www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 267
Latest

ዶላር አዘዋዋሪዎቹ ደላሎች!!

By   /  September 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶላር አዘዋዋሪዎቹ ደላሎች!!

ዳያስፖራው ወጋገን ባንክን እያደለበ ነው! ምንጭ (በጎልጉል ዘጋቢ) September 24, 2012 07:47 am By Editor 1 Comment ህወሓት የአጋር ፓርቲዎቹን የንግድ ተቋማትና ልማታዊ ባለሀብት እያለ የሚጠራቸውን አባላቱን በዋናነት አሰባስቦ ያቋቋመው የወጋገን ባንክ ውለታ ባስገባቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካይነት በቀን እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ ዶላር የመሰብሰብ አቅም መገንባቱ ተጠቆመ። የጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ባካሄደው ማጣራት ወጋገን ባንክ ከፖለቲካው አመራር ባለው […]

Read More →
Latest

Indonesian police arrest 10 terror suspects

By   /  September 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Indonesian police arrest 10 terror suspects

By Niniek Karmini Associated Press JAKARTA, Indonesia (AP) — An elite Indonesian anti-terror squad has arrested 10 Islamic militants and seized a dozen homemade bombs from a group suspected of planning suicide attacks against security forces and the government, police said Sunday. Eight suspects were arrested Saturday in Central Java’s Solo town and a ninth in West Kalimantan on […]

Read More →
Latest

March 4 Freedom Endorses MEDREK (The Ethiopian Federal Democratic Unity Forum)

By   /  September 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on March 4 Freedom Endorses MEDREK (The Ethiopian Federal Democratic Unity Forum)

March 4 Freedom Endorsement to MEDREK_English Final_24 March 4 Freedom endorses MEDREK’s delegation to North America and encourages its supporters to actively participate in the upcoming town hall meetings and to support the party’s current efforts to strengthen its organizational capacity so that it can pursue the nonviolent struggle to end dictatorship.  To read the full […]

Read More →
Latest

የማርች ፎር ፍሪደም ጋዜጣዊ መግለጫ

By   /  September 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማርች ፎር ፍሪደም ጋዜጣዊ መግለጫ

March 4 Freedom Amharic ለማንበብ እዚህ ይጫኑ     

Read More →
Latest

የመድረክ አመራር በሰሜን አሜሪካ የሚያደርጉትን ህዝባዊ ስብሰባዎችን በመቀጠል አቶ ገብሩ አስራት በአትላንታ ከተማ ተገኝተው ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያውያን ያደርጉትን ታሪካዊ ታሪካዊ ንግግር ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።

By   /  September 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመድረክ አመራር በሰሜን አሜሪካ የሚያደርጉትን ህዝባዊ ስብሰባዎችን በመቀጠል አቶ ገብሩ አስራት በአትላንታ ከተማ ተገኝተው ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያውያን ያደርጉትን ታሪካዊ ታሪካዊ ንግግር ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።

የተከበራችሁ የተከበራችሁ የዚሁ የዚሁ ስብሰባ ስብሰባ ተሳታፊዎች !! !! !! !! በቅርቡ በሀገራችን በተፈጠረው ክስተት ምክንያት የኢትዮጵያ ፓለቲካና የህዝባችን መፃኢ ዕድል ምን ሊሆን ይችላል? የሚለው ጉዳይ እጅግ አነጋጋሪ በሆነበት ወቅት ብዙ የምንለው ነገር ቢኖርም ለግንዛቤ ይረዳን ዘንድ መድረኮች ከየት ተነስተን የት ለመድረስ ነው የምንፈልገው? በምን ሁኔታ ላይ ሆነን ነው እየታገልን ያለነው? የመድረክ የፓለቲካ እንቅስቃሴ ካለፈው […]

Read More →
Latest

ወጣቱ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሞት ምክንያት ከ10ኛ ፎቅ ተከስክሶ ሕይወቱ አለፈ በታምሩ ጽጌ

By   /  September 23, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ምንጭ(ሪፖርተር) የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወትን ከሰማበት ዕለት ጀምሮ መሪር ሐዘን ውስጥ ገብቶ የነበረው ወንድወሰን ተስፋዬ የተባለ የ30 ዓመት ወጣት ከአሥረኛ ፎቅ ላይ ተከስክሶ ሕይወቱ ማለፉ ታወቀ፡፡ ወጣቱ ራሱ ተወርውሮ ሕይወቱ ያለፈው ነሐሴ 24 ቀን 2004 á‹“.ም. በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 02/03 በተለምዶ ወሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው ሚና ሕንፃ ላይ መሆኑን፣ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ የአንድነት መድረክ የፓርቲ መድረክ መርህ (መድረክ )

By   /  September 23, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ፌደራላዊ የአንድነት መድረክ የፓርቲ መድረክ መርህ (መድረክ )

0የኢትዮጵያ ፌደራላዊ የአንድነት መድረክ የፓርቲ መርህ click here for clear note attachment  

Read More →
Latest

የበረከት አዜብና የስብሃት ፍጥጫ ከ ኢየሩሳሌም አርአያ

By   /  September 22, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

                   በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየው የውስጥ ሽኩቻ እየከረረ ሔዶአል ።አዜብ መስፍን ከበረከት ጎን ተሰልፈዋል።አዜብ ለፓርቲው ሊቀምንበርነት «ይመጥናሉ» ያሉዋቸውንና «መለስን ይተካሉ» ሲሉ በድፍረት የተሟገቱላቸው ሁለት አመራር አባላት ተቀባይነት አለማግኘታቸው አበስጭቶአቸዋል። አዜብ የጠ/ሚ/ር እንዲሆኑ የተሟገቱላቸው ቴዎድሮስ አድሀኖም ከእጩነት ራሳቸውን በማግለል ኩም አድርገዋቸዋል።            ሕወሀትን […]

Read More →
Latest

የብአዴን አባልነትን ያልተቀበሉ ሰራተኛ “ከተማዋን ለቅቀህ ጥፋ” ተባሉ

By   /  September 22, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የብአዴን አባልነትን ያልተቀበሉ ሰራተኛ “ከተማዋን ለቅቀህ ጥፋ” ተባሉ

በአማራ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጐንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የአብርሃጅራ ከተማ አስተዳደርና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ከፍተኛ የሆነ የመብት ጥሰት እየፈፀሙ እንደሆነ የዜና ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት“የቢሮው ኃላፊዎች ራሳቸውን ከህግ በላይ አድርገው ስለሚያስቡ የዜጐችን ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን እንዲሁም ሰዎች በዜግነታቸው ያገኙትን ህገ መንግስታዊ መብቶች ይጥሳሉ፡፡”  ሲሉ ቅሬታቸውን ያቀርባሉ፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት “ኃላፊዎች በማን አለብኝነትና በጀብደኝነት ሰዎችን በአመለካከታቸው ብቻ እንደ ወንጀለኛ በመቁጠር ከህግ አግባብ ውጭ ከሥራ ያግዳሉ ያዋክባሉ፣ […]

Read More →
Latest

የአቶ መለስ መቃብር በልዩ ሁኔታ እየተጠበቀ ነው አስከሬኑ ከነሰንደቅ ዓላማው መቀበሩ አነጋጋሪ ሆኗል !ባንዲራው ጨርቅ ነው ብለው አልነበር እንዴ ዛሬ ከፈን ሆናቸው !

By   /  September 22, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ መለስ መቃብር በልዩ ሁኔታ እየተጠበቀ ነው አስከሬኑ ከነሰንደቅ ዓላማው መቀበሩ አነጋጋሪ ሆኗል !ባንዲራው ጨርቅ ነው ብለው አልነበር እንዴ ዛሬ ከፈን ሆናቸው !

አራት ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የተቀበሩት የኢፌዲሪ ጠ/ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ መቃብር ልዩ ጥበቃ እየተደረገለት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት አቶ መለስ ከተቀበሩ በኋላ ባልተለመደ ሁኔታ የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በሮች የተቆለፉ ሲሆን መቃብሩ በተለየ ኃይል ልዩ ጥበቃ እየተደረገለት ነው፡፡ የመረጃ ምንጮቹ ጨምረው እንደገለፁት ከቀብሩ በኋላ በወክማ ወይም በመንፈሳዊ ኮሌጁ አቅጣጫ ያለው በር ሙሉ በሙሉ ተቆልፎ የሚውል ሲሆን ቀን ቀን በዋናው በር ወደ ቤተክርስቲያኑ የሚገባ ካለ የት እንደምሄድ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar