“ግማሽ እንቶኔ” እና ሌሎችም
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ አሜሪካ “Mixed race” (ቅይጥ ዘር) እያለች በዳታቤዟ መመዝገብ የጀመረ በጣም ዘግይታ ነበር። ከዚያ በፊት በደፈናው ነጭ፣ ጥቁር… እያለች ነበር የምትመዘግባቸው። በአስተሳሰብ ደረጃ ዛሬም ያው በቀድሞው መልኩ ነው የሚታሰበው። ታዲያ የነጭና ጥቁር ቅይጥ ሰዎች ሁሌም ጥቁር ተብለው ነው የሚታሰቡት። ከወላጆቻቸው በአንዳቸው ጥቁር የሆኑ ሰዎች ጥቁር ነው የሚባሉት። ከአራት አያቶቻቸው በአንዳቸው ብቻ ጥቁር የሆኑ […]
Read More →ባለፈው አመት በእሬቻ በአል ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች በአረብ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያውያኖች ሀዘኑን በጥልቅ በማሰብ አሳለፉ ፎቶዎችን ይዘናል ።
♥♥o
Read More →በእሬቻ በአል ሚስቴን ሲፈን ለገሰን ከነጠቁኝ በኃላ በኑሮዬም ሰላምን አሳጥተው ይከታተሉኛል (በእሬቻ በአል ተጎጂ ከሆነው አብዲሳ የተገለፀ)
https://m.youtube.com/watch?v=Gz1YbzZYCJM
Read More →ወያኔ ሌባ ነው ወያኔ ገዳይ ነው የሚሉ ጩኸቶች ከእሬቻ በአል ላይ ተሰሙ ተቃውሞው በከፍተኛ አይሎአል ፣ ህዝብ መንግስትን አልተቀበለውም ! መንግስት ግን በግዳጅ እመራለሁ ብሎ ሙጥኝ ብሎአል
Read More →የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች።
(ምንጭ ድንቅ መጽሔት አትላንታ) ከሦስት ዓመት በፊት የድንቅ መጽሔት የአዲስ አበባ ሪፖርተር ጽጌ ዓይናለም የትነበርሽ ንጉሴን እና የሚያውቋትን አነጋግራ የሚከተለውን አጠናቅራ ነበር። የሰሞኑ የየትነበርሽን ስኬት ምክንያት አድርገን እንደገና አቀረብነው። አሜሪካ የሚገኘው Center for the Right of Ethiopian Women የተባለ ድርጅት “የዘመኑ ጣይቱዎች”ብሎ በአሜሪካና በኢትዮጵያ የሚገኙ አስር ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን መርጧል፡፡ ከእነዚህ ሴቶች መካከል የትነበርሽ ንጉሴ […]
Read More →የአካል ጉዳተኞች ተከራካሪዎች የትነበርሽ ንጉዜ ትክክለኛ ህይወት ሽልማት ተቀበለች በአራት ዓለም አቀፍ ተሟጋቾች ለ ‘የአማራጭ የኖቤል ሽልማት’ ተሰጥቷል
የአካል ጉዳተኞች ተከራካሪዎች የትነበርሽ ንጉዜ ትክክለኛ ህይወት ሽልማት ተቀበለች በአራት ዓለም አቀፍ ተሟጋቾች ለ ‘የአማራጭ የኖቤል ሽልማት’ ተሰጥቷል የኢትዮጵያ ጠበቃ የትምህርት ዕድልን እና በአፍሪካ እና በአለም ዙሪያ የአካል ጉዳት ማህበረሰቡን ለመደገፍ ሽልማቱ ለዓለም አቀፍ ችግሮች ተግባራዊ መፍትሄ ያገኘችውን እድል አክብራለች.የሕይወት ሽልማት አሸናፊ 5 ዓመት ሲሞላው አይንዋ ማየት አልቻለም ሆኖም በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ሰዎች እርግማን […]
Read More →አሳዛኝ መረጃ … የአለማችን ወፍራሟ ሴት አረፈች :(
================================= * ግብጻዊዋ ኢማን 500 ኪሎ ትመዝን ነበር * ያረፈችው አቡዳቢ ውስጥ ቡርጅ ሆስፒታል ነው 500 ኪሎ ግራም በመመዘን በአለማችን ወፍራሟ ሴት እንደሆነች የምትገመተው ግብጻዊዋ እመቤት ኢማን አብ ኢል አታይ ዛሬ ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2010 ዓም ማረፏ ከዱባይ የተሰራጨው መረጃ ያስረዳል ። ከአሌክሳንደርያ ግብጽ ወደ ህንድ በመጓዝ የተሳካ ህክምና ካደረገች በኋላ ከወራት በፊት ወደ […]
Read More →ቴዲ አፍሮ “ሎሬት” በሚለው የክብር ማዕረግ የመጠራት ፍላጎት እንደሌለው ተገለጸ
እጅግ በጣም ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ! በኪነጥበብ ሙያ ላበረከተው የጎላ አሰተዋአዖኦ የተለያዩ ሽልማቶች የተበረከተለት ሲሆን ወደፊትም በአገር ውስጥ እና በውጪ የሚበረከትለት ሽልማት እንዳለ መረጃዎች ያመላክታሉ። ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በአገር ውስጥ እና በውጪ የተበረከተለት ሽልማት እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአቢሲንያ የሽልማት ድርጅት አማካኝነት ቴዲ አፍሮ በኪነጥበብ ዘርፍ ሁለንተናዊ አስተዋጽዖ የ”ሎሬት” የክብር ማዕረግ መጠሪያ ስም መስጠቱ […]
Read More →
