www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 282
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 282
Latest

ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

  ወይ ጣጣ፤ ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!   የጋዜጣዋ አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንደገለፀው ፍትህ ጋዜጣ ዛሬ ስራዋን አጠናቃ ማተሚያ ቤት ብትገባም የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሃላፊዎች “ፍትህን እንዳናትም ከፍትህ ሚኒስቴር በቃል ታዘናል” በሚል ለማተም እንደሚቸገሩ ገልፀውላቸዋል። ተሜ እንደነገረን ከሆነ ፍትህ ሚኒስቴር ሄደው ነገሩን ለማጣራት ባደረጉት ሙከራ ሃላፊው ያለፈው ሳምንት እገዳ […]

Read More →
Latest

የፓትርያሪክ አቡነ ጳውሎስ በዓለ ሢመት – በሼራተን አዲስ

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፓትርያሪክ አቡነ ጳውሎስ በዓለ ሢመት – በሼራተን አዲስ

(ደጀ ሰላም፤ ሐምሌ 19/2004 á‹“.ም፤ ጁላይ 26/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ የአቡነ ጳውሎስ ኻያኛ ዓመት በዓለ ሢመት ሐምሌ አምስት ቀን 2004 á‹“.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተከብሯል፡፡ ሐምሌ 16 ቀን 2004 á‹“.ም ምሽት በሼራተን አዲስ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደውና የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን፣ አምባሳደሮችንና ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ ከ500 ያላነሱ ሰዎች የታደሙበት የራት ግብዣ በፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት እና “ራእይ […]

Read More →
Latest

ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች ሰላምታችን እና መልካም ምኞታችን ከሁሉም ነገር ይቀድማል፡፡ ይህን መልእክት ለእናንተ ለወገኖቻችን እንድንፅፍ ያነሳሳን ምክንያት አንድም በሃገሪቱ በመንግስትም ሆነ በማንኛውም ዜጋ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት መብታችሁን ከማክበር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ከወትሮው ለየት ያለ የጭንቅ ቀን አይነት መረጃ ማቅረብን በማዘውተራቸው አንድ ለህዝብ ግልፅ ሊሆን የሚገባ እውነታ በመኖሩ […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ የአስቸኳይ ሃገራዊ ጥሪ

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ የአስቸኳይ ሃገራዊ ጥሪ

Ethiopian Youth National Movement የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የዓለም ማህበረሰብ እንደሚገነዘበው ሁሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄም የአምባገነኑ የመለስ ዜናዊ ስርዓት እያከተመ እንደሚገኝ ይገነዘባል፡፡ የዓለማችን ተመሳሳይ ታሪኮች እንደሚዘክሩት ሁሌም በአምባገነኖች መዳፍ ስር የወደቁ ሃገራትና ህዝቦች ጨቋኞቻቸው ባልታሰበ ሁኔታ በሞት ሲሸኙ ቀጣዩ ሂደት በአብዛኛው ጊዜ እጅግ አሳዛኝና ወደባሰ አዘቅት ሲወስድ ታይቷል፡፡ በአንፃሩ ደግሞ አልፎ […]

Read More →
Latest

ከፕረዚዳንት ሚልስ ሞት በሁዋላ ፓርቲዎች መካከል መከፋፈል ተጀመረ

By   /  July 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከፕረዚዳንት ሚልስ ሞት በሁዋላ ፓርቲዎች መካከል መከፋፈል ተጀመረ

ባለፈው ጁላይ 21 የልደት በአላቸውን በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ያከበሩት እና በአሁን ከጥቂት ቀናት ቆይታ በሁዋላ ህልፈታቸው የተሰማው የጋናው ፕረዚዳንት ሚልስ ህይወታቸውን ማለፍ ተከትሎ የጋናው ብሄራዊ ዲሞክራቲክ ፓርቲ የሆነው እና አገሪቱን በመምራት ላይ የሚገኘው ይኸው ፓርቲ መከፋፈሉን የብሎምበርግ ገልጾአል። የፓርቲው አባል እና በዲሴምበር ወር ለፕረዚዳንትነት ውድድር ላይ አሸናፊ የነበሩት ጆን ድራማኒ ማሃማ ይመረጣሉ ተበሎ ቢታሰበም ሊሳካላቸው […]

Read More →
Latest

ቅምሻ ጨዋታ “ሞተዋል እንዳልል ቀብርዎን አላየሁ፤ አሉም እንዳልልዎ ድምፅዎን አልሰማሁ…”

By   /  July 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቅምሻ ጨዋታ “ሞተዋል እንዳልል ቀብርዎን አላየሁ፤ አሉም እንዳልልዎ ድምፅዎን አልሰማሁ…”

  ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  ምን ውስጥ እንደገቡ እስከ አሁንም  የጠራ ወሬ አልሰማንም። በምትኩ የተምታታ ዜና እያዳመጥን ነው። ቅዳሜ እለት ለህትመት የበቃው እንግሊዘኛው “ፎርቹን” ጋዜጣ መለስ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን አስመልክቶ ፊት ለፊት ገፁ ላይ አስነብበቦን ነበር። ዛሬ ደግሞ ሪፖርተር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጪ ሃገር በእረፍት ላይ ናቸው ብሎ ዘግቦልናል። ነገሩን ልብ ብለን ስናየው ዘጋቢዎቻችንም እየዘገቡልን […]

Read More →
Latest

እንባና ሳቅ by amir Ali ….Addis Ababa

By   /  July 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንባና ሳቅ by amir Ali ….Addis Ababa

☞በቅዳሜው የመርካቶና አካባቢዋ ግር ግር አንዱን ልጅ ፓሊሶች እየደበደቡት ዱላው ሲበዛበት ምን ቢል ጥሩ ነው “ወላሂ እኔ ክርስትያን ነኝ “ ☞አንዱ መንገደኛ ደግሞ ምን መጣብኝ ብሎ ሲሮጥ ከፓሊስ እጅ መግባት ያው ጥያቄ የለም ድብደባ ሲጀምሩ ክሩን አውጥቶ እያሳየ “እኔ የማርያም ነኝ “”I’m not joking እስቲ ወደራሴው ☞በተረገመው ቅዳሜ ወደ አውቶቢስ ተራ አካባቢ ነበርኩ እና ድንገት […]

Read More →
Latest

እኛ የምንታገለው ለሥርዓት ለውጥ እንጂ ለግለሰብ አይደለም ፣የድህረ መለስ ዜናዊ ኢህአዴግ ምን መልክ ይኖረው ይሆን?፣የሙስሊሙ ብስለት፣ የመንግስት ክስረት፣ 3 የኢቲቪ ቅጥፈት

By   /  July 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on እኛ የምንታገለው ለሥርዓት ለውጥ እንጂ ለግለሰብ አይደለም ፣የድህረ መለስ ዜናዊ ኢህአዴግ ምን መልክ ይኖረው ይሆን?፣የሙስሊሙ ብስለት፣ የመንግስት ክስረት፣ 3 የኢቲቪ ቅጥፈት

አቶ መለስ ሃኪም ይረፉ አላቸው፤ህዝቡ ግን “ይረፉ” ካለ ቆይቷል! -አቤ ቶክቻው እኛ የምንታገለው ለሥርዓት ለውጥ እንጂ ለግለሰብ አይደለም በተቃውሞ የተሳተፉ ሙስሊሞች በጅም እየታሰሩ ነው ተባለ በቃሊቲ ወህኒ ቤት ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ ሁለት መቶ ኢትዮጵያውያን በኮንቴይነር ተጭነው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ተያዙ የድህረ መለስ ዜናዊ ኢህአዴግ ምን 2 መልክ ይኖረው ይሆን? -ሰለሞን ስዩም አንድነት በወከባ ውስጥ ሆኖ […]

Read More →
Latest

አንድ ጥያቄ አለኝ አቶ ብእረ-ከት ስምኦን እና (ወ/ስላስ ነጋ )አቦይ ስብሃት ፣መለስ እረፍት ላይ ነው ሲሉን አዎ አርፎአል ማለታችሁ ነውን ?

By   /  July 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ጥያቄ አለኝ አቶ ብእረ-ከት ስምኦን እና (ወ/ስላስ ነጋ )አቦይ ስብሃት ፣መለስ እረፍት ላይ ነው ሲሉን አዎ አርፎአል ማለታችሁ ነውን ?

ከይፋቴው                        በተደጋጋሚ በወያኔ መሪዎች ስለ አቶ መለስ ዜናዊ ሲነገር ሰምቻለሁ ትክክለኛ የሆነ መረጃ ለመስጠትም ሆነ ለመስማትም አልታደልኩም ፣ምክንያቱም የወያኔ መሪዎች ከአቶ መለስ ዜናዊ ጨምሮ የዉሸት ዋንጫዎች በመሆናቸው ሊሆን ይችላል ፤እኔም ብቻም አይደለሁም በመላው አገሪቱ ውስጥ ያሉት ህብረተሰቦች ዬነሱን ፕሮፖጋንዳ ከመስማት ተቆጥበው  እንዲያዉም ዘመን አመጣሾቹን […]

Read More →
Latest

የጋናው ፕሬዘዳንት በድንገት ሞቱ

By   /  July 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋናው ፕሬዘዳንት በድንገት ሞቱ

ከሁለት ወራት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜጋዊ ጋር በአሜሪካ በተደረገው እና ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አበበ ገላው ባስደነገጠበት ስብሰባ ላይ ተካፍለው የነበሩት እና የውስጥ ድንጋጤአቸውን በፈገግታ የመለሱት የጋናው ፕሬዘዳንት በዛሬው እለት ድንገት መሞታቸውን ሮይተርስ በድረ ገፁ ገልጾአል። የጋናው ፕሬዝዳንት ጆሃን አታ ሚልስ ስድሳ ስምንት አመታቸው ሲሆን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ስልጣን የመጡ ዲሞክራት መሪ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፤ሀገራቸው ሁለት ዲጂት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar