www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 270
Latest

ለለውጥ እንነሳ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

 ለለውጥእንነሳ ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ:: ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ:: መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ:: የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል ተንበርክከን […]

Read More →
Latest

ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ?

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ?

በጎልጉል  please click here for more original documents to read ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ? ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ  ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ? ጥላቻንና ዘረኝነትን ዘርቶ እኔና እኔን የሚደግፉ ሁሉ ተመችቶናል አትንኩን እያለ ሰለ ዴሞክራስ፣ ስለ ሰላም እየሰበከ፣ በተግባር ግን ሺዎችን ያሰገደለና ሺዎችን ያስደበደበ፣ ሺዎችን እንዲሰቃዩ ያስደረገ፣ […]

Read More →
Latest

ለማንኛውም መለስ እንኳን ከስልጣን ወረዱ!አቤ ቶኪቻው

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለማንኛውም መለስ እንኳን ከስልጣን ወረዱ!አቤ ቶኪቻው

ይሄ ርዕስ የሚያበሳጫቸው በርካታ ወዳጆች አሉኝ። እንግዲህ ቻል አድርጉት ከማለት ውጪ ምንም ማድረግ አይቻልም። ባለፉት ሰሞናት ለቅሶው ገና በረድ አለለም ተብሎ ብዙ ሰው ስለ መለስ ለስለስ ሲል ነበር። አሁን ግን ለቅሶው አልቋል። መለስም እንደማይመለሱ ታውቋል። መለሳለሱም እንግዲህ ይበቃል። (ይቺ የግጥም አድባር በቃ ንግግሬን ሁሉ ግጥም አደረገችው እኮ! የፌስ ቡክ ወዳጆች “ሎል” ማለት ትችላላችሁ) አሁን ዕለት […]

Read More →
Latest

ኢታማዦር ሹም ሳሞራ የኑስ የሥልጣን መልቀቂያ አስገቡ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢታማዦር ሹም ሳሞራ የኑስ የሥልጣን መልቀቂያ አስገቡ

(ዘ-ሐበሻ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም የሆኑት ጄነራል ሳሞራ የኑስ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የኢሳት ቴሌቭዥን ዛሬ ዘገበ። አቶ መለስ ዜናዊ ከሌሉ ሳሞራ የኑስ መቆየት አይችሉም እየተባለ በሰፊው ሲነገርላቸው የቆዩት እኚሁ የመከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ለስልጣን መልቀቂያው ያቀረቡት ምክንያት “በቃኝ! ደከመኝ” የሚል ነው ሲል ኢሳት ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። መንግስት ሰሞኑን ለጀነራሎች ሹመት ሲሰጥ በሕወሓት ክፍፍል ወቅት ከነስዬ አብርሃ ጋር አብረው […]

Read More →
Latest

The iPhone 5 Scores Well, With a Quibble By DAVID POGUE | New York Times

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on The iPhone 5 Scores Well, With a Quibble By DAVID POGUE | New York Times

If you were taking a college course called iPhone 101, your professor might identify three factors that have made Apple’s smartphone a mega-success. First, design. A single company, known for its obsession over details, produces both the hardware and the software. The result is a single, coherently designed whole. Second, superior components. As the world’s […]

Read More →
Latest

በደሴ ከተማ ውስጥ በመከላከያ ሰራዊት ህዝቡን ሲያሰቃዩት ቪዲዮ የሚያሳይ ደረሰን

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

በደሴ ከተማ ውስጥ በመከላከያ ሰራዊት ህዝቡን ሲያሰቃዩት የሚያሳይ ደረሰን የሙስሊሞቹ እንቅስቃሴን አስመልክቶ በወያኔ ወታደሮች የሚደረገው ግፍ እየከፋ መጥቶአል ።በቪዲዮው ላይ የሚያሳየው በጣም ጭካኔ የተሞላበት እንደሆነ የሚያሳይ ነው ።ይበልጡኑ ህዝቡን እለህ ውስጥ ያደርጋል ተብሎ ይታሰባል ።ንጹሃን ዜጎችን ማሰቃየቱ እና ለመግደል ወይንም ለማሰር የሚያደርጉት ጭካኔያዊ ግፍ እየተባባሰ መምጣቱ ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አጣብቂኝ ውስጥ እንደሚከታቸው መታወቅ አለበት ።በአሁኑ […]

Read More →
Latest

በነ እስክንድር ላይ አስገራሚ ውሳኔ ተላለፈ።በውርስ ያገኘው ቤት እንዲነጠቅ ተብሏል ዘገባው የደረጀ ሃብተወልድ ነው !

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

በነ እስክንድር ላይ አስገራሚ ውሳኔ ተላለፈ። 1-እስክንድር ነጋ ፦በስሙ ተመዘገበ ባለ አንድ ፎቅ ቤት እና <<በውርስ ከቤተሰቡ ያገኘው ‘ግራውንድ ፕላስ ቱ’ ቤት 2-አንዷለም አራጌ በስሙ የተመዘገበ አንድ መኪና እና 3-አበበ በለው በሚስቱ ስም የተመዘገበ <<ግራውንድ ፕላስ ዋን>> ቤት እንዲታገድ ተብሎ ነው ውሳኔ የተላለፈው። ስለማውቀው ልናገር፦ በጣም የሚገርመው ነገር፤ እስክንድር ነጋ እናቱ ከማረፋቸው በፊት ቤታቸውን ሲያወርሱት፦” […]

Read More →
Latest

ኢሕአዴግ የመንግሥት ኃላፊዎችን የሥልጣን ዘመን በአሥር ዓመት ገደበ ከመለስ ዜናዊ ሞት በኋላ የስልጣን ጭላንጭሉ የደከመበት ይመስላል

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

•    አቶ ኃይለ ማርያም ዓርብ በፓርላማ ሹመታቸው ይፀድቃል በዘካሪያስ ስንታየሁ source  (reporter ) በኢሕአዴግ በወጣው የመተካካት ፖሊሲ መሠረት የመንግሥት ኃላፊዎች የሥልጣን ዘመን በአሥር ዓመት መገደቡ ተገለጸ፡፡ በመሆኑም ኢሕአዴግ ከሁለት ዓመት በፊት ይፋ ባደረገው የመተካካት ፖሊሲው የጠቅላይ ሚኒስትሩና የሚኒስትሮች የሥልጣን ዘመን ሁለት የምርጫ ዘመን መሆኑ ታውቋል፡፡ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት የኢሕአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባን አስመልክቶ መግለጫ […]

Read More →
Latest

ህወሃት አባይ ወልዱን ሊቀመንበር፤ ደብረጽዮንን ምክትል አድርጎ መረጠ

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሃት አባይ ወልዱን ሊቀመንበር፤ ደብረጽዮንን ምክትል አድርጎ መረጠ

ምንጭ (ኢ.ኤም.ኤፍ) የህወሃት ሊቀመንበር የነበረው አቶ መለስ ዜናዊ ካረፈ በኋላ፤ ህወሃት እና ኢህአዴግ ሊቀመንበር ሳይኖረው መቆየቱ ይታወሳል። ኢህአዴግ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሊቀ መንበር አድርጎ ሲመርጥ፤ ህወሃት (ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ) ግን ያለ ሊቀመንበር ነበር የሰነበተው። ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተደረገው የህወሃት ስብሰባ፤ አባይ ወልዱ ሊቀመንበር፤ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ደግሞ የህወሃት ምክትል ሊቀመንበር ሆኖ ተመርጧል። New TPLF leaders: […]

Read More →
Latest

“እኛ የኤርትራን መንግስት ወደ መንደር ደረጃ የወረደ መንግስት አድርገን ነው የምናየው::የማይታይበት ምክንያት ህወሓት በአፄ ምኒልክና እና በደርግ እንዲሁም በአፄ ኃይለስላሴ የነበረውን ሥርዓት አምርሮ ሲታገል የቆየው የህወሓት ስርወ መንግሰትን ለመፍጠር አይደለም። “አቶ በረከት

By   /  September 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እኛ የኤርትራን መንግስት ወደ መንደር ደረጃ የወረደ መንግስት አድርገን ነው የምናየው::የማይታይበት ምክንያት ህወሓት በአፄ ምኒልክና እና በደርግ እንዲሁም በአፄ ኃይለስላሴ የነበረውን ሥርዓት አምርሮ ሲታገል የቆየው የህወሓት ስርወ መንግሰትን ለመፍጠር አይደለም። “አቶ በረከት

አቶ በረከት ስምዖን በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ላይ እንዲህ ቢያለቅሱም፤ በሕወሓቶች ዘንድ ግን “የአዞ እንባ” ነው በሚል ጥርስ ውስጥ ገብተዋል። (ዘ-ሐበሻ) ለሕወሓቶች ስልጣን ማጣት ተጠያቂው በረከት ነው በሚል ጥርስ እንደተነከሰበት የሚነገርለት አቶ በረከት ስምዖን ሕወሓቶችን በየሚዲያው ላይ መግለጫ በመስጠት በማናደድ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ እና አቶ ደመቀ መኮንን በኢሕአዴግ ውስጥ ያለውን ስልጣን ከያዙ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar