www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 268
Latest

ሁሌመታለልአይቻልም (በይግዛው እያሱ)

By   /  September 22, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁሌመታለልአይቻልም (በይግዛው እያሱ)

በመሰሪ ስልቱ የታወቀው ወያኔ የስልጣን ጊዜውን ለማራዘም በየጊዜው ራሱን እየቀያየረ በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ በደልና ጭቆና ለመቀጠል በሞተው አባቱ እየማለ ለ 21 ዓመት በብቸኝነት ይዞት የነበረውን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ማእረግ ለሁላቸውም እንዲዳረስ በመሚስል በየአስር ዓመቱ እንዲቀየር ገደብ ጣልን ብለው አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሁለት ተርም በላይ እናዳይቆይ ኢሕአዴግ ወስኗል ይሉናል:: ኢሕአዴግ የስልጣን ምደባ ለማድረግ ከመወሰን ባሻገር […]

Read More →
Latest

አምባገነኖች ጫንቃችን ላይ ፊጥ ብለው መሰረታዊ መብቶቻችንን እየነጠቁ እንዲኖሩ አንፈቅድም!!! ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

By   /  September 22, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምባገነኖች ጫንቃችን ላይ ፊጥ ብለው መሰረታዊ መብቶቻችንን እየነጠቁ እንዲኖሩ አንፈቅድም!!! ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 60 – የ “ዘመቻ ነፃነት” እንቅስቃሴ ከጎናችን እንድትቆሙ እንጠይቃለን! Posted by ፍኖተ ነፃነት Font Size » Large | Small ጉልህ የ2ሺህ4 ትዝታዎች ‹‹ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው›› ሰላማዊ ትግል ከባድ ቢመስልም ቀላል ነው ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? አምባገነኖች ጫንቃችን ላይ ፊጥ ብለው መሰረታዊ መብቶቻችንን እየነጠቁ እንዲኖሩ አንፈቅድም!!! […]

Read More →
Latest

ቅኝቱን ያልሳተው አዲሱ ሹመት ከተስፋዬ ዘነበ(ኖርዌይ በርገን) 21/09/2012

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

2004 á‹“.ም ሃገራችን ብርቅዬና በሞያቸው አንቱ የተባሉ እንዲሁም ለሃገራቸው ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ እጅግ ውድ ልጆችዋን እንዳጣች ሁሉ በስተመጨረሻው አዲሱ አመት ከመጥባቱ በፊት እንደ መጅገር ተጣብቀው የህዝብና የአገር ደም ሲመጡ፣ ሃብት ንብረትዋን ሲመዘብሩ የነበሩት እስከ እኩይ ምግባራቸው ላይነቁ እስከ ወዲያኛው ማሸለባቸው የታወሳል፡፡ በማለቂያው እነዚህን እኩይዎች ነቀለልን እንጂ በመለስና በሰርዓቱ ሃገርና ህዝብ ሲታመሱ ነው  አሮጌው ዘመን ያለቀው፡፡ ዘመኑን ሙሉ እሱና […]

Read More →
Latest

ጨለማው ሰው

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጨለማው ሰው

ጨለማው  ሰው በርካታ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾች (ኢንተርኔቶች) አሉ፣ በርካታ የኢትዮጵያውያን የፓልቶክ መነጋገሪያ ክፍሎች (ፓልቶክ ሩምስ) አሉ፣ በርካታ የኢትዮጵያውያን ሬዲዮ ጣቢያዎችና ጋዜጦች አሉ።  የድረገጾቹን አዘጋጆች እናውቃቸዋለን – እዚያ ላይ አስተያየትና መጣጥፍ የሚያቀርቡትን ብዙዎቹን ግን አናውቃቸውም። ብዙዎቹን የፓልቶክ ውይይት ክፍል አስተዳዳሪዎች (አድሚንስ) እናውቃቸዋለን – እዚያ ላይ መጥተው የሚያወሩትንና አስተያየት የሚሰጡትን ብዙዎቹን ግን አናውቃቅቸውም። ብዙዎቹን የኢትዮጵያውያን ሬዲዮ ጣቢያ አዘጋጆች እናውቃቸዋለን-  እዚያ […]

Read More →
Latest

ትንሽ ድጋፍ ለአቶ ሀይለማርያም ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ትንሽ ድጋፍ ለአቶ ሀይለማርያም ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው  ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ምድርነት ለመቀየር ሩብ ጉዳይ የቀራት ኢትዮጵያ ሳትሆን፤ በውድቀት አፋፍ እያጣጣረች የምትገኝ ኢትዮጵያ ናት። በፖለቲካው መስክ በወንድማማቾቹ ኢትዮጵያውያን መካከል የቆመው የልዩነት አጥር እንደ ሰናዖር ግንብ ቋንቋችንን ደበላልቆት መደማመጥ ባልቻልንበት ሁኔታ ነው አቶ መለስ ያለፉት። በኢኮኖሚው መስክ ጥቂት ሰማይ የነኩ ከበርቴዎች በተፈጠሩበትና […]

Read More →
Latest

ፊልም፣ “ሰባተኛው ስነ-ጥበብ”

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፊልም፣ “ሰባተኛው ስነ-ጥበብ”

በሰሎሞን ተሠማ ጂ. (semnaworeq) የአንድ ሀገር ህዝብ በጦር ሜዳ ግንባር የመጣበትን ወራሪ ጠላት መክቶ በድል አድራጊነት ቢወጣ ባለድል መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድሉ በወታደራዊው ጦርነት የመጨረሻውን ትግል አድርጎ ለማሸነፉ ምስክር ነው፡፡ በባህሉና በማንነቱ በኩል ግን የሚመገበው፣ የሚለብሰውና የሚነጋገርበት ዘዬ፣ ወራሪዎቹ ትተውት የሄዱትን ርዝራዥ ብኂል ነው፡፡ ጦርነቱ ብርቱ ብርቱ የጦር አበጋዞችን እንጂ፣ ቆራጥ የባህል ጠበቆችን ወይም ስለባህልና ስለሥነ-ጥበብ […]

Read More →
Latest

ክቡር ጠ/ሚኒስትር ላለመደራደር በቂ ምክንያት ካለዎት ቢነግሩን? (ከአስራት ጣሴ የአንድነት ዋና ፀሐፊ)

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ጠ/ሚኒስትር ላለመደራደር በቂ ምክንያት ካለዎት ቢነግሩን? (ከአስራት ጣሴ የአንድነት ዋና ፀሐፊ)

ከ2ዐዐ2 ምርጫ ዋዜማ ጀምሮ አሁንም ድረስ ያልበረደ የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንበ (ለነገሩ ህግ ነው) ለምን አትፈርሙም ከኢህአዴግ የሚቀርብ ያልተቋረጠ ጥያቄ ነው፡፡ ይህንን እንከን የለሽ የምርጫ ሥነ- ምግባር ደንብ ካልፈረማችሁ ንግግር ብሎ ነገር የለም በማለት በፓርላማ ቀርበው ጠቅላየ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ተናግረዋል፡፡ አሁንም ሌሎች እየነገሩን ያሉት ቃል በቃል ይህንኑ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከመድረክ ጋር ላለመደራደር፣ ላለመወያየት ይህ […]

Read More →
Latest

የሙስሊሞች ጥያቄ አሁንም ቀጥሎአል

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሙስሊሞች ጥያቄ አሁንም ቀጥሎአል

ላለፈው አንድ ወር አካባቢ የጠቅላይ ሚኒስትሩ “ግባተ መሬት” እስኪፈፀም ድረስ እንዲሁም መንግስት ሀዘኑ በረድ እስኪልለት እና ለቀስተኛ እንግዶች እስኪሸኙ በሚል ጋብ ብሎ የነበረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ጥያቄ በዛሬው ዕለት በርካታ አማኞች በተገኙበት በአንዋር መስጊድ ተከናውኗል። ሙስሊም ኢትዮጵያውያኖቹ በዛሬው የተቃውሞ ውሏቸው የታሰሩ በርካታ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እና ኡስታዞች እንዲፈቱ እንዲሁም በቀበሌዎች ሊደረግ የታሰበው የመጅሊስ ምርጫ […]

Read More →
Latest

“ታላቅ ዕድል ነው!” ጠ/ሚ/ሩ በሙስና “የተለከፉ መስመር እንዲይዙ ይደረጋል” አሉ፡

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ጠ/ሚ/ሩ በሙስና “የተለከፉ መስመር እንዲይዙ ይደረጋል” አሉ፡፡ September 21, 2012 02:02 pm By (በጎልጉል ሪፖርተር ) ዛሬ አርብ ልክ ከጠዋቱ 3፡38 ላይ 374 የኢህአዴግ ወኪሎችና ኢህአዴግን እንደሚደግፉ በግልጽ የሚናገሩት አንድ በግል ያሸነፉ የፓርላማ አባል የሚገኙበት የተወካዮች ምክር ቤት አጨበጨበ። ጭብጨባውን ተከትሎ ኢቲቪ የቦሎ ሶሬውን ሰው አመላከተ። ከሃያ አንድ ዓመት በኋላ በሟቹ አቶ መለስ የፓርላማ መቀመጫ ላይ የተሰየሙት አቶ […]

Read More →
Latest

የመለስ ህመም ምን ነበር?

By   /  September 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ ህመም ምን ነበር?

          ይህ ጥያቄ ዛሬም ድረስ አልተመለሰም። ምላሽ ማግኘት ግን አለበት። ኢህአዴግ የመለስን በሽታ የመደበቅ ህጋዊ መብት የለውም። የህዝብ ህይወት እጁ ላይ የነበረ መሪ እንደመሆኑ፣ ህዝቡ ስለመሪው የማወቅ መብት አለው። መሪው ሲጠጣ ወፈፍ የሚያደርገው ከሆነ ህዝቡ ማወቅ አለበት። በሽታው ጭንቀት የሚለቅ አይነት ከሆነ፣ በህዝብ ህይወት ላይ አደጋ ሊያደርስ የሚችል ውሳኔ ሊወስን ስለሚችል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar