www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 269
Latest

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝርፊያ እየተከናወነ ይገኛል።

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዝርፊያ እየተከናወነ ይገኛል።

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሩ ብዙ ተጓዦች ካስጫኗቸው ሻንጣዎቻቸው ውስጥ ጠቃሚ (ውድ) ቁሳቁሶችን መሰረቃቸውን እየተነገረ ነው ።በተለይም ተጓዥች ከአውሮጳ እና አሜሪካ የሚያደርጉ ከሆነ ከፍተኛ የብርበራ እና ምዝበራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኝ በአዲስ አበባ በዛሬ እለት የደረሱ አንባቢያኖቻችን ጠቁመዋል። በተለይም ከሮም ጣሊያን (ሊዮናርዶ ዳቪንቺ አለም አቀፍ አየአር ጣቢያ) ተነስቶ ዛሬ ንጋት ላይ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ የደረሰው […]

Read More →
Latest

ህወሓቶች በከፍተኛ ደረጃ የኮሩበት ቀን ( በረከት ስምኦን )by tesfaye g/abe

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

“ህወሓት በአፄ ምኒልክና እና በደርግእንዲሁም በአፄ ኃይለስላሴ የነበረውን ሥርዓትአምርሮ ሲታገል የቆየው የህወሓት ስርወመንግሰትን ለመፍጠር አይደለም። ህወሓትየታገለው ዴሞክራሲያዊት የሆነች ኢትዮጵያንለመፍጠር ነው። ያንን ሁሉ መስዋዕትነትየከፈለውም ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያንለመፍጠር ነው። ስለዚህ ህወሓት የታገለው ምርጫ በዴሞክራሲ አኳን የሚካሄድበት፣ሀገሪቱ መሪዎቿን በነፃ የመትመርጥበት ሥርዓት እንዲገነባ ነው።” ( በረከት ስምኦን )ስለሆነም የሰሞኑ የኢህአዴግ ምርጫ የህወሓት የትግል ውጤት ነው። የትግራይ ሕዝብየትግል ውጤት ነው። የተከፈለው መስዋዕትነት መና እንዳልቀረ የሚያሳይ ነው። እውነትለመናገር ህወሓቶች በከፍተኛ ደረጃ የኮሩበት ቀን ቢኖር አሁን ነው። ለእኛ ለኢህአዴጎች ይሄ የስልጣን ክፍፍል ምርጫና የመሳሰሉት ነገሮች እጅግበጣም ትንሹ አጀንዳችን ሆኖ ነው የከረመው። ይሄ ጉዳይ ትልቅ አጀንዳቸው የሆነናእያንዳንዷን ድርጊት ከምርጫው ጋር እያያያዙ ሲያስሩና ሲቀጥሉ የሚውሉ ሰዎችአሉ።አቶ ኃይለማርያም ከዚህ ስለሆነ ወደዚያ ይሄዳል። አቶ ደመቀ ከዚህ ስለሆኑወደዚህ ይሄዳሉ የሚሉ ወሬዎች መበርከታቸውን እንገነዘባለን። ያም ሆኖ አቶ መለስን’ኮየጋምቤላ ሕዝቦች፣ የደቡብ ሕዝቦች፣ የትግራይ ሕዝብ፣ የኦሮሞ ሕዝብ፣ የአማራ ሕዝብየሌሎችም ኢትዮጵያ ሕዝቦች አልፎ አፍሪካውያን ሳይቀሩ የእኛ መሪ ናቸው ብሎ ነውየተቀበላቸው። ስለዚህ ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሠረት አይደለም፣የመጣህበትን ብሔር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው። ይህ ነገር ያልገባቸውፖለቲከኞችና አዋቂ ነን የሚሉ ሰዎች ካሉ ችግሩ የእነሱ ነው። ኢህአዴግ እንደሆነ አቶኃይለማርያም ይሁን፣ አቶ ደመቀ፣ አቶ አዲሱ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ ወዘተ አንድን ብሔርየሚወክሉ ሰዎች አይደሉም። በአመራር ቦታ የሚቀመጡ ሰዎች በሙሉ በስራ ክፍፍልአንድ ብሔር ላይ እንመደብ እንችላለን እንጂ አንድን ብሔር ብቻ የምንወክል ሰዎችአይደለንም። የመላው ኢትዮጵያውያንን ሕዝቦች፣ ሁሉንም ሃይማኖቶች፣ ሁሉንምብሔሮች፣ ሁሉንም ጾታዎች፣ ሁሉንም የዕድሜ ክልል በአጠቃላይ አብዛኛውን ሕዝብእንወክላለን ነው የምንለው። በዚህ ረገድ አዲስ ነገር ፍለጋ የምንሄድበት ነገር የለንም። ባለፉት ሃያ አመታትእንደ ኢህአዴጎች በርካታ ግፊቶችን ስንቋቋም ቆይተናል። ከዚህም በኋላ አዲስ የሚመጣተፅዕኖ የለም። ካለም የእነሱንም ተፅዕኖ ለመቋቋም አዲስ የምንዘይደው መላ የለም።በአቶ መለስ ዘመን የነበረውን ሁሉንም ነገር የማስቀጠል ጉዳይ ነው። ልምዱንአግኝተናል። ዛሬ ኢትዮጵያ ማንም መጥቶ እጁዋን የሚጠመዝዝበት ደረጃ ላይአይደለችም። በጣም ረጅም ርቀት ሄዳለች። በ1983 እና በ1984 ዓ.ም ያልተንበረከከሀገርና መንግስት ዛሬ ይንበረከካል ብሎ የሚጠብቅ አካል ካለ ይሄንን ሀገርና የህዝቡንቁርጠኝነት ያልተገነዘበ ብለን ነው የምንወስደው። (በረከት ስምኦን)

Read More →
Latest

“የመሬት ባላባቱ” ሚኒስትር!! ምስጢሩን ያጋለጠው መሃንዲስ የት ደረሰ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የመሬት ባላባቱ” ሚኒስትር!! ምስጢሩን ያጋለጠው መሃንዲስ የት ደረሰ

  September 20, 2012 10:07 pm By በጎልጉል ሚዲያ አቶ አባይ ጸሀዬ በዘመዶቻቸው ስም በርካታ መሬቶች መውስዳቸው፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ባስቀመጡት ሃላፊ አማካይነት በመሬት ንግድ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘታቸው፣ ህጋዊ ሰነድና ካርታ ያለው ቁልፍ ቦታ ከባለቤቱ ተነጥቆ ለእርሳቸው ዘመድ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ምርመራው እንዲቆም መታዘዙ ታወቀ። በየክልሉ ተመሳሳይ ንቅዘት አለ። በህዝብና በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰራተኞች፣ እንዲሁም ለአብነት የተጠቀሱት […]

Read More →
Latest

ድምፅ አልባው አብዮት በኢትዮጵያ ራሚደስ 7/01/2005

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምፅ አልባው አብዮት በኢትዮጵያ ራሚደስ 7/01/2005

ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በህዝቡ ጫንቃ ላይ ተጭኖ የኖረውና በብልጣብልጡ መሪ መለስ ዜናዊ በተቀየሰው መስመር መሰረት ለመጪው አራትና አምስት አስርት ዓመታትም ይቀጥላል ተብሎ ሲፎክርበት የነበረው የትግሬ አፓርታይድ አገዛዝ ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ፍሬን መያዙ ብቻም ሳይሆን ሿፈሪዎቹ ከመሪ ጨበጣው ገለል መደረጋቸው እውነትም ሀገሪቷ የድምፅ አልባ አብዮት እያስተናገደች መሆኗን የሚያሳይ ተጨባጭ ምልከታ ሳይሆን አልቀረም፡፡ ይህ አይታሰቤና ድንገቴ ክስተት ተጠራጣሪዎቹ እንደሚገምቱት አስቀድሞ በሚስጥር የተቀነባበረ […]

Read More →
Latest

የሃይለማርያም አንገት by tesfaye g/abe

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  3 Comments

           ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በመከላከያና በሲቪል የህወሃት አባላት ዘንድ አቧራው ጨሶ እንደነበር አስታውሳለሁ። አባላቱ የፖለቲካውን ጨዋታ አልተረዱትም ነበር። በወቅቱ የነጋሶ ሹመት የይስሙላ መሆኑን ማስረዳት፣ ለህወሃት መሪዎች ፈተና ሆኖባቸው ነበር። ህወሃት አሁንም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞታል። ምናልባትም በቀጣዩ የሃይል አሰላለፍ የህወሃት የበላይነት እንደተጠበቀ መሆኑን ማሳመን ካልቻሉ መፈንቅለ መንግስት ሊያጋጥም […]

Read More →
Latest

“መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ ”

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ ”

– ከአዜብ ጌታቸው አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥያ አሳልፈዋል፡፡ በኔ እምነት የአቶ መለስ አይራሬነትና ጭካኔ ከተገለጠባቸው በርካታ ውሳኔና እርምጃዎቻቸው አንዱና ዋንኛው ይህ በአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ላይ የወሰዱት ምህረት የለሽ እርምጃ ነው። በወቅቱ በአቶ ስዬና ጓደኞቻቸው ላይ በደረሰው ነገር አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማዘኑን አስታውሳለሁ። በተለይ እነ አቶ ስዬን ለዚህ ያበቃቸው በኤርትራ […]

Read More →
Latest

የሚዘጋባቸው ህጻናት – ዝግ ቤቶች

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚዘጋባቸው ህጻናት – ዝግ ቤቶች

(ቀጭኑ ዘ-ቄራ ) ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “በሬ ለምኔ” የፍየል ቁርጥና ጥብስ መለያ ማስታወቂያ ነው። ከኦሎምፒያ ወደ መስቀልፍላወር በሚወስደው መንገድ ላፓሬዚን አለፍ እንዳሉ ወደ ግራ ሲታጠፉ ያገኙታል። ለጉዳዬ የሚመቸኝን በሬ ለምኔ ላመላክት እንጂ ብዙ “በሬ ለምኔ” ቤቶች አዲስ አበባ ተከፍተዋል። ያዲሳባ ቀምጣላ ካድሬዎች፣ ልማታዊ ባለሀብቶች፣ አቀባባዮችና ባለጊዜዎችና አጫፋሪዎቻቸው እድሜ ለማራዘም ፍየል ይመገቡና ማታ ልቅ የግብረ ስጋ ለማድራት […]

Read More →
Latest

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia  /  11 Comments

Democracy Dies in DarknessWorldViews The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t. By Paul Schemm September 17, 2017 at 6:00 AM EDT ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, […]

Read More →
Latest

እውነትን ፍለጋ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነትን ፍለጋ

እውነትን ፍለጋ ሳይኖሩ መኖርን ለራሳችው መርጠው ለህዝብ ድምፅ ባሰሙ እውነትን ፈልገው ስም ይሰጣቸዋል አሸባሪ ተብለው:: የሚዲያ ትርጉሙን ፍች ማን ይንገረን እነሱ እንደሚሉት “ውሸት”እውነት ይሆን::? ያልሰሩትን ሰራን ሆኖ ነገራቸው በ ETV ቻናል ሁሌ መጮሃቸው ለነሱ እውነት አለው ውሸት ማውራታቸው:: መቸ ተነግሮ ያውቃል በኢህአዴግ ልሳን እውነት ላያወሩ ገብተዋል ቃል-ኪዳን:: ሚያወራም ከመጣ ድምጹን እንዳይሰሙ በውሸት የሚፈርድ ዳኛ ስለሾሙ […]

Read More →
Latest

ለህሌና እንደር

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለህሌና እንደር

ለህሌና እንደር እኔ ምን ቸገረኝ ምን ጊዜም አልደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ:: እያልን እያዜምን ፀጥ ብለን እያየን ህዝባችን በግፍ ሲያልቅ ሁአላ ከሚቆጨን ወገን እንደሌለን አገር እንደሌለን ከምንቀር ተሰደን ያገባኛል ብለን ካለንብት ሆነን አምባገነን መንግስት ማስተናገድ ይብቃን:: “በቃ” እዚህ ላይ ያቁም ብለን ቃል እንግባ ድምጻችን ከፍ ብሎ ለዓለም ያስተጋባ:: አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ ብቅ የሚለው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar