www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 256
Latest

አገርንና ሕዝብን ማስቀደም

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገርንና ሕዝብን ማስቀደም

1 ቅጽ 38 ቁ.1 ጥቅምት 2005 አገርንና ሕዝብን ማስቀደም የአንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝን አስፍኖ የነበረው የህወሓት/ኢህአዴግ ቁንጮ መለስ ዜናዊ አፋኝና አምባገነናዊ አገዘዙን ጥሎ ተሰናብቷል። የመለስ ዜናዊን አፋኝ የአገዛዝ ሂደትና ከህልፈቱ በኋላ ያለውን ሀገራዊ እውነታ በትክክል መረዳት ልንከተለው የሚገባንን የትግል አቅጣጫ አመላካች ነውና በጥንቃቄ መጤን አለበት እንላለን። መለስ ዜናዊ ከጅምሩ ፀረ-ኢትዮጵያዊ አቋሙን እውን ለማድረግ፤ በኢትዮጵያዊነታቸው […]

Read More →
Latest

በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በአስቸኳይ ማክተም አለበት

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በአስቸኳይ ማክተም አለበት

1 የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (ዴሞክራሲያዊ/Democratic) ጥቅምት ፲፰ ቀን ፪ ሺህ ፭ á‹“. ም October 28, 2012 የአምባገነን መንግሥት መገለጫ ባህሪያቱ ከዕለት ዕለት ጉልህ እየሆኑ ሲመጡ መሻሻል ወይም መለወጥ ከቶውንም አይጠበቅበትም። በመሆኑም ነው በደቡብ ወሎ፤ በደጋን እና በገርባ ከተሞች በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ ጥቅምት 11 ቀን 2005 á‹“. ም  (October […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ደሳለኝ እና ቀዳማይ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ቤተ-መንግስት ገቡ

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ደሳለኝ እና ቀዳማይ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ቤተ-መንግስት ገቡ

Dereje Habtewold አቶ መለስ ዜናዊን በመተካት ከአምስት ሣምንታት በፊት ቃለ መሃላ የፈፀሙት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባለፈው እሁድ ከነ ቤተሰቦቻቸው ወደ ቤተ-መንግስት ገብተዋል። እንደ ቪ.ኦ.ኤ ዘገባ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያምና ቀዳማዊ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ወደ ቤተ-መንግስት ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ይሁንና አቶ ሀይለማርያም እስካሁን አቶ መለስ ዜናዊ ይጠቀሙበት የነበረውን ቢሮ መጠቀም አልጀመሩም። ምንጮች እንዳሉት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

Read More →
Latest

Region hit by Sandy struggles to resume daily life

By   /  October 31, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Region hit by Sandy struggles to resume daily life

Firefighters look at flood waters left from Hurricane Sandy at the Breezy Point section of the Queens borough in New York October 30, 2012. Millions of people were left reeling in the aftermath of the whipping winds and heavy rains of the massive storm Sandy on Tuesday as New York City and many parts of […]

Read More →
Latest

New York area’s JFK, Newark airports reopen

By   /  October 31, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on New York area’s JFK, Newark airports reopen

Lower Manhattan is plunged into darkness by a planned power outage as the giant storm Sandy descends on New York. The John F. Kennedy and Newark Liberty airports, both of which serve New York City, are reopening Wednesday morning after being closed for days by Hurricane Sandy, the local port authority said. “Newark Liberty International […]

Read More →
Latest

Sandy Hits NY Subway System Hard

By   /  October 30, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Sandy Hits NY Subway System Hard

  Superstorm Sandy flooded parts of the New York City subway system, rail yards and bus depots, creating what officials are calling the biggest disaster of its 108 years in existence.   “The New York City subway system…has never faced a disaster as devastating as what we experienced last night,” MTA Chairman Joe Lhota said […]

Read More →
Latest

እሳትን ከውሃ፡ የታፈነው የአማራጭ ሃይል ታሪክ

By   /  October 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on እሳትን ከውሃ፡ የታፈነው የአማራጭ ሃይል ታሪክ

በግደይ ገብኪዳን “ብዙ ሰዎች በጋዝ ነዳጅነት ተጠቅመው መኪናቸውን ሲያሽከረክሩ በሃይድሮጅን እያሽከረከሩት እንዳለ ልብ አይሉትም፡፡ እኛ [በውሃ የምትሰራ መኪና የሰራነው] ደሞ እያደረግን ያለነው ሃይድሮጅኑን ከውሃ ነው እየተጠቀምን ያለነው፡፡ የብሄራዊ ልኬት (ስታንዳርድ) ቢሮ መረጃ እንደሚያሳየው ደግሞ ውሃ ስትጠቀም የሚለቀቀው ሃይል ጋዝ ተጠቅሞ ከሚገኘው በማጠጋጋት ሁለት ከግማሽ በእጥፍ ይበልጣል፡፡ እናም ውሃ እጅግ ሃያል ነዳጅ ነው፡፡ ስታን መየር (እ.ኤ.አ. […]

Read More →
Latest

የታሪክ አረዳድ፡ ለመሰረታዊ ግንዛቤ (በግደይ ገብኪዳን )

By   /  October 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታሪክ አረዳድ፡ ለመሰረታዊ ግንዛቤ (በግደይ ገብኪዳን )

“አለም የምትገዛው ከትእየቱ በስተጀርባ ያለውን የማያውቁ ሰዎች እንደሚያስቡት ሳይሆን በጣም በተለዩ ግለሰቦች ነው፡፡” ቤንጃሚን ዲዝራኤሊ ከላይ እንደተፃፈው ቤንጃሚን ዲዝራኤሊ የዩናይትድ ኪንግዶም ሁለት ግዜ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበረና ታዋቂ ፀሃፊም የሆነው ሰው እንደሚነግረን ዓለም የምትገዛው ተራው ሰው እንደሚያስበው የስልጣን ወንበር በተቆናጠጡት አይደለም፡፡ ዓለም የምትገዛው እነሱን በሚቆጣጠሩትና ያገዛዝ ፍልስፍና ወይም ርእዮተ አለሙን በሚቀርፁ ከትእይንቱ በስተጀርባ ባሉ ሰዎች ነው፡፡ […]

Read More →
Latest

ቅንጫቢ ፩ የሽብራዊ ያገዛዝ ታሪክ (ካልታተመ መፅሃፍ የተወሰደ በግደይ ገ/ኪዳን እና ተክሉ አስኳሉ)

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቅንጫቢ ፩ የሽብራዊ ያገዛዝ ታሪክ (ካልታተመ መፅሃፍ የተወሰደ በግደይ ገ/ኪዳን እና ተክሉ አስኳሉ)

    የሽብራዊ ያገዛዝ ታሪክ ሽብር ምንድ ነው? መንበረ ስልጣን የተቆጣጠረ ክፍል ሽብር ሊፈፅም ይችላል? በየትኛውም ስሌት ለበጎም ተባለ ለሌላ ሽብርን የሚደግፍ አይኖርም፡፡ አሸባሪዎች በምስልም ሆነ በታማኝ ምስክር ተረጋግጦባቸው እኩይ ተግባራቸው ቢጋለጥ የሚያስከፋው አይኖርም፡፡ የዛሬውን ውስብስብ ያሸባሪዎች ተግባር ለመፈተሽ በታሪክ ገዢዎች ዜጎቻቸው ላይ የፈፀሙትን ሽብር ማስታወስ ይኖርብናል፡፡ አሸባሪዎች ንፁሃን ናቸው ለማለት ሳይሆን እንደ አብዮታውያን መሳርያ ሁነዋል ወይ የሚለውን […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ባይታሙም ቀልድና ተረብ ይጐድላቸዋልመቼም አንደበተ ርዕቱ ናቸው! (ከወንበሩ ይሆን እንዴ?)

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  3 Comments

እንዴት ናችሁ…ወዳጆቼ? ሰውም ጠፋ አትሉም እንዴ? ባትሉኝም ግን አልቀየማችሁም፡፡ እናንተን ተቀይሜ የት ልደርስ! (እኔ እንደ ኢህአዴግ ቅያሜ አላውቅም) ለማንኛውም የጠፋሁበትን ምክንያት ልናዘዝ (ግልጽነት እንዲለመድ ብዬ እኮ ነው!) የጠፋሁት ለምን መሰላችሁ? ነገሮች እስኪረጋጉ ድረስ ነው (እስኪለይለት!) ልክ ነዋ… አገሪቱን የሚመራው ማን እንደሆነ ሳይታወቅ ዝም ብሎ ይፃፋል እንዴ? የኢህአዴግ ሊ/መንበርና የአገሪቱ Prime minister እስኪታወቅ ድረስ ቫኬሽን ላይ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar