www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 273
Latest

አቶ መለስ ዜናዊ በሃምሌ ወር (ጁላይ) ማረፋቸውን አውሮጳ ህብረት ገለጸ

By   /  September 12, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ባሳለፍነው አመት መጨረሻው ላይ መሞታቸው በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን የተነገረላቸው የቀድሞው የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት በጁላይ ወር ቀደም ብለው መሞታቸውን የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ አዲስ አመት ባደረጉት ስብሰባ ላይ መግለጻቸው ታወቀ  ። በኢንፎርሜሽን ሚንስትር  በኩል  ለሃገሪቱ ባስተላለፈው መልእክት መለስ ዜናዊ ባለፈው ወር ላይ በድንገት በተፈጠረባቸው ኢንፌክሽን  አልፈዋል ብሎ መናገሩ ይታወቃል ።የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ እቃ እየተጫወቱበት የሚገኙት […]

Read More →
Latest

እስካሁን ጠ/ሚ/ር አለመሾሙ አነጋጋሪ ሆኗል – (ሰንደቅ ጋዜጣ)

By   /  September 12, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስካሁን ጠ/ሚ/ር አለመሾሙ አነጋጋሪ ሆኗል – (ሰንደቅ ጋዜጣ)

(ሰንደቅ ጋዜጣ) ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላ እሳቸውን የሚተካ ጠቅላይ ሚኒስትር አለመሾሙ እያነጋገረ ነው። በተለይ የኢህአዴግ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ኢህአዴግ ሕዝባዊ ኃላፊነቱን አልተወጣም ሲሉ እየከሰሱት ነው። በድርጅቱ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻ በመፈጠሩም አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሾም አድርጎ ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን እየገለፁ ነው። አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሾም ኢህአዴግ የዘገየባቸውን ምክንያቶች በተመለከተ የመድረክ፣ የኢዴፓ፣ የሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፍትህ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር (ኢፍዴኃግ) አመራሮችን አነጋግረናል። […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ያዕቆብ በኢትዮጵያ የ‘አሰብ ወደብ ቀን’ ለመሰየም አስበዋል

By   /  September 12, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ያዕቆብ በኢትዮጵያ የ‘አሰብ ወደብ ቀን’ ለመሰየም አስበዋል

በዘሪሁን ሙሉጌታ (ሰንደቅ ጋዜጣ) በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት የሕግ ባለሙያ የነበሩትና የቀድሞው ቅንጅት አመራር አባላት አንዱ የነበሩት á‹¶/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም በኢትዮጵያ የ“አሰብ ወደብ ቀንን” ለመሰየም ማቀዳቸውን አስታወቁ። ምሁሩ “አሰብ የማን ናት” ከሚለው መፅሐፋቸው ያገኙትን ገቢ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው ወገኖች ለሁለተኛ ጊዜ አበርክተዋል። á‹¶/ር ያዕቆብ ከመፅሐፉ ሽያጭ ያገኙት ገንዘብ ለሁለተኛ ጊዜ ያበረከቱት ባለፈው እሁድ ጳጉሜ 4 ቀን 2004 á‹“.ም ፒያሳ በሚገኘው ሚትማ ሬስቶራንት […]

Read More →
Latest

የመለስን ነፍሰ አይማር አልልም (ኪዳኔ ገ/እግዚአብሄር ለማ )

By   /  September 12, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

እንዳው የምሰማወና  የማዬው ነገር ያሳዝነኛል ያሰገርመኛል  .. ይህንንም ያልኩበት ምክናያት ያአቶመለስ የስልጣን ዘመን በቀብር ስነስረአታቸው ላይ ሆነ በአንዳንድ የሚድያ አውታሮቸ ስለመለስ  የነገሩን ገድሎቸ  ሰውየው እነኘህ ኢትዮጽያኖች ሳንሆን መስካሪዋቻቸው የውጭዎቹ አሳምረው ሲናገሩላቸው ጉድ ነው ያልኩት   የኛው መለስ መሆናቸውን ተጠራጠርኩ ጎበዝ እኔ እደሰማሁትና እንደገባኘ አቶ መለስ በኢትዮጵያ የዘረጉት ዲሞክራሲያዊ ስረአት እና የኢኮኖሚ እድገት በተለይ የሱዛን ራይዝ አገላለጽ  ራሳቸውም […]

Read More →
Latest

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በሌለበት ጄነራሎች ተሾሙ !

By   /  September 12, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

በህገ መንግስቱ  ረቂቅ አዋጅ መሰረት የጄነራሎችን በእጩነት ማቅረብ የሚቻለው ከመከላከያ ሚንስትር ውስጥ ከተቋቋመው ኮሚቴ ለጠቅላይ ሚንስትሩ በማቅረብ ሲሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ደግሞ አስፈላጊውን ጥናታዊ ከተመለከቱ በኋላ ለሃገሪቱ አስተዳደራዊ መንግስት ወይንም ፕረዚዳንት እጩዎቻቸውን በማቅረብ የሹም ሽር የሚከናወነው  በሃገሪቱ ርእሰ ብሄር ከሆኑት ፕረዚዳንት  የሚደረግ ህግ የነበራት ሃገር  የነበረችው ኢትዮጵያ እስከ 1993 አም. በዚህ አስተዳደራዊ ስርአት ትተዳደር ነበር ።በ1993 […]

Read More →
Latest

‹‹ማለፊያ መደሪያ አይሆንም…›› ግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  September 11, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ማለፊያ መደሪያ አይሆንም…›› ግሩም ተ/ሀይማኖት

      ዘንድሮ መታዘብ ከምንችለው በላይ የምንታዘበው ነገር ገጥሞናል፡፡ እንደ እባብ ቆዳቸውን ሸልቅቀው የሚቀይሩ፣ እንደ እስስት የሚለዋወጡ የቀበሮ ለምድ የለበሱ ባህታዊያንን መለየት ችለናል፡፡ ተቃዋሚ ነኝ ብሎ ሲያቅራራ የከረመ፣ ካለፈ ካገደመው ጋር ሰጋጁ ሁሉ በጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ለምዳቸው ተገፎ እርቃን ሆነው ታይተዋል፡፡ ሌላው ቀርቶ ‹‹ቆጨኝ›› ብላ ያቀነቀነችውን ድምጻዊ የቆጫት ምኑ እንደሆነ ለማወቅ ፍንጭ አይተናል፡፡ […]

Read More →
Latest

ኢሕአዴግ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሕወሓት ተወካይ ጋር አብረው ሃገር እንዲመሩ ሕግ ሊያጸድቅ ነው

By   /  September 11, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

zehabesha የአዘጋጁ ትዝብት፡ – ኢሕአዴግ አቶ መለስ ስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ሙሉ ስልጣኑ በእጃቸው ባለበት ወቅት ለምክትል ጠ/ሚ/ሩ ምንም ዓይነት ስልጣን አልሰጠም ነበር። የወላይታው ተወላጅ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠ/ሚ/ርነቱን በሚይዙበት ወቅት ግን ምክትላቸው ይሆናሉ ተብለው የሚጠበቁትና አሁንም እንደምክትል ጠ/ሚ/ርነት እየሰሩ ያሉት ብርሃኔ ገብረክርስቶስን የስልጣኑ ተጋሪ እንዲሆኑ በማሰብ አዲስ ሕግ ያወጣል። አዲስ የሚወጣው ሕግ ሕወሓት ስልጣን እንዳያጣ፤ ሃይለማርያም ደሳለኝንም ነጻ ሆነው እንዳይሰሩ የሚያደርግ ነው። በዚህ ሰሞን የሚደረገው […]

Read More →
Latest

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የፍኖተነፃነት ጋዜጣ ህትመት ተቋረጠ የድህረ መለስ ኢህአዴግና የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ 2 በሞታቸው ዴሞክራት የሆኑ መሪ የአቶ መለስ ሞትና የኢህአዴግ የፖለቲካ ጨዋታ መቻል ወይስ መቻቻል? ድህረ መለስ የማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር በኢትዮጵያ በቁማቸው ከገደሉት በሞታቸው የገደሉት የተረዳነው የኢህአዴግን ሞት ወይስ የአቶ መለስን? የዶ/ር ነጋሶን ሀሳብ እጋራለሁ የተረዳነው የኢህአዴግን ሞት ወይስ የአቶ መለስን? በሙት መንፈስ […]

Read More →
Latest

ከጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምህረተ ቅድስት ማሪያም አራት ሚልዮን ብር እንደተዘረፈ ተገለጸ

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምህረተ ቅድስት ማሪያም አራት ሚልዮን ብር እንደተዘረፈ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ ጉርድ ሾላ ከምትገኘው ስአሊተ ምህረተ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ቤተክርሰቲያን በጥቂት ዓመታት ውስጥ ከአራት ሚልዮን ብር በላይ እንደተዘረፈ የመረጃ ምንጮቻችን አስታወቁ፡፡ የውስጥ አዋቂ ምንጮቻችችን እንደሚሉት ‹‹ህንጻ ቤተክርስቲያኑ የአካባቢው ምዕመናን ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን አስተባብረው ያቋቋሙት ነው፡፡ ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ ተመድበው የመጡት የደብሩ አሰተዳዳሪ አባ ወ/ማርያም አድማሱ፣ የደብሩ ፀሐፊ መጋቢ ጥበበ ሩፋኤልና ታምራት ውቤ የተባሉ ተቧድነው ዝርፊያው እንዲፈጸም አድርገዋል፡፡ የአጥቢያ ምዕመናንም ‹‹በገንበዛቸውና በንብረታቸው አያገባችሁም ተብለን ተቀምጠናል››፡፡ሲሉ አማርረዋል፡፡ የደብሩ […]

Read More →
Latest

መዝናኛ ቤቶች ዘፈን በማሰማታቸው ታሸጉ

By   /  September 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መዝናኛ ቤቶች ዘፈን በማሰማታቸው ታሸጉ

ከኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሞት ጋር በተያያዘ በርካታ የምሽት ቤቶች እየታሸጉ መሆናቸው ተጠቆመ፡፡ በከተማው ውስጥ በመዘዋወር ዜናውን ያጠናቀሩት ዘጋቢዎቻችን ካቀረቡት ሪፖርት መረዳት እንደተቻለው በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ሰሜን ሆቴል አካባቢ በተለምዶ ‹‹ዳትሰን ሠፈር›› የሚገኙ ስድስት ባህላዊ የምሽት ቤቶች ታሽገዋል፡፡ አዋሳ ከተማ ውስጥም በተመሳሳይ ምክንያት አምስት የምሽት ቤቶች መዘጋታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውም ምንጮቻችን ይሄንኑ አረጋግጠዋል፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት “የምሽት ቤቶቹ የታሸጉት በአቶ መለስ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar