October 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል

ድምጻዊ አበበ ተካ ባሳለፍነው ወር መጀመሪያ አካባቢ ለዘመናት የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ማጣቱን በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ ህብረተሰብን አስደንግጦ ነበር ። በ1986 አመተ ምህረዳንቺ አላየሁም በዚህች ምድር ላይ እናፍቅሻለሁ በይ እንተያይ እያለ በማዜም የልብ ፍቅረኛውን መራቅ ያንጎራጎረላት እና በወቅቱ የኪነጥበባትን ሽልማት ካገኘ በኋላ የሚያፈቅራትን ወይዘሪት ለማግኘት ስደትን የመረጠው ድምጻዊ አበበ ተካ ከብዙ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና – የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልናና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን መፃረራቸውን የቀጠሉት አቡነ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ›› አሉት – ‹‹አባ ማትያስ አላበደም፤ በዚኽ መግለጫ እንድትሠሩበት ነው የምነግራችኹ›› ሲሉም በማኅበሩ ላይ የጥፋት መልእክታቸውን ዐዋጁበት

By   /  October 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና – የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልናና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን መፃረራቸውን የቀጠሉት አቡነ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ›› አሉት – ‹‹አባ ማትያስ አላበደም፤ በዚኽ መግለጫ እንድትሠሩበት ነው የምነግራችኹ›› ሲሉም በማኅበሩ ላይ የጥፋት መልእክታቸውን ዐዋጁበት

ማኅበረ ቅዱሳን÷ በጉባኤያት፣ በኅትመትና በኤሌክትሮኒክስ የስብከተ ወንጌል ስርጭት፣ በቅዱሳት መካናት ልማት፣ በአብነት ት/ቤቶችና በካህናት ማሠልጠኛዎች ድጎማና ሞያዊ እገዛዎች ያከናወናቸው ተግባራት በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ሪፖርት በስፋት ተዳስሰዋል፤ ጉባኤተኞች ማኅበሩ ላስመዘገባቸው የሥራ ፍሬዎች ደማቅ ድጋፋቸውን ገልጸዋል፡፡ ዛሬ፣ ጥቅምት ፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብሰባ አዳራሽ በተጀመረው ፴፫ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ […]

Read More →
Latest

የሞት ጉዞ

By   /  October 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሞት ጉዞ

በጸሃይ በየነ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ስጦታ በጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖት የተፃፈው ይህ ስለ እራሱና ስለሌሎች ወገኖቻችን የስደት ህይወት በተለይም በባህር በጀልባ ወደ የመን ሲገቡ ባለው የስቃይ ጉዞን የምናበት የስደት ትክክለኛ ገፅታን የምናስተውልበት መፀሐፍ ነው፡፡ በዚህ ስደት ምርጫችን በሆነበት ዘመን እንደ ጉድ እየተሰደድን እንደ ጉድ የምናልቅበት እንደሆነ የማይካድ አውነታ ነው፡፡ ከአኛ አልፎ የአለም ሚድያዎች ተኩረት ሰጥተው የሚወተውቱበት […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ሚሊዮን በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….

By   /  October 14, 2014  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ሚሊዮን በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….

የሚሊዮን አሟሟት እንዳስረዳችሁ ለጠየቃችሁኝ … ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ ተስፋ የነበረው ስደተኛ ጋዜጠኛ የመልካም ባህሪ እና ስብእና ባለቤት የነበረው ሚሊዮን፣ ስለሀገሩ ፍቅር ብዙ መሰናክሎችን ሊጋፈጥ ስደትን መርጦ ባሰበበት ሳይሆን […]

Read More →
Latest

የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

By   /  October 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ሚሊዮን ሹርቤ ከሃገሩ የመናገር መብትን መከበር አለበት ጋዜጠኝነት አሸባሪነት አይደለም በማለት የሚዲያን ሃያልነት ለማሳየት ለዘመናት ሲጥር ቆይቶ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ኬንያ መሰደዱ ይታወቃል ።ሆኖም ግን ከባለፈው መስከረም ሃያ አንድ ቀን ጀምሮ ጤናው መጓደሉን ለማለዳ ታይምስ ገልጾ ነበር ሆኖም ግን እንደዚህ ለከፍተኛ የሞት ደረጃ ያበቃናል ብሎም አልጠበቀም የማለዳ […]

Read More →
Latest

የፍትህ መጓደል እና የቴዲ አፍሮ የሰቆቃ ጉዞ

By   /  October 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍትህ መጓደል እና የቴዲ አፍሮ የሰቆቃ ጉዞ

በዘላለም ገብሬ ዛሬ ምንም ባልታሰበ እና ባልተጠበቀ ጊዜ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቀረጥ ክፍያ በማጭበርበር ተከሰሰ የሚል አደናጋሪ ወሬ ሰማን እና ምን አለብቶት የሚል ሆኖብን ታዲያ ይህ የክስ መዝገብ እንዴት ዛሬ ሊታይ ቻለ የሚለውን ዙሪያ ጥምጥም ለማየት ለመዳሰስ ሞክረን ቀደም ካሉት አንዳንድ መጣጥፎች እና የቴዲን መዝገብ አስመልክቶ ምን ተካሂደው ነበር የሚለውን የመኪና አደጋውን ሂደት ምን ይመስል […]

Read More →
Latest

ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም

By   /  October 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም

  የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና በብአዴን መካከል አለመግባባት መፍጠሩን አንድ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬ ነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡                     ዶክመንተሪውን ተከትሎ የብአዴን ፖለቲከኞች ኢህአዴግ በተለይም የዶክመንተሪው አዘጋጅ […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

By   /  October 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት ከቀረጥ ነፃ ወደ ሃገር ውስጥ የገባችን ቢኤምደብሊው መኪና ገዝቶ ተገቢውን የቀረጥ ክፍያ ሳያጠናቅቅ ወደ ስሙ አዛውሯል የሚል መሆኑን የኢትዮጲካሊንክ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ድምፃዊው በዚሁ […]

Read More →
Latest

37ኛውን የችካጎ ማራቶን በቅዳሚነት ለማጠናቀቅ እድሉ የእኔ ነው ሲል ቀነኒሳ በቀለ ገለጸ

By   /  October 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 37ኛውን የችካጎ ማራቶን በቅዳሚነት ለማጠናቀቅ እድሉ የእኔ ነው ሲል ቀነኒሳ በቀለ ገለጸ

እሁድ ጠዋት ከማለዳው 7፡00 የሚጀመረውን የችካጎ ባንክ ኦፍ አሜሪካን ማራቶን ሩጫ ፕሮግራም በተሻለ ሁኔታ ለማጠናቀቅ እድሉ ይኖረኛል ሲል ሃሳቡን ለማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ገልጾአል ።ከባለፈው የፈረንሳዩ ሩጫ ቀጥሎ የችካጎ ማራቶን በታሪከኛነቱ ሊመዘገብ የሚችል ሲሆን በዚህኛው ሩጫ ግን ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ ዝግጅቴን አትጠናቅቄአለሁ ሲል ጠቁሞአል ። በተለይም ስፖንሰር አድርጎኝ በመጣሁበት የናይኪ ኩባንያ የተለያዩ የማጠናከሪያ ኑትሬሽን ሰፕልመንት በመጠቀም […]

Read More →
Latest

From Ukraine to Syria: UN’s Selective Defense of Human Rights

By   /  October 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on From Ukraine to Syria: UN’s Selective Defense of Human Rights

From Ukraine to Syria: UN’s Selective Defense of Human Rights By Ulson Gunnar Global Research, October 05, 2014 Url of this article: http://www.globalresearch.ca/from-ukraine-to-syria-uns-selective-defense-of-human-rights/5406349 For the past several years, the United Nations has served as a platform for Syria’s enemies to air allegations of human rights abuses and even attempts to use such allegations to justify […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar