ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ
አሳዛኝ ዜና እውቁ የባህል አምባሳደር ድምፃዊ ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ ። እስከአሁን ደረስ የተጣራ መረጃ ባይኖርም በመኪና አደጋ ህይወቱን ማጣቱን ተከትሎ መረጃወች ፍሰታቸውን ቀጥለዋል በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦቹ ለሙያ ጎደኞቹ እንዱሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የቀድሞዎችን ባሀላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ለሚወድ ሰው ከባድ ሀዘን ነው ።አንጋፋዎችን በማጣት ደረጃ እና እየተመናመኑ ያሉበት ሁኔታ […]
Read More →ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች
በትላንትናው እለት የተከናወነውን 40ኛ አመቱን የያዘውን የአሜሪካን ባንክ ችካጎ ማራቶን ሩጫ ውድድር የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች ። በፈጣን የአጭር እርቀት እሩጫ የምትታወቀው ጥሩነሽ ወደ ማራቶን ጎራ ከተቀላቀለች ይህ የሶስተኛ ጊዜዋ ቢሆንም በተለይም በለንደን የተከናወነውን እሩጫ ሁለቱን በጥልቀት ማሸነፍ አልቻለችም ነበር ሆኖም ድል ቀንቷት በትላንትናው እለት ያደረገችውን እሩጫ ከመጀመሪያው 13 ማይል በኃላ እስከ መጨረሻው ድረስ […]
Read More →ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ ክንፉ አሰፋ
ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል። ጫፍ ላይ ጉብ ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን… እየሰመጠ ካለው ከዚህ መርከብ ለማምለጥ የተገኘችውን ቀዳዳ እየተጠቀሙ የሚሾልኩትን ሁሉ “ጀግና” ብለን ለመጥራት እንደምን ይዳዳን? ራስን ማዳን እና ሃገርን […]
Read More →አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ ዝርዝር ሀተታ በስዩም ተሾመ
Seyoum Teshomeጥቅምት 7, 2017 0 Minutes ሰኞ መስከረም 28/2010 ዓ.ም 5ኛው ዙር የ3ኛ አመት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ይጀመራል። ይህን አስመልክቶ የሪፖርተር ጋዜጣ ሁለት ጥያቄዎች አቅርቦልኝ ነበር። የመጀመሪያው ባለፉት ሁለት አመታት በሀገራችን ከነበረው አጠቃላይ ፖለቲካዊ ሁኔታ አንፃር ሲታይ “የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚወክሉትን ሕዝብ በሚገባ እያገለገሉት ነው ወይ?” የሚል ነበር። ይህ ጥያቄ ምክር […]
Read More →ሰበር የዜና ዘገባዎች-የአባዱላ ገመዳ የፌዴራል ፓርላማ አባል ተወካይ ስልጣናቸውን ለቀቁ
የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከፓርላማው እጃቸውን አውጥተዋል. አንድ ምንጭ እንደገለጹት አባዱላ “ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት ውስጥ 150,000 ኦሮሞዎችን በማስወጣት በምስራቃዊ ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን እየተፈጸመ ያለውን የፌዴራል የደህንነት ስነ ስርዓት ጨምሮ በቅርብ ጊዜ በቅርብ የፖለቲካ ዕድገት ላይ የፌዴራል መንግስት የመልቀቂያ ደብዳቤ አቅርበዋል. ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኦሮሚያ ክልላዊ የፌደራል የደህንነት ጣልቃገብነት ጣልቃ […]
Read More →በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተወላጅ በሆኑ መምህራን ላይ የተፈፀመው በደል – ከራሳቸው አንደበት!
ጥቅምት 4, 2017 የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት “ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን “ከለላ ይሰጠን” አሉ” የሚል ዘገባ ማቅረቡ ይታወሳል። በጉዳዩ ዙሪያ የተጠየቁት የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊ አቤቱታው ቀርቦላቸው እንደነበር ገልፀው ከመምህራኑ ጋር በመወያየት ወደ ስራቸው እንዲመለሱ “መስማማት” ላይ መደረሱን ዘገባው ያስረዳል። ነገር ግን፣ መምህራኑ ያቀረቡት “ለደህንነታችን እንሰጋለን” የሚል አቤቱታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከመምህራኑ ጋር በሚያደርገው ውይይት የሚፈታ […]
Read More →“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ?
ጥቅምት 5, 2017 1 Minute “ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ግራ መጋባት ውስጥ እንዳሉ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። በተለይ በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ብዙ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ግጭቱ ለምን፥ እንዴትና በማን እንደተጀመረና ሀገሪቷ ወደየት እያመራች እንደሆነ ለመረዳት መንግስታዊ ስርዓቱ […]
Read More →የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሐይለማርያም ደሳለኝ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ
በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። በቤተመንግሥቱ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ለሥራ ጉዳይ በተላኩበት በዩናይትድ […]
Read More →How US Surveillance Helps Repressive Regimes—the Ethiopia Case
Published in Just Security Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa@felixhorne1 MALEDA TIMES MEDIA GROUP EXPAND Headquarters of the US National Security Agency in Fort Meade, Maryland. Photo by Trevor Paglen, 2014. Recent stories from Edward Snowden’s disclosures show how the US government’s involvement with Ethiopia presents a case study in enabling repressive regimes to carry out surveillance […]
Read More →“ግማሽ እንቶኔ” እና ሌሎችም
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ አሜሪካ “Mixed race” (ቅይጥ ዘር) እያለች በዳታቤዟ መመዝገብ የጀመረ በጣም ዘግይታ ነበር። ከዚያ በፊት በደፈናው ነጭ፣ ጥቁር… እያለች ነበር የምትመዘግባቸው። በአስተሳሰብ ደረጃ ዛሬም ያው በቀድሞው መልኩ ነው የሚታሰበው። ታዲያ የነጭና ጥቁር ቅይጥ ሰዎች ሁሌም ጥቁር ተብለው ነው የሚታሰቡት። ከወላጆቻቸው በአንዳቸው ጥቁር የሆኑ ሰዎች ጥቁር ነው የሚባሉት። ከአራት አያቶቻቸው በአንዳቸው ብቻ ጥቁር የሆኑ […]
Read More →
