www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 131
Latest

የአዲስ ጉዳይ ጋዜጣ አምደኛ የነበረውን እና የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ሃላፊ ክስ ቀረበበት

By   /  November 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ ጉዳይ ጋዜጣ አምደኛ የነበረውን እና የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ሃላፊ ክስ ቀረበበት

አዲስ ጉዳይ ጋዜጣ በመንግስት ጫና ከመዘጋቱ በፊት የጋዜጣው አምደኛ እና የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ሃላፊ የሆነው ሰለሞን ጅማ በወያኔዎች በሚመራው የሰንደቅ ጋዜጣ ባለቤት በሆነውፋኑኤል ክንፉ መክብብና ባልደረቦቹ በተፈጠረብት ክስ መሰረት ለፍርድ ቤት እንዲቀብ ሲል ማዘዣ ሰጥተውታል ።በሌሎችም የአዲስ ጉዳዮች አምደኞች ላይ ተመሳሳይ ክስ ሊቀርብ እንደሚችልም ምንጮቻችን አክለዋል ። ይሄ እየተባባሰ የመጣውን የፕረስ ነጻነት አፈናን በግልጽ […]

Read More →
Latest

Canada: Decoding Harper’s Terror Game. Beneath the Masks and Diversions

By   /  October 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Canada: Decoding Harper’s Terror Game. Beneath the Masks and Diversions

  Global Research, October 28, 2014 Url of this article: http://www.globalresearch.ca/decoding-harpers-terror-game-beneath-the-masks-and-diversions/5410373   Stephen Harper is the most deeply reviled Prime Minister in Canada’s history. On the world stage, he is the servant of Big Oil boiling oil out of tar-sands to destroy major river systems and pollute the planet with dirty oil, while his attack […]

Read More →
Latest

Rocket explosion setback for commercial space

By   /  October 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Rocket explosion setback for commercial space

By BROCK VERGAKIS The Associated Press This image provided by NASA shows the Orbital Sciences Corporation Antares rocket, with the Cygnus spacecraft onboard, as it suffers a catastrophic anomaly moments after launch from the Mid-Atlantic Regional Spaceport Pad OA, Tuesday, Oct. 28, 2014, at NASA’s Wallops Flight Facility in Virginia. The Cygnus spacecraft was filled […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … ይድረስ ለወዳጀ ወንድም ለወዳጀ ታሪኩ ደሳለኝ !

By   /  October 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … ይድረስ ለወዳጀ ወንድም ለወዳጀ ታሪኩ ደሳለኝ !

ወንድሜ ሆይ ማምሻውን ” … አሁን የማወራው ስለ ብትቱው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሳይሆን ስለ ሆደ ባሻዋ እና ርህሩዋ እናታችን ነው! ”  በማለት ስለ እናትህ ጭንቀት የጻፍከውን ሳነበው ፣ ስለ እናትህ ልቤ በሃዘን ተጎዳ ፣ ስለ ጀግኖች ሳይሆን ስለ ጀግና እናቶች መከራ አነባሁ ፣ እንደ ሰው በእልህ ሰውነቴ ጋለ ፣ ተናደድኩ …በቁጭት ግን አልቆዘምኩም  …! ምን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ !

By   /  October 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ !

የማለዳ ወግ … ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ  ! * የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን? እለተ አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2007 ይላል የቀን መቁጠሪያው ። በጠዋቱ ተነስቸ መብተክተክ ይዣለሁ ፣ መነሻየ ከሳምንት በፊት በሃገረ ሊባኖስ መዲና ቤሩት ስሟን ለደህነንነት ስል የማልገልጻት ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በግድያ ወንጀል ተጠርጥራ ባለችበት ሁኔታ በነፍሰ ገዳይነት […]

Read More →
Latest

ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዉያን ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል?

By   /  October 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዉያን ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል?

============================== ****** ሸንቁጥ አየለ (shenkutayele@yahoo.com ) **** የኢትዮጵያ ህዝብ ዉህድ ህዝብ መሆኑን እና የጋራ ማንነት ያለዉ ህዝብ መሆኑን በቀደመዉ ጽሁፍ አስተዉለናል:: ዉህድነትና የጋራ ማንነት ግን የግድ ወደ አዎንታዊ የእርስ በእርስ መስተጋብር ብቻ ሊወስድ ይችላል የሚል አንደምታ ያለዉ ትንታኔ ላይ መቆም አይቻልም:: አንድ ህዝብ ዉህድ ሲሆን እና የጋራ ማንነት ሲኖረዉ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ መስተጋብራዊ ኩነቶች ከዚሁ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ !

By   /  October 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ !

*  ታዳጊዎች የተሟላ ትምህርት አያገኙም * ወላጅም ዝምታን መርጧል የጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በተወሳሰበ የአሰራር ፣ አመራር ሂደት ውስጥ በማለፍም ቢሆን የመማር ማስተማር ሒደቱን ከጀመረ ሁለት ወር ደፍኗል። በሁለት ወራት ልጆቻችን ተምረው ተመለሱ ብሎ ለጠየቀ ምላሹ ቆሽት ያሳርራል ። በእስካሁኑ የትምህርት ቅበላ ባለው ከስድስት ያላነሰ ክፍለ ጊዜ የሚማሩት ከሁለትና ሶስት ከፍለ ጊዜ ሲሆን […]

Read More →
Latest

የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልኡካን ብድን በኖርዌይ ኦስሎ  ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማችው

By   /  October 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልኡካን ብድን በኖርዌይ ኦስሎ  ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማችው

የኖርዌይ አፍሪካ የንግድ ማህበር በኦክቶበር 16, 2014  ባዘጋጀው ሴሚናር ላይ ለመካፈል በማህበሩ  ተጋባዠ በመሆን ወደ ኖርዌይ የመጡ የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቲዮድሮስ አድሃኖም  እና በስዊዲን የኢትዮጲያ  አምባሳደር የሆኑት ወይንሽት ታደስ እንዲሁም  ሌሎች ተላላኪ የወያኔ ባለ ስልጣናት በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ፣ በኖርዌይ ኦስሎ እና በአካባቢው የሚኖሩ የድርጅቱ አባሎችና […]

Read More →
Latest

የጉራማይሌ አሳታሚ የህትመት ስራዎች ሲታወስ (ሚሊዮን ሹርቤ )

By   /  October 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጉራማይሌ አሳታሚ የህትመት ስራዎች ሲታወስ (ሚሊዮን ሹርቤ )

በጉራማይሌ አሳታሚ ድርጅት እየታተሙ የሚያቀቧቸው የኪነጥበባዊም ሆነ ማህበረሰባዊ እንዲሆም የፖለቲካም ይሁን የፋሽን ስራዎችን በትልቁ ጉልህ ቦታ ላይ ስራዎቻቸው እንዲቀመጡ ረድቶአቸዋል ።  ለዚህም ትልቁ ዋጋ በማራኪ ዋና አዘጋጅ አሻራ ተጥሎባቸዋል ። በይርጋጨፌ ያደገው ሚሊዮን ሽርቤ የዋዛ ሰው አልነበረም ፣የስነጽሁፍ ብስለቱም ከፍተኛ እና የነጥሩ ነበሩ ታዲያ  የማራኪ መጽሄት አዘጋጅ እና ባለቤት የነበረው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ስደትን በጀመረ […]

Read More →
Latest

ሚሊ ሹርቤን እንደዋዛ! Abel Alemayehu A

By   /  October 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሚሊ ሹርቤን እንደዋዛ! Abel Alemayehu A

ሚሊ ሹርቤን እንደዋዛ! በ2001 ዓ.ም. ይመስለኛል፤ በዘገባው የበሸቁ ጆሮውን ለመቁረጥ ያልሳሱለት አወዛጋቢው የስፖርት ጋዜጠኛ ዮፍታሔ ጸጋዬ (ፓፓ) በጨጓራ ህመም ሕይወቱ ያልፋል፡፡ ይህንን አስመልክቼ አውራምባ ታይምስ የስፖርት ገጽ ላይ ዮፍታሔን የሚዘክር ጽሑፍ ሰደድኩ፡፡ በወቅቱ ጋዜጣው በሚወጣበት ማክሰኞ ዕለት ማለዳ ከአልጋዬ ሳልወርድ የእጅ ስልኬን ስከፍት አንድ ጥሪ ደንደርድሮ መጣ፡፡ ደዋዩ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ነበር፡፡ ‹‹ሚሊ ሹርቤ›› ‹‹ሰላም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar