www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 281
Latest

ህወሃት በምን ተጠምዶ ይሆን? ፀሀፊው MInilik Salsawi

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሃት በምን ተጠምዶ ይሆን? ፀሀፊው MInilik Salsawi

ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም። ባለፈው ጊዜ “ኣቶ መለስ ሲሄዱ ምን ይፈጠር ይሆን?” በሚል ርእስ ስር ባነሳነው ግምት ላይ የ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሄድ […]

Read More →
Latest

የሠላም ራዕይ ለኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሠላም ራዕይ ለኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ – ፕሬዜዳንት ኔልሰን ማንዴላ ባለፈው ሳምንት 94 ዓመታቸውን አከበሩ፡፡እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜንና ጤናን ይስጣቸው፡፡ ፕሬዜዳንት ማንዴላን የሚያከብሩና የሚያፈቅሩ ሰዎች ‹‹ማዲባ››ብለው ይጠሩዋቸዋል፡፡እሳቸውም የሰብአዊ ፍቅር ተስፋ፤ ትእግስት፤ራዕይ ናቸው፡፡ ደቡብ አፍሪካ በጭለማው ሰአት ማዲባ ከጭለማ እስር ሲወጡ ፈገግታ ለብሰው፤ በእጃቸው ሻማ ይዘው ሕዝባቸውን አፓርታይድ ከሚባል እስር ቤት ለማውጣት ተዘጋጅተው ነበር፡፡ደቡብ አፍሪካ ሕዝቦቿ ጦር አስልተው ለመጋደል ሲዘጋጁ፤ማዴባ […]

Read More →
Latest

ፍትህ ጋዜጣን የሚያትም ማተሚያ ቤት መጥፋቱን ምንጮቼ ነገሩኝ ( አቤ ቶኪቻው) www.abetokichaw.com

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ጋዜጣን የሚያትም ማተሚያ ቤት መጥፋቱን ምንጮቼ ነገሩኝ ( አቤ ቶኪቻው) www.abetokichaw.com

ፍትህ ጋዜጣ በትላንትናው እለት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ “ፍትህ ሚኒስቴር እንዳታትም ብሎኛል” በሚል ክልከላ እንዳደረገባት አውርተን ነበር። የጋዜጣው አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ከባልደረቦቹ ጋር በመሆን ወደ ፍትህ ሚኒስቴር ቢያመሩም ፍትህ ሚኒስቴር ደግሞ “እኔ አልከለከልኩም ማሳተም ትችላላችሁ!” ብሏቸው ነበር። ነገር ግን ወደ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሲሄድ ከስራ በመወጥጣታቸው የተነሳ ትላንት ሳትታተም ቀርታለች። በዛሬው እለት ሌላ ሙከራ […]

Read More →
Latest

Robert Mugabe ‘ready to stand down’ as Zimbabwe president

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Robert Mugabe ‘ready to stand down’ as Zimbabwe president

The Prime Minister, Morgan Tsvangirai, has said that the long-time President, Robert Mugabe, is ready to give up power if he loses the next election. Mr Tsvangirai made the comments yesterday in New Zealand, during a tour to ask countries to end limited sanctions against Zimbabwe. He said he was confident free elections would be […]

Read More →
Latest

ብርቱካን ሚደቅሳን ያያችሁ?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብርቱካን ሚደቅሳን ያያችሁ?

በወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ወርሐ ሐምሌ ከገባ ወዲህ – ኢትዮጵያውያንን ከሚያሳስባቸው በርካታ ጉዳዮች መሃል በ እጅጉ ጎልተው የወጡ ሁለቱ ጸሊም አጀንዳዎች ናቸው። አንደኛው የጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ መታመም ሲሆን፣ ሁለተኛው የ እስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ያነሷቸው ጥያቄዎች መጨረሻ ነው። የሃገሬ ሰው እየ እነዚህን ሁለት ጸሊም ክስተቶች ምላሽ ወይም ክፉና መልካም ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል እያብሰለስለ እና እየተብሰለ ባለበት […]

Read More →
Latest

በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

ላለፉት በርካታ ወራት “ጥያቄያችን ይመለስ” በሚል ሰላማዊ ተቃውሞ እያሰሙ ያሉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዛሬ ሳምንት በርካታ የኮሚቴ አመራር አባላቶቻቸው እና በርካታ ምዕመናኖች ቢታሰሩባቸውም ዘሬም ፍፁም ሰላማዊ እና ሁከት አልባ የሆነ ተቃውሞ በፀጥታ፣ እጅ ለእጅ በመያያዝ እና በጭብጨባ ሲያሰሙ እንደዋሉ ሰምቻለሁ። ትላንት ከኢሳት የወሬ ምንጭ እንዳዳመጥኩት ደግሞ የኮሚቴው አመራሮች እና በርካታ በእስር ላይ የሚገኙ ሙስሊም ወንድሞች በእስር […]

Read More →
Latest

ህገ መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሞቱ አይፈቀድላቸውም!?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህገ መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሞቱ አይፈቀድላቸውም!?

ትላንት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያምከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር የጠቅላይ ሚኒስተሩን መያዝ እና ምትካቸውን አስመልክቶ ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። ዛሬ ደግሞ ተወዳጇ ዞን 9 ብሎግ “ባልቻን ፍለጋ”በሚል አንድ ወግ አስነብባናለች። ሁለቱም እንደጠቆሙት በህገ መንግስቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሞቱ ወይም ደግሞ በሆነ ምክንያት “ከጥቅም ውጪ” ቢሆኑ ማን ይተካቸዋል? እንዴት ይተካሉ? ለሚለው ጥያቄ ህገ መንግስቱ መልስ የለውም። ህገ መንግስታችን አንቀፅ 34 […]

Read More →
Latest

ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

ከይኸነው አንተሁነኝ የጎጠኛው መለስ ዜናዊን ሰሞንኛ ሁኔታ አስመልክቶ የሚባሉ፣ የሚተረኩና የሚጻፉ የተለያዩ አመለካከቶችንም ሆነ መላምቶችን ጨምሮ የደጋፊና የተቃዋሚ ምኞቶችን ያካተቱ መረጃዎች ይወጣሉ። መረጃዎች አንደኛው ከሌላኛው የመደጋገፋቸውን ያህል በዚያው ልክ ፈጽሞ የተራራቁ፣ የማይዛመዱና ከዚያም ሲያልፍ በፊት የተጻፉትን የሚቃወሙና የሚተቹ ቁጥራቸው ጥቂት ባለመሆኑ፤ የሆነውን ትክክለኛ ነገር ለማወቅ ለሚፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብና አንባቢ ግራ አጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል። ይህ እንዴት […]

Read More →
Latest

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት? ከይኸነው አንተሁነኝ ሙስሊሙ ወገናችን ያነሳቸውን እምነትን የተመለከቱ ጥያቄዎች ቢቻል ህገመንግስቱን በማክበር እና የእምነት ነጻነታቸውን በመጠበቅ እራሳቸው እንዲፈቱና በአግባቡ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ከመንግስት ይሚጠበቅ ነበር። ይህም ካልሆነ ለተፈጠሩት ችግሮች መፍትሄ ለማፈላለግ የሰፊውን ሙስሊም ማህብረሰብ ፍላጎት ባገናዘበ መልኩ የሚደረግ የመንግስት ገንቢ እገዛ አሌ የሚባል አልነበረም። ከ 99% በላይ የህዝብ ድምጽ አግኝቼ […]

Read More →
Latest

ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

By   /  July 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

  ወይ ጣጣ፤ ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!   የጋዜጣዋ አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንደገለፀው ፍትህ ጋዜጣ ዛሬ ስራዋን አጠናቃ ማተሚያ ቤት ብትገባም የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሃላፊዎች “ፍትህን እንዳናትም ከፍትህ ሚኒስቴር በቃል ታዘናል” በሚል ለማተም እንደሚቸገሩ ገልፀውላቸዋል። ተሜ እንደነገረን ከሆነ ፍትህ ሚኒስቴር ሄደው ነገሩን ለማጣራት ባደረጉት ሙከራ ሃላፊው ያለፈው ሳምንት እገዳ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar