ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ለእረጅም ጊዜ በምንሶታ ኑሮውን አድርጎ በህክምና ባለሙያዎች ሲረዳ ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ከቅርብ ወዳጃችን ከቴአትር ባለሙያ ከእጩ ዶ/ር ሱራፌል ወንድሙ ለመረዳት ችለናል። መልካም እና ቀና የነበረው ሰለሞን ደሬሳ በበሳሉ እና ጠንካራ ፅሁፎቹ የሚታወቅ የነበረ ሲሆን በፈረንሳይኛ፣እንግሊዝኛ እና አማርኛ ፅሁፎቹ ጥሩ አድርጎ የሚፅፍ እንደነበር ዘገባዎች ይጠቁማሉ ። ሰለሞን ደሬሳ በወለጋ አካባቢ የተወለደ […]
Read More →በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡት ሁለቱ ሰዎች ማንነታቸውን ፖሊስ ገለፀ!
የ56 አመት ጎልማሳው የኢትዮጵያዊ መኮንን ካሳ በችካጎ ነዋሪ ሲሆን በታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ህይወቱን የሚመራ እና ባለትዳር ነበር የሀይወነዳይ አሽከርካሪውም ማንነቱን እና የመኪናውን ሰሌዳ ቁጥር ከሌላ ስቴት የመጣ ቢሆንም ነዋሪነቱ የችካጎ መሆኑ ተጠቁሞአል ።ዝርዝር መረጃውን ከቪዲዮው ይመልከቱ!
Read More →በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ
በቅርብ ጎን በኩል በሚገኘው የታክሲ ካቢድ ሹፌሩ እና የሌላኛው መኪና አሽከርካሪ ሁለቱም ሰዎች የሞት አደጋ ደረሰባቸው ከ 3 ሰዓት በኋላ ያለው ሰዓት በኖርዝክ ክላርክ 1000 ብሎክ ላይ ነበር ይህ አደጋ የተፈጸመው የአንድ የሃይዳይ ሰናዳ አሽከርካሪ በክላክ ደቡብ በኩል በመጓዝ ላይ ሳለ በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ በቀይ መብራትን በመጣስ ወይንም መቆም አልቻለም የታክሲው ነጂ የሆነውን አቶ መኮንን […]
Read More →Benshangul Gumuz ethnic violence left several dead
Arefayné Fantahun BenMap Several people, including women and children, were killed in ethnic violence in Kamashi woreda of the Benshangul Gumuz region, the western part of the country on Friday and Thursday, according to multiple reports. Exact numbers of those killed and injured are hard to establish. Yilkal Getnet of the Blue party oppostion […]
Read More →በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው
መንግስት ትኩረት ሰጥቸዋለሁ ለሚለው “የትምህርት ጥራት” በተለይም “የከፍተኛ ትምህርት ጥራት” የመምህራን ልማት ዋና የትኩረት አቅጣጫ እንደሆነ በተለያዩ ጊዚያት ሲለፍፍ ቆይቷል። ይህን ለማሳካት የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራን የትምህርት ደረጃ፤ 0% የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 75% የሁለተኛ ዲግሪ እና 25% የሶስተኛ ዲግሪ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን በተደጋጋሚ መግለፁ ይታወሳል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመታዊ እቅድና ሪፖርቶች ይህን ያመለክታሉ። በዚህ መሠረት፣ የት/ት ሚኒስቴር […]
Read More →“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”
ዳንኤል ሽበሽ እንደጻፈው ——————”””””””—————- ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት የሚቀዳው ከዕቅድ እስከ ድርጊት ካለው ክፍል ውስጥ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ካልዋሸን ወይም ካልተሳሳትን በስተቀር ሪፖርት እውነት መሆን አለበት ፡፡ ከዚህ ሀሳብ ስንነሳ አንገት ስላስደፋን የመንግሥታቸው ሪፖርት […]
Read More →የግንቦት ሰባት ፓርቲ ስብሰባ ላይ የህብር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋን የመቅረጸ ድምጽ እና ካሜራ ይዞ ገብቶ ከስፍራው ገብቶ እንዳይዘግብ ከለከሉት
በላስቬጋስ ይከናወን የነበረውን የግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ደጋፊዎቹን እና ሌሎች ነጻነት ናፋቂ አባላትን ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ የሚገኘው የግንቦት ሰባት የገንዘብ ቡድን የነጻ ጋዜጠኞች የአመራር አካል እና የህብር ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ከስፍራው ሆኖ እንዳይዘግብ ከአመራር አካላቶች በተሰጠው ትእዛዝ መሆኑን ለማለዳ ታይምስ የደረሰው ዘገባ ያመለክታል። ጋዜጠኛው ከስብሰባ አዘጋጆች ጋር የነበረውን የመረጃ […]
Read More →የደች ሆላንድ መንግስት እማኝ በ1970 ዎቹ ለተፈጸመ የጦር ወንጀል ችሎት ኢትዮጵያዊውን ለፍርድ ያቀርባል
አምስተርዳም (ሮም) – አንድ የደች ዜጋ የሆነ ኢትዮጵያዊ እ.ኤ.አ. በ 1970 ዎቹ ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የጦር ወንጀል በመፍጠሩ ክስ ተመስርቶ በኔዘርላንድ ውስጥ ለፍርድ ይቀርባል. በኢትዮጵያ የተወለደው የ 63 ዓመት የሆነውን ግለሰብ በ 1970 ዎቹ መገባደጃ ላይ የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ተቃዋሚዎች ማሠቃየትን, ጥቃቶችን እና ግድያን በማድረጉ የወንጀሉ ተጠቂዎች በኢትዮጵያዊያኖች የሆኑት ደግሞ ጎጃም አካባቢ […]
Read More →Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP
ETHIOPIA Bereket Simon, a former top advisor to Ethiopian Premier Hailemariam Desalegn must be prosecuted for crimes against Ethiopians. This is the view expressed by a Member of the European parliament, Ana Gomes, after news of the Bereket’s resignation was announced on earlier this week. The Portuguese politician who doubles as a Socialist […]
Read More →የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ
“ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና […]
Read More →
