የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል።
ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት ጥቂት አልነበሩም። ከውጭ የሚወራው እና የሚጻፈው ነገር ብዙ ነው። ፌዴሬሽኑ እንዴት እና ለምን ተዘረፈ? የሚለው ጥያቄ ግን ምላሹ ከመላ ምት ያላለፈ አልነበረም። ቅዳሜ፣ 14 ኦክቶበር 2017 በአምስተርዳም ከተማ የተካሄደው አመታዊው የቦርድ […]
Read More →አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ
Amharic navigation ክፍሎች Image copyrightAFP በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት አቶ በረከት የሥራ መልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስገብተዋል። አቶ በረከት ስምኦን ለበርካታ ዓመታት በቦርድ ሰብሳቢነት ሲመሩት ከነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሊለቁ እንደሆነ […]
Read More →“የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ)
ከአዲስ አድማስ የተወሰደ ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ ማስረጃዎችን በመንተራስ ስለ ህገ መንግስቱና የጸደቀበትን ሂደት መቼም ቢሆን ከማስረዳት ሰልችተውና ቦዝነው አያውቁም፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በሰንደቅ ዓላማ ዙሪያ አሁን ለነገሰው አለመግባባት መንስኤው ምን እንደሆነና መፍትሄውን እንዲሁም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ […]
Read More →ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!
“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም” Image copyrightGETTY IMAGES በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን መርጠዋል። ምንም እንኳን ይሄ እሰጥ እገባ እየቀለለ የመጣ ቢመስልም ግጭቶቹ እንዳልበረዱም፤ የሚፈናቀልም ሰው ቁጥር እየጨመረ […]
Read More →ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ
Image copyrightTARIKU DESSALEGN በትላንትናው እለት በሬዲዮ ዘገባችን አለመለቀቁን ዜናውን መስራታችን ይታወሳል ዛሬ ደግሞ መለቀቁን ወንድሙ ታሪኩ ደሣለኝ ዘግቧል ። ለወዳጅ ዘመዶቹ ደስታንም ፈጥሯል ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ። የተዛባ መረጃን በማሰራጨትና ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳት ተከሶ የ3 ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ቤት ወጥቷል፡፡ አርብ ዕለት የእስር ጊዜውን ጨርሶ እንደሚፈታ ሲጠበቅ የነበረው […]
Read More →ጸሃይ አሳታሚ ድርጅት ሃያኛውን የምስረታ በአል ዛሬ ያከብራል።
ላለፉት ሃያ አመታት የተለያዩ መጽሃፍቶችን ለንባብ አብቅⶆል ፣ በተለይም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተናውን የህትመ ስራ በመስራት ዝናንም አትርፎአል ፨ በሎስ አንጀለስ ሜሪ ማውንት መሰረቱን ያደረገው ይሄው አሳታሚ ድርጅት የደርግ ባለስልታናትን የስራ ጉዙ አስመልክቶ ብዙ መጽሃፎችን እያተመ ለህዝብ ሲያደርስ ቆይቷል፣ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጊዜ ጀምሮም ሆነ ቀዳሚ ታሪክንም ለህዝብ እና ለታሪክ ሲያትም ቆይቶ ዛሬ ሃያኛውን የልደት በአል […]
Read More →ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች
Breaking News – ሰበር ዜና – በአንድ ሳምንት ሁለት አንጋፋ ድምፃውያን ተለዩን! አሳዛኝ ዜና! ማለዳ ዜና በየአመቱ መስከረም ወር ላይ ‹‹እንቁጣጣሽ›› በሚለው ልዩ ዜማ በአደይ አበባ ተንቆጥቁጣ የአዲስ አመት ብስራትን መምጣት በማብሰር የምትዘምርልን ፣ድምፀ መረዋዋ ዘሪቱ ጌታሁን አረፈች። ዘሪቱ በ9 አመቷ የሙዚቃ ስራ ላይ የተቀላቀለች በቀድሞው ዘመን እደሜ ሳይሆን በሳል የሙዚቃ እውቀት በሚታይበት የኦኬስትራ ባንድ […]
Read More →Ethiopia’s ethnic federalism is being tested
Violence between ethnic groups has put the country on edge Print edition | Middle East and Africa Oct 7th 2017| HARAR FOR centuries the city of Harar, on the eastern fringes of the Ethiopian highlands, was a sanctuary, its people protected by a great wall that surrounded the entire city. But in the late 19th century […]
Read More →በመዲናችን የሚገኙ ጥንታዊ ቤቶችና የነዋሪዎቻቸው ህልውና አደጋ ላይ ነው ፣ ድንገት ሊፈርሱ ይችላሉ !
ቢቢሲ እንደዘገበው አጭር የምስል መግለጫበዚህ በአፈ-ንጉሥ ነሲቡ መስቀሎ ቤት ውስጥ በርካቶች ይኖራሉ በማንኛውም ሰዓት ቤቱ ሊደረመስ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ አዲስ አበባ ከተማ ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ ባሳለፈቻቸው ዘመናት የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት ሆናለች። ከእነዚህም መካከል በከተማዋ የሚገኙት ጥንታዊና ታሪካዊ ቤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ በከተማዋ ውስጥ ከ230 ያላነሱ በቅርስነት የተመዘገቡ […]
Read More →ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሚፈታበት ጊዜ ቀረበ!
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን እንዴት እንቀበለው? ዳዊት ሰለሞን ========= ከሞያው ጋር በተያያዘ በተፈበረከበት ክስ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላልፎበት ያለፉትን ሶስት ዓመታት በወህኒ ቤት ያሳለፈው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናቶች የወህኒ ቤት ቆይታውን በማጠናቀቅ ቤተሰቦቹን፣አድናቂዎቹንና የሞያ አጋሮቹን በሰፊው እስር ቤት ይቀላቀላል፡፡ ተመስገን በወህኒ ቤት በጨለማ ክፍል ውስጥ፣ከሌሎች እስረኞች እንዳይገናኝ ተደርጎ፣ህክምና ተከልክሎና ለሚበዙ ጊዜያትም ቤተሰቦቹ ጭምር እንዳይጠይቁት ተደርጎ […]
Read More →
