www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 237
Latest

Trotter Busing Hundreds to March in Support of Wild Hare

By   /  January 31, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Trotter Busing Hundreds to March in Support of Wild Hare

 By Paul Biasco, DNAinfo Reporter/Producer Asrat Selassie, one of the owners of the Wild Hare. (DNAinfo/Paul Biasco) LINCOLN PARK — Bishop Larry Trotter is organizing hundreds of his South Side parishioners to bus to Lincoln Park Friday night in support of the owners of the beleaguered Wild Hare restaurant. A vigil will be followed by a march around […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ

By   /  January 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ

በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ ጉዲዩ ሰሇሰሞኑ ምርጫ በአዱስ አበባ የሚዯንቅና አሰገራሚ ክስተት አንድ የቤት እመቤት ስብሰባ አሇ ተብሇው ስብሰባ ቦታ ይሄዲለ ከዚያ በአዲራሹ ውስጥ የመሇስን ፎቶእና ንግግሮቹ ስሙ ተባሌን ስንሰማ ምሳ ሰዓት ዯረሰ የምሳው ቦታ የት መሰሊችሁ ስሙ ይቅርባችሁ እኔ ጋራ ማሇቴ ነው በላሊ ጊዜ በሰፊው እነግራችኋሇሁ ከምሳ ቆይታ ቡና ተጠጠና ትንሽ እረፍት ቢጤ አዯረግን […]

Read More →
Latest

በየመን ስደተኛው ላይ ግፉ ቀጥሏል፡፡ ብልቱን የተቆረጠ፣ አይኑ የጠፋ፣ጆሮው የተቆረጠ፣ እግር እጃቸው የተሰበረ ልጆች ሀረጥ IOM ካምፕ ውስጥ ያለ ህክምና ይሰቃያሉ በግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  January 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በየመን ስደተኛው ላይ ግፉ ቀጥሏል፡፡ ብልቱን የተቆረጠ፣ አይኑ የጠፋ፣ጆሮው የተቆረጠ፣ እግር እጃቸው የተሰበረ ልጆች ሀረጥ IOM ካምፕ ውስጥ ያለ ህክምና ይሰቃያሉ በግሩም ተ/ሀይማኖት

ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በአረብ ሀገር… በየመን ስደተኛው ላይ ግፉ ቀጥሏል፡፡ ብልቱን የተቆረጠ፣ አይኑ የጠፋ፣ጆሮው የተቆረጠ፣ እግር እጃቸው የተሰበረ ልጆች ሀረጥ IOM ካምፕ ውስጥ ያለ ህክምና ይሰቃያሉ በግሩም ተ/ሀይማኖት ዕለት ከዕለት በየመን ኢትዮጵያዊያን ስደተኛ ላይ የሚሰራው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊትና ግፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ወደ ሀገሬ የገቡት በየመን በኩል ነው እና ወደ ሀገራቸው ሳይሆን ወደ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ እግር ኳስና የደደሩት ችግሮቹ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  January 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ እግር ኳስና የደደሩት ችግሮቹ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

 (semnaworeq.)   የኢትዮጵያን አግር ኳስ በዋናነት የሚፈታተኑት ችግሮች ቁጥር ስፍር የላቸውም፡፡ ዋና ዋናዎቹን የስፖርቱን እንቅፋቶች ለማውሳትም ያህል እንሞክራለን፡፡ ችግሮቹን በሦስት ረድፍ ደርድሮ ማየቱ ይበጃል፡፡ የመጀመሪያውና ዋናው የፖለቲካውና የፖለቲከኞቹ ብልጣብልጥነት ስሜት ነው፡፡ ይህም ብልጣ ብልጥነት በአንደኛው የአፍሪካ ዋንጫ ወቅት ተንፀባርቆ ነበር፡፡ ሁለተኛው ችግር ደግሞ፣ የፌዴሬሽኑና የተጫዋቾቹ የብሔራዊ ስሜት የማጣት ችግር ነው፡፡ በሦስተኛ ደረጃም ተጠቃሽ የሚሆነው የስፖርት […]

Read More →
Latest

ሚሚ ስብሐቱ እና የሙታን ዲሞክራሲ! (በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

By   /  January 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሚሚ ስብሐቱ እና የሙታን ዲሞክራሲ! (በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

  የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ሚሚ ስብሐቱና ጓደኞቿ “የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ” በተሰኘ ፕሮግራም እኔ ላይ ለሰነዘሩት ስድብ በዋናነት መልስ ለመስጠት ሳይሆን ዘለፋቸውን በሚካሄዱበት ሰዓት እግረ መንገዳችውን ባነሱት የፖለቲካ አተያይ ላይ ሒስ ለማቅረብ ነው፡፡ ይህንንም እንድል ያስገደደኝ እኔ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ተደውሎ ለቀረበልኝ ጥያቄ በሰጠሁት መልስ ላይ ወይም ባነሳሁት ሐሳብ ላይ ትችት በማቅረብ ፈንታ በእኔ […]

Read More →
Latest

Obama: Guantánamo camps a waste of U.S. resources

By   /  January 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Obama: Guantánamo camps a waste of U.S. resources

President Obama signed into law a $633 billion defense bill that included restrictions on his ability to close the prison camps, then called Guantánamo a waste of national security resources. BY CAROL ROSENBERG CROSENBERG@MIAMIHERALD.COM President Barack Obama late Wednesday signed a $633 billion defense bill that continues to block his ability to close the prison […]

Read More →
Latest

“““ገዳይ እና ሟች ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

By   /  January 26, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “““ገዳይ እና ሟች ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

wosenseged1 ይህንን ፅሁፍ ለማዘጋጀት ያሰብኩት ከሳምንት በፊት ነበር፡፡ “ለነገ ይደር” ብዬ አዘገሁት፡፡ እንዲያም ሆኖ ሀሳቡ ሽው ባለኝ ጊዜ፣ ሰአንድ ወጥ በመቆጨት ስሜት “ገዳይ እና ሟች” በሚል ርዕስ የከተብኩት ግጥም ነበር ቀድሞ ወደ ህሊናዬ የመጣው፡፡ግጥሙ ዘለግ ያለ ቢሆንም፣ የብዙዎችን ስሜት የነካ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ በመድረክ ላይ ሳነበው የተቀረፅኩትም ባህርማዶ ተሻግሮ ተደምጧል መሰለኝ፡-እንደተነገረኝ፡፡ ለዚህ ዘለግ ያለግጥም ብርታትና ጉልበት የሆነው […]

Read More →
Latest

I AM DISGUSTED BY ECADF by (GK)

By   /  January 26, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on I AM DISGUSTED BY ECADF by (GK)

Dear Fitawarari Endelbu and comrades of ECADF. I have read the following article on your website from a certain Yimer Yimam, who claimed to be New York. It would have been good if this person attach his contact e-mail address so that people would give him personally their feedback on what he wrote. I think […]

Read More →
Latest

Second Annual International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora Organized by the Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) Call for Paper

By   /  January 26, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Second Annual International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora Organized by the Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) Call for Paper

January 24,2013   CREWCallforPaperAnnualconference Second Annual International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora Organized by the Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) Call for Paper The Center for Rights of Ethiopian Women (CREW) is a non-governmental, non‐profit, non‐partisan, human rights and peace organization established to promote & educate the social, economic and legal […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ተቀዳጁ

By   /  January 25, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ተቀዳጁ

በዛሬው እለት በተከናወነው ዱባይ ማራቶን ላይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች በደረጃ በወንዶች ከአንድ እስከ ሶስት በደረጃ የወጡ ሲሆን በሴቶች ደግሞ አንድ እና ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል ።ሊሊሳ ዲሳሳ ግማሽ ማይል ሲቀረው ከሃገሩ ልጅ ከብርሃኑሽፈራው ቀድሞ የወሰደው ሲሆን 2፡04፡45 ሲያጠናቅቅ የዱባይ መሬት በደስታ ጩኸቷን አሰምታለች በማለት የሚድል ኢስት  ዘጋቢያችን ሃረግህ ተሰማ ከስፍራው ገልጻለች ።ሊሊሳ ዲሳሳ ለረጂም ርቀት ብርሃኑ ሽፈራውን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar